Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ፎርምወርክ/Formwork/

➡በምን ያህል ቀን ማፍረስ ይቻላል?👇
.
⏩ ለቌሚ ፎርምወርክ 16ሰዓት
⏩ ለወለል እና ደረጃ /ሶሌታ/ ፎርምወረክ 21 ቀን
⏩ ተጨማሪ ለቢም/beam/ እና ወለል/slab/ ድጋፍ የሚገባ
14ቀን

⚡ የፎርም ወርክ ክፍያን በተመለከተ ባትኮዳ/Batcoda/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ይጠቅሳል።

1. ከ 0.25ካ.ሜ በታች የሆነ ክፍት/opening/ ፎርሞርክ ክፍያ
ላይ ሊቀነስ አይገባም።
2. በተለየ ሁኔታ ካልተጠቀሰ በስተቀር በካ. ሜ ሊለካ ይገባል።
3. የወለል ጠርዝ፣ የደረጃ መወጣጫ እና የጎን ፎርምወረክ
ጥልቀቱን በመጥቀስ በሜትር ሊለኩ ይገባል።

🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

@etconp
👍7🙏4
👉ኖህ ሪል እስቴት ያስገነባቸውን አዳዲስ መኖሪያ ቤቶች አስረከበ

🚧ኖህ ሪል እስቴት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ያስገነባቸውን 754 የመኖሪያ ቤቶች ምርቃት ስነ-ስርአትና 10ኛ ዓመቱን የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ባለስልጣናት እና እንግዶች በተገኙበት በዛሬው እለት አክብሯል።

🚧ኖህ ሪል እስቴት ባለፉት አስርት ዓመታት 8 ሺ በላይ ለሆኑ ቤተሰቦች በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ ቤቶችን በታማኝነት፣ በሰዓቱ እና በቃሉ መሰረት ያስረከበ ሲሆን ይህ ጉዞ ኩባንያውን በኢትዮጵያ የቤቶች ልማት ዘርፍ ቁልፍ ተዋናይ ሆኖ እንዲቀጥል እንዳስቻለው ተገልጿል ለአገራዊ የልማት ግቦች ስኬትም ትልቅ አስተዋዕዖ እያደረገ እንደሚገኝም ተነግሯል።

🚧የኖህ ሪል ኢስቴት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ንፁህ አውግቸዉ “በዛሬው ዕለት በኖህ ግሪን ፓርክ ሳይት አዲስ የተገነባውን የመኖሪያ መንደር በይፋ ሲያስመርቅ ባለፉት አስርት ዓመታት የስኬት ጉዞአችን የምናከብርበት፣ እንዲሁም ወደፊት በአብሮነት ለተሻለ ሥራ ቃልኪዳናችንን የምናድስበት ነው” ብለዋል።

🌟“ኖህ ሪል እስቴት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በጊዜው እና በጥራት ገንብቶ በማጠናቀቅ በደንበኞቹ ዘንድ አመኔታን ያተረፈ ተቋም ነው ሲሉም አክለዋል።

🚧ኩባንያው በ2020 ዓ.ም ፣ 30 ሺ ቤቶችን ገንብቶ ለማስረከብ ትልቅ ራዕይ የሰነቀ ሲሆን ፣ የመኖሪያ ቦታዎችን ወደ ሚሊዮኖች ካሬ ሜትር ለማስፋፋት ማቀዱም ተነግሯል።

🌟በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ለማልማት ከታቀደው 3 ሚልየን ካሬ ሜትር በላይ የሚሆነው ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ሲሆን 1 ሚልየን ካሬ ሜትር ያህል ደግሞ የንግድ ማእከላት ለመገንባት ይውላል ተብሏል ።

Via ድሬ ቲዩብ

@etconp
👍8
7.82 meters width and still using Matt foundation, what kinda Matt foundation is this ?


ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

1 days left / 1 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ



የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 64 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 50 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍6
👉ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቧንቧ እና መገጣጠሚያ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ!

🚧በ14.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የጋራ ኢንቨስትመንት  የተቋቋመው ፋብሪካ፣ የአቅርቦት እጥረትን ለመፍታትና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት ያለመ ነው።

በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ በ14.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የተገነባውን ፋብሪካ ሥራ ለማስጀመር፣ ኢ ዜድ ኤም ትሬድ ኤንድ ኢንቨስትመንት የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያ ከRIIFO (RIFENG ENTERPRISE (FOSHAN) ኃ.የተ.የግል ኩባንያ) ጋር በመተባበር ትልቅ ጥምረት መሥርቷል።

ይህ ስትራቴጂካዊ አጋርነት፣ የውኃ ንፅህናን እና የግንባታ ቅልጥፍናን ለማጎልበት ሲባል እጅግ በዘመናዊ መልኩ የተነደፉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና ለአካባቢያዊ ሥነ-ምኅዳር ተስማሚ የሆኑ የተቀናጁ የፕላስቲክ ቱቦ ምርቶችን በማምረት ለውጥ ለማምጣት ያለመ ነው። 

የማምረቻ ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ፣ እጅግ የዘመኑና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፒፒአር፣ ኤችዲፒኢ፣ ፒቪሲ ቧንቧዎች እና ቱቦዎችን ከአስፈላጊ የመገጣጠሚያ ዕቃዎች እና መለዋወጫዎች ጋር ለማምረት ስለሚያስችል በዘርፉ ከፍተኛ ዕድገትን ለማስመዝገብ ያስችላል። 

ፋብሪካው፣ እስከ 2,000,000 ሜትሪክ ቶን ፒፒአር ትቦዎች እና 1,900,000 የፒፒአር መገጣጠሚያዎች፣ 1,000,000 ሜትሪክ ቶን የፒቪሲ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች እና 900,000 የፒቪሲ መገጣጠሚያዎች እንዲሁም ከ3,500,000 ሜትር በላይ የፒቪሲ ኮንዲዩት ማስተላለፊያ ትቦዎችን የማምረት ዓመታዊ ዐቅም ያለው ሲሆን፤ በተለያዩ ዘርፎች ያለውን የቧንቧ እና የትቦ ዝርጋታ ሥርዓት  አቅርቦትና ጥራት እጥረትን ለመፍታት የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ከውጭ ይመጣ የነበረውን በማስቀረት የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ ያስችላል፡፡ 

ከአሥርት ዓመታት በላይ በንግድና ኢንቨስትመንት ሥራ ላይ የተሰማራው የኢዜድኤም ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ እስመለዓለም ዘውዴ በፋብሪካው የምረቃ ሥነሥርዓት ላይ፣ “የአዲሱ ፋብሪካ ምርቃት፣ ኩባንያችን እስከዛሬ ካከናወናቸው ግዙፍ እና ፈር ቀዳጅ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ነው።  ከፍ ባለው የምርት ዐቅማችን፣ ለደንበኞቻችን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች በወቅቱ እንደምናቀርብ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡ ይህም ብቻ ሳይሆን፣ በአፍሪካ ውስጥ አስተማማኝና ቀዳሚ ተመራጭነት ያለው የፕላስቲክ ቱቦዎችና መገጣጠሚያዎች ማምረቻ ኩባንያ ለመሆን የሚያስችለን ዐቅም ላይ እንደምንገኝም ለማሳወቅ እንፈልጋለን፡፡” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ 

ኢ ዜድ ኤም ንግድና ኢንቨስትመንት ከRIIFO ጋር በመሆን በአሁኑ ወቅት ከ200 ለሚበልጡ ሠራተኞች ቋሚ የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን ለ400 ኢትዮጵያውያንም ኢ-መደበኛ የሥራ ዕድል አመቻችቷል። 

አቶ እስመለዓለም አክለውም፣ “በምርት ዘመናዊነታቸው የተመሰከረላቸው ምርቶቻችን፣ በጥራት፣ በዋጋ እና በተሟላ አቅርቦት ገበያውን ለመቆጣጠር ዝግጁ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ የእኛ ምርቶች ከሪፎ (RIFFO Brand) ከውጭ ከሚገቡት ቧንቧዎች እና ዕቃዎች ጋር በጥራት እና በዘመናዊነት ስለሚዛመዱ በገበያው ውስጥ የሚኖራቸው ተፈላጊነት ከፍተኛ ነው።” ብለዋል፡፡ 

የኢዜድኤም ጥናት፣ በግንባታው ዘርፍ ያሉ ደንበኞች የአዲሱ ፋብሪካ ምርቶች ወደ ገበያ ሲቀላቀሉ በሚኖረው ከ20 እስከ 30 በመቶ የሚደርስ የገበያ ዋጋ ቅናሽ እና ጥራትን ከዘመናዊነት ያጣመረ የምርት አማራጭ ደስተኞች እንደሚሆኑ ይተነብያል።

ከ27 ዓመታት በላይ የተቀናጀ የፕላስቲክ ቧንቧ እና ዝርጋታ ሥርዓት አምራች ሆኖ በዘርፉ ስኬትን ያስመዘገበው ሪኢፎ ኩባያ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ “ኩባንያችን ለዕድገትና ለስኬት በዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ሀገራት ባለሀብቶች ጋር በንቃት አጋርነትን በመፍጠር የሙያ ጥምረትን ይመሠርታል። ይህ ዛሬ በኢትዮጵያ ያስመረቅነው ግዙፍ ፋብሪካ በደቡብ አፍሪካ ከተከልነው ግዙፍ ኩባንያ ቀጥሎ ሁለተኛው ነው፡፡  ዋነኛው ግባችን፣ በ100 ሀገራት ካሉት 70 ቅርንጫፎቻችን፣ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ዕውቀት ሽግግርን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ እንዲጎለብት ማድረግ ነው።" ሲሉ በምረቃው ሥነሥርዓት ላይ ተናግረዋል፡፡ 

በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚገኘው እና በ3000 ሜትር ካሬ ስፋት ላይ የተቀመጠው አዲሱ ፋብሪካ፣ ኢትዮጵያዊ ኩባንያ ከዓለም አቀፍ ኩባንያ ጋር ሽርክና በመመሥረት የከፈተውና፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲሁም በአይፒዲሲ ሰርተፊኬት ያለው ዘመናዊ የቧንቧ ኢንዱስትሪ በመሆን የመጀመሪያው ፋብሪካ ነው።

ኩባንያው፣ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የጥራት እና የአካባቢ መስፈርቶችን ለማሟላት ቁርጠኛ ሲሆን እስካሁን ከ50 በላይ የዓለም አቀፍ የጥራት ሠርተፍኬቶችን ዕውቅና አግኝቷል።

@etconp
👍6
👉ስለ ብሎኬት
.
⏩Hollow Concret Block (HCB) ወይም የግድግዳ ብሎኬት/Wall HCB/ በመባል ይታወቃል።

*የብሎኬት ምርት ሲደረግ ጠቀሜታው ለሁለት ጉዳይ ነው

1. ሸክም መቌቌም የሚችል/Load Bearing/
2. ሸክም መቌቌም የማይችል /Non-Load Bearing/
*ይሄንን መሰረት ያደረገም የደረጃ ክፍፍል/Class/ ይኖራቸዋል።
*ሸክም መቌቌም የሚችሉት ብሎኬቶች "ክላስ ኤ እና ቢ" /
Class A and B/ በመባል ሲመደቡ ሸክም መቌቌም የማይችሉት የብሎኬቶች ደግሞ "ክላስ ሲ" /Class C/ በመባል
ይመደባሉ።

➡ብሎኬት በተለምዶ በመጠናቸው ባለ10፣ ባለ15 እና ባለ 20 በመባል ይለያሉ::

ርዝመት x ስፋት x ቁመት/ Length x width x depth/

ማለትም Standard Dimenssion
*40x20x20cm
*40x15x20cm
*40x10x20cm

➡እያንዳንዱ ብሎኬት ሸክም የመቌቌም አቅማቸው

በሜጋ ፓስካል(Mpa) ይለካል ከዚህ በላይ 👆 በምስል አስደግፈናል።

*Note: 1 kilogram per square centimetre = 0.0981 mega pascal

*Class A=3.8mpa
*Class B=3.2mpa
*Class C=1.8mpa

⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

@etconp
👍28❤4🙏2
ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

1 days left / 1 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ


የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 64 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 50 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7
IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
🏆2👍1🙏1
አሸናፊዎቹ እነዚህ ናቸው በ ኢኒስታግራም fif_raya በፌስቡክ Fiseha Birhan

INSTAGRAM -63 likes
Facebook - 81 likes

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3
Proof of payment 🧾

አሸናፊዎቹ እነዚህ ናቸው በ ኢኒስታግራም fif_raya በፌስቡክ Fiseha Birhan

INSTAGRAM -63 likes
Facebook - 81 likes

Fiseha Birhan contact us on our facebook page and take your reward

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3
👉DO YOU KNOW ?
.
▶️Do you know that a doubly reinforced column base gives more rigidity, stability and the ability to transmit and distribute the load effectively to the soil beneath. The secondary reinforcement base provides resistance to punching stress as a result of an imposed load. Good morning peoples.
.
▶️Do you know that a weak footing of a structure can be strengthened through a means know as jacketing. However, the new footing base helps to establish a better platform for the effective distribution of imposed load substructurally without any form of deformation.

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ::

@etconp
👍7
What is the name and importance of this instrument?

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍2🏆1
Ethio Construction Engineering
Proof of payment 🧾 አሸናፊዎቹ እነዚህ ናቸው በ ኢኒስታግራም fif_raya በፌስቡክ Fiseha Birhan INSTAGRAM -63 likes Facebook - 81 likes Fiseha Birhan contact us on our facebook page and take your reward IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==…
Proof of payment 🧾

አሸናፊዎቹ እነዚህ ናቸው በ ኢኒስታግራም fif_raya በፌስቡክ Fiseha Birhan

INSTAGRAM -63 likes
Facebook - 81 likes

Fiseha Birhan contact us on our facebook page and take your reward

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍6
👉SHORT COLUMN VS LONG COLUMN
.
▶️SHORT COLUMN: Short column is defined as the column that contains very large lateral dimension with reference to its length or height is called as short column. Here, the proportion of effective length to its lateral dimension is under or equivalent to 12.
.
*The proportion of effective length of a short column to its radius of gyration remains under 40 or equivalent to 40.
.
*Bulking tendency is very poor. A column buckling analysis results in finding out the maximum load that a column can sustain prior to collapsing.
.
*The load bearing strength is high with reference to the long column of the similar cross-sectional area.
.
*The collapsing of short column occurs due to crushing.
:
▶️LONG COLUMN: Long column is defined as the column that contains small lateral dimension with reference to its length or height. Here, the proportion of effective length of column to its lowest lateral dimension surpasses 12.
.
*The proportion of effective length of a long column to its lowest radius of gyration surpasses 40.
.
*Column buckling easily occurs in long and slender column.
.
*The load bearing strength of a long column remains under with reference to short column with similar cross sectional area.
.
*The column normally collapses in buckling.

🫵ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመቀላቀል ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ

http://t.me/COTMp
👍10❤1😢1
👉እንወያይበት ... @COTMp
.
✉️simply supported beam ...

▶️I would like to start my discussion on RCC structures by stating some points on modes of failure of RCC sections.
.
*The failure modes to be discussed here are based on the amount of reinforcement present on the section.
:
*Rcc sections can fail in one of the three ways:-

1. The reinforcement yielding before the concerete reaching its maximum stain( 3.5 per thousand in EBCS-2,1995)

2. The reinforcement reaching its yielding stain and at the same time the concerete reaching its ultimate strain.

3. The concerete reaching its crushing stain before the reinforcement yields.

[The second mode of failure is called balanced failure and from this point forward it might be used as balanced failure or in terms of the amount of reinforcement as balanced reinforcement.]

*The first mode of failure, which is the most desirable in the senses that it gives ample time before complete collapse , occurs when the amount of reinforcement provided in the section is less than the balanced reinforcement.

*The second mode of failure occurs when the amount of reinforcement provided is such that the steel and the concerete reach their ultimate carrying capacity at the same time.

*The third mode of failure, which is undesirable in the sense that failure is catastrophic and immediate, is a result of reinforcing the section beyond the balanced reinforcement.
.
👉ሃሳብ ለመስጠት ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን👇
https://t.me/COTMp
👍10❤1😢1🙏1👌1
👉በ መቐለ ከተማ የሀገራት ከተሞችን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው

🌟በከተሞች ማስፋፊያና ፕላናቸው ላይ ያተኮረ የሀገራት የልምድ ልውውጥ መድረክ በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የዩጋንዳ እና ሶማሊላንድ ከተሞች ተቋማዊና መሠረተ -ልማታዊ ማስፋፊያ ፕሮግራም ሚኒስትር ዴዔታዎች ተገኝተዋል፡፡

🚧በመርሐ -ግብሩ የኢትዮጵያ ከንቲባዎችና የከተማ ልማት ባለሙያዎች እየተሳተፉ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
የልምድ ልውውጥ መድረኩን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በንግግር ከፍተውታል።
አቶ ጌታቸው የምክክር መድረኩ መቀሌ ከተማ ከጦርነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደውና ለቀጣይ የከተማዋ መስፋፋትና መልሶ ግንባታ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

🚧የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን በበኩላቸው፥ የልምድ ልውውጡ ከሦስቱ ሀገራት ተሞክሮዎች የሚቀመርበት መሆኑን አንስተዋል፡፡
ከኢትዮጵያ ከተሞች በማስፋፊያ ፕላንና መሠረተ-ልማት ግንባታዎች ማሳያነት ለተመረጠችው መቐለም በመልሶ ግንባታ ዋና የከተማ ልማት ስራዋ አዲስ ፍኖት የሚጀመርበት ነው ብለዋል።

⏺ተሳታፊዎቹ በቆይታቸው የመቐለ ከተማን የተለያዩ የመሰረተ-ልማት ገጽታዎችና የማስፋፊያ ፕላን ጉብኝት ያደርጋሉ።

Via FBC

@etconp
👍4❤2👌1
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706  ይደውሉ።
👍2❤1🏆1