👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
🖱ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
🖱jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
🚧anker bolt
🌟stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
🫵ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
☄ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
▶️አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉልን
ወይም በ @heavenic1 ፃፉልን።
👌ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

❤1👍1
👉ሒልተን ሆቴል
🌟ሒልተን ሆቴል አዲስ አበባ እኤአ ህዳር 3 ቀን 1969 ዓ.ም የተመረቀ ሲሆን የተነደፈው አሜሪካ በሚገኘው በዋርነር በርንስ ቶአን እና ሉንዴ ኪነህንጻ ፅህፈት ቤት ነበር።
🚧ጽ/ቤቱ በባህር ዳር፣ በጎንደር እና በየሃ አውዳዊ ሆቴሎችን ጨምሮ ነድፏል።
🌟ሒልተን ሆቴል በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢሲኤ እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቶች ምክንያት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለመጣው የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች መገኘት ተስማሚ የሆነ ማረፊያ ለመስጠት የታቀደ ከንጉሰ ነገስቱ ዋና ዋና ፕሮጀክቶች አንዱ ነበር።
🌟ሒልተን ሆቴል ውስጥ የምናያቸው ቀለሞች፣ ንድፎች፣ የቦታ መጠኖች፣ የብርሀን አገባቦች፣ ምጣኔዎች እና ሚዛኖች በሙሉ ታሪካዊውን እና ባህላዊውን የሰሜን ኢትዮዽያ ኪነህንጻ ያስታውሱናል።
Via ዳዊት በንቲ
@etconp

👍14🙏1
What is the split between the floors? When do we use this ?
📍 Queens supermarket, next to Ghion hotel
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr

🙏4👍1👏1
👉የ ዕለቱ ጠቃሚ ጉርሻ
.
▶️የፕረዘንቴሽን ፍርሀትን እንዴት ማስወገድ እንችላለን?
.
✍ፕረዘንቴሽን በትምህርት ሂወታችን ውስጥ ከሚያጋጥሙን ሂደቶችና የመፈተኛ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
*በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ መምህራን አሳሳይንመንቶችን ፣ ፕሮጀክቶችን ፣ የምርምር ስራዎችን እና የመሳሰሉትን ተማሪዎች በክላስ ውስጥ ፕረዘንት እንዲያደርጉ ይጠይቃሉ፡፡
*ከትምህርት አለም ውጪም በተለያዮ የስራ ጉዳዮች ላይ ፕረዘንት እንድናደርግ ሊጠበቅብን ይችላል፡፡
*ታዲያ በፕረዘንቴሽን ጊዜ የብዙዎች ችግር ፍርሀት ነው፡፡ ሰው ፊት ቆሞ የመናገር ፍርሀት፡፡
*የፕረዘንቴሽን ፍርሀት የብዙ ሰዎች ችግር ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት እስከ 80 % የሚሆኑትን ሰዎች ጋር ያለ ችግር ነው፡፡ በእርግጥ ችግር ነው ተብሎም ሊነሳም አይችል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም መምህራንን ጨምሮ የ public speaking ልምድ ያላቸው አርቲስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ የሀይማኖት መሪዎች ሁሉ የሚጋሩት common ስሜት ስለሆነ ነው፡፡
*ይህ የፕረዘንቴሽን (public speaking) ፍርሀት ጤናማ ስሜት ነው፡፡ የሁሉም ሰው የጋራ ሰሜትና እንዲያውም የራሱ ጥቅሞችም ያሉት ስሜት ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ፍርሀቱ በጣም ከበዛና ቅጥ ካጣ ነው፡፡
የሚከተሉት መንገዶች የፕረዘንቴሽንን ፍርሀት ለመቀነስና ውጤታማ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛሉ፡፡
1. የፕረዘንቴሽን ፍርሀት ጤናማና common ስሜት እንደሆነ መረዳት፡፡
Literally ሁሉም ሰው ይፈራል፡፡ ልዮነቱ፡አንዳንዶች ማኔጅ ያደርጉታል አንዳንዶች አያደርጉትም፡፡
*ይህ የፍርሀት ስሜት ሊያስደነግጠን ሳይሆን በደንብ እንድንዘጋጅ ሊያመላክተን ይገባል፡፡
*ፍርሀት ጥቅም አለው፡፡ ይሄውም ባዮሎጂካሊ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞንን መጠን ከፍ በማድረግ የበለጠ ኢነርጂ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
2. ፕረዘንቴሽን ልምምድ (rehearsal )
ፕረዘንቴሽን ልምምድ ይፈልጋል፡፡ ፕረዘንት የምናደርገውን ነገር በደንብ ማወቃችንን፣ ቋንቋችንን፣ ድምፃችንን እንዲሁም ሰአት አጠቃቀማችንን የምናስተካክለው በልምምድ ኀው፡፡
*ፕረዘንት የሚያደርግ ሰው ልክ እንደ መድረክ ተዋናይ ነው፡፡ ፕረዘንቴሽንም በራሱ በተወሰነ መንገድ ትወና ነው፡፡ በመሆኑም ማንም ተዋናይ በደንብ ሳይለማመድ መድረክ ላይ እንደማይወጣ ፕረዘንት የሚያደርግ ሰውም በበቂ ሁኔታ ልምምድ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
*በምንለማመድበት ጊዜ ጓደኞቻችን ፊት ሊሇን ይችላል ወይም ብቻችንን ቆመን ሰው ፊት እንዳለን በማሰብ መለማመድ ይቻላል፡፡
" Practice makes perfect"
3. መረጋጋት፣ እራስን ማረጋጋት
4. በቂ አየር መውሰድ ፣ መተንፈስ
5. ፕረዘንት የምናደርግበትን ቦታና መምህራኑን ቀድሞ ማወቅ፡፡ ይህም ሲባል ፕረዘንት የምናደርግበት ቦታ ቀደም ብለን በመሄድ ማየትና የምንቆምበትን ቦታ ስሜቱን መረዳት ነው፡፡
6. አለባበስን ማስተካከል፡፡ ጥሩ አለባበስ በራስ መተማመንን ይጨምራል፡፡
7. ፕረዘንት የማድረግ ፍላጎትን ማዳበር፣ ይህም ሲባል ፕረዘንቴሽንን እንደ ግዴታ ሳይሆን የሰራነውን ነገር ለሰዎች እንደምናሳይበት እንደ ጥሩ አጋጣሚ መውሰድ፡፡
8. በቂ አረፍት ወስዶ መገኘት
9. ቀደም ብሎ መገኘት (አለማርፈድ)
10. ከመጀመሪያው ውጤታማ ስራ መስራት፡፡ ምክንያቱም የአንዳንዶች የፍርሀት ምንጭ በቂ ስራ ካለመስራትና ካለመዘጋጀት ነው፡፡
.
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍14
👉SHORT COLUMN VS LONG COLUMN
.
▶️SHORT COLUMN: Short column is defined as the column that contains very large lateral dimension with reference to its length or height is called as short column. Here, the proportion of effective length to its lateral dimension is under or equivalent to 12.
.
*The proportion of effective length of a short column to its radius of gyration remains under 40 or equivalent to 40.
.
*Bulking tendency is very poor. A column buckling analysis results in finding out the maximum load that a column can sustain prior to collapsing.
.
*The load bearing strength is high with reference to the long column of the similar cross-sectional area.
.
*The collapsing of short column occurs due to crushing.
:
▶️LONG COLUMN: Long column is defined as the column that contains small lateral dimension with reference to its length or height. Here, the proportion of effective length of column to its lowest lateral dimension surpasses 12.
.
*The proportion of effective length of a long column to its lowest radius of gyration surpasses 40.
.
*Column buckling easily occurs in long and slender column.
.
*The load bearing strength of a long column remains under with reference to short column with similar cross sectional area.
.
*The column normally collapses in buckling.
:
http://t.me/ETCONpWORK

Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍11❤1
👉የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማማከር ቡድን ‘የጎጃም በረንዳ ኮሪደር’ እና ‘ቡልጋሪያ - ቄራ’ የአካባቢ ልማት ፕላን ፕሮጀክት ጥናት አጠና።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን ‘የጎጃም በረንዳ ኮሪደር’ እና ‘የቡልጋሪያ-ቄራ’ የአካባቢ ልማት ፕላን ፕሮጀክቶችን አሰርቷል፡፡
የጎጃም በረንዳ -አውቶቡስ ተራ አካባቢ የልማት ፕሮጀክት የጥናት አስተባባሪ የሆኑት መምህር ዳዊት አድብብ ፕሮጀክቱ 33.90 ሄክታር የሚሸፍን መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የቡልጋሪያ- ቄራ የአካባቢ ልማት ፕሮጀክት ስራን ሲሰሩ የቆዩ የዩኒቨርሲቲው የጥናት ቡድን 79 ሄክታር ፕሮጀክቱን ማስረከባቸውን መምህር መስፍን አለሙ ሄክታር ገልፀዋል፡፡
79 ሄክታር የሚሸፍን ሲሆን ቄራ፤ቡልጋሪያ እና ቴሌ አካባቢን የሚሸፍን የልማት ፕሮጀክት መሆኑን ገልፀዋል::
የፕሮጀክት ስራው የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች ያሳተፍ እንደነበር እና ተማሪዎች የተግባራዊ የመስክ ስራዎችን እንዲማሩ እና እውቀታቸውን እንዲያሳድጉ የረዳ ነበር።
በመጨረሻም የፕሮጀክቱ ባለቤት የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን የጥናት እና ማማከር ቡድኑ የሰራውን ስራ በተረከበበት ወቅት ዩኒቨርሲቲው ለማህበረሰብ እድገት ትኩረት በመስጠት ይህን የመሰለ ስኬታማ ስራ በማጠናቀቁ የተሰማውን ደስታ ገልፆ መሰል የልማት ፕሮጀክት ስራዎችን በቀጣይነት በጋራ መስራት የሚቻል መሆኑን አስረድተዋል፡፡
Via አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ

👍10❤2
👉Properties of Fresh Concrete
🌟Fresh Concrete
▶️Fresh concrete is that stage of concrete in which concrete can be moulded and it is in plastic state. This is also called "Green Concrete". Another term used to describe the state of fresh concrete is consistence, which is the ease with which concrete will flow.
🌟Properties of Fresh Concrete
⏺1. Setting of Concrete
The hardening of concrete before its hydration is known as setting of concrete. OR
The hardening of concrete before it gains strength. OR
The transition process of changing of concrete from plastic state to hardened state. Setting of concrete is based or related to the setting of cement paste. Thus cement properties greatly affect the setting time.
▶️Factors affecting setting
1. Water Cement ratio
2. Suitable Temperature
3. Cement content
4. Type of Cement
5. Fineness of Cement
6. Relative Humidity
7. Admixtures
8. Type and amount of Aggregate
⏺2. Workability of Concrete
Workability is often referred to as the ease with which a concrete can be transported, placed and consolidated without excessive bleeding or segregation.
▶️The internal work done required to overcome the frictional forces between concrete ingredients for full compaction. It is obvious that no single test can evaluate all these factors.
In fact, most of these cannot be easily assessed even though some standard tests have been established to evaluate them under specific conditions.
In the case of concrete, consistence is sometimes taken to mean the degree of wetness; within limits, wet concretes are more workable than dry concrete, but concrete of same consistence may vary in workability.
Because the strength of concrete is adversely and significantly affected by the presence of voids in the compacted mass, it is vital to achieve a maximum possible density.
This requires sufficient workability for virtually full compaction to be possible using a reasonable amount of work under the given conditions.
Presence of voids in concrete reduces the density and greatly reduces the strength: 5% of voids can lower the strength by as much as 30%.
Slump Test can be used to find out the workability of concrete.
⚡️አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና ጨረታዎች በ ትኩሱ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ
https://t.me/ETCONpWORK

👍4🙏4❤2
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
🖱ፕሌት 1mm-30mm any size
🖱jbolt 12mm-32mm
🖱anker bolt
🖱stafa
🖱any modefic work
🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
📩 @heavenic1 ፃፉልን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።

👍3
Ethio Construction Engineering
👉Properties of Fresh Concrete 🌟Fresh Concrete ▶️Fresh concrete is that stage of concrete in which concrete can be moulded and it is in plastic state. This is also called "Green Concrete". Another term used to describe the state of fresh concrete is consistence…
👉Factors affecting concrete workability
🚧i. Water content or Water Cement Ratio
▶️More the water cement ratio more will be workability of concrete Since by simply adding water the inter particle lubrication is increased.
▶️High water content results in a higher fluidity and greater workability but reduces the strength of concrete. Because with increasing w/c ratio the strength decreases as more water will result in higher concrete porosity. So, the lower the w/c, the lower is the void volume/solid volume, and the stronger the hardened cement paste.
▶️Increased water content also results in bleeding, hence, increased water content can also mean that cement slurry will escape through the joints of the formwork(Shuttering)
🚧ii. Amount and type of Aggregate
▶️Since larger Aggregate sizes have relatively smaller surface areas (for the cement paste to coat) and since less water means less cement, it is often said that one should use the largest practicable Aggregate size and the stiffest practical mix. Most building elements are constructed with a maximum Aggregate size of 3/4" to 1", larger sizes beingprohibited by the closeness of the reinforcing bars Because concrete is continuously shrinking for years after it is initially placed, it is generally accepted that under thermal loading it will never expand to it's originally-placed volume. More the amount of aggregate less will be workability.
▶️Using smooth and round aggregate increases the workability. Workability reduces if angular and rough aggregate is used.
▶️Greater size of Aggregate- less water is required to lubricate it, the extra water is available for workability
Angular aggregates increases flakiness or elongation thus reduces workability.
▶️Round smooth aggregates require less water and less lubricationand gretaer workability in a given w/c ratio
Porous aggregates require more water compared to non absorbent aggregates for achieving sam degree of workability.
🚧iii. Aggregate Cement ratio More ratio, less workability. Since less cement mean less water, so the paste is stiff.
🚧iv. Weather Conditions
▶️1. Temperature
⏺If temperature is high, evaporation increases, thus workability decreases.
▶️2. Wind:
⏺If wind is moving with greater velocity, the rate of evaporation also increase reduces the amount of water and ultimately reducing workability.
🚧v. Admixtures
▶️Chemical admixtures can be used to increase workability.
⏺Use of air entraining agent produces air bubbles which acts as a sort of ball bearing between particles and increases mobility, workability and decreases bleeding, segregation.
⏺The use of fine pozzolanic materials also have better lubricating effect and more workability.
🚧vi. Sand to Aggregate ratio
▶️If the amount of sand is more the workability will reduce because sand has more surface area and more contact area causing more resistance.
https://t.me/COTMp

👍11🙏1🏆1
👉የዘመን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ማስፋፍያ ፕሮጀክት ንድፍ ውድድር
🌟የዘመን ባንክ ያዘጋጀውን የዘመን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ማስፋፊያ ፕሮጀክት የንድፍ ውድድር አለበል ደስታ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች አሸንፏል።
▶️አንደኛ አለበል ደስታ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች
▶️ሁለተኛ የማ አርክቴክቸር ኃ/የተ/የግ/ማ
▶️ሶስተኛ ኢንላብስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ ወጥተዋል።
🚧ውድድሩን በበላይነት ያስተናበረው አንጋፋው ህንጻ ነዳፊ አቶ ውሂብ ከበደ ነው።
⏺ዳኞች
1. ዶክተር ኢንጅነር ውብሸት ብርሀኑ :-ህንጻ ነዳፊ
2. ወ/ሮ ማርሸት መንግስቱ:-ህንጻ ነዳፊ
3. አቶ ዳዊት በንቲ:-ህንጻ ነዳፊ
3. አቶ ዘሪሁን ይልማ:-መዋቅር ነዳፊ
🖱ሽልማቱ በአዲስአበባ ሂልተን ሆቴል ተካሂዷል።
🌟አቶ ኤርምያስ እሸቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ለአሸናፊው ሽልማት ሰጥተዋል።

👍12👌6❤4
Lightweight floor structure
( steel decker)
- steel beam (joist)
- steel sheet nailed to the steel beam
- reinforcement bar
- concrete - pouring concrete
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
( steel decker)
- steel beam (joist)
- steel sheet nailed to the steel beam
- reinforcement bar
- concrete - pouring concrete
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍4🏆2
👉ዛሬ ስለ Roof ጥቂት እንዳስሳለን
🌟ጣራ (roof) በስነ ህንፃ ንድፋ ውስጥ ዋና የሆነውን ቦታ(space) በመፋጠር ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ በስፍራው ውስጥ ያለውን የእንቅስቃሴና ተግባራት በማገናዘብ አማካይ የሆነውን የቁመት ልኬትን እንዲሁም የአየር ሁኔታን በዋናነት በማጥናት ይሰራል።
🚧ከዚህ ጋር በተያያዘም የምንገነባውን ግንባታ ቁመት የሚወስን ሲሆን በተለያየ ቅርፀና የግንባታ መሳሪዎች ይኖሩታል፤ ከነዚህም ውስጥ
🖱1. አሞራ ክንፍ (gabled roof) የምንለው በሁለት በኩል ያጋደለ መዋቅር ያለው ሲሆን በላዩ ለሚከሰቱ እንደ ዝናብ እና የበረዶ ክምርን በቀላሉ ለማስወገድ ተመራጭ ነው።
🖱2. sloped roof ሲሆን ከመጀመሪያው የሚለየው የሚያጋድለው ክፍሉ በአንድ በኩል በመሆኑ ነው ይህም የግንባታ ጊዜና እቃን የማቃለል አማራጭን ይወስዳል።
🖱3. ሶስተኛውና ሌላኛው በተለይም በዘመናዊ የስነ ህንፃ ዘርፍ የሚታየው በአሰራሩም ከሌሎቹ የሚለየው flat roof የሚባለው የጣሪያ አይነት ሲሆን የሚሰራበት የግንባታ እቃም እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ጠንካራ እቃዎችን በመጠቀም ነው ዝርግ(flat) የሚለውን ስያሜ ያግኝ እንጂ በአይናችን የማናየው የማጋደል ድርሻ በሁለቱም ወይም በአንዱ በኩል ይኖረዋል።
✨flat roof ተመራጭ የሆነባቸውን ምክንያቶችን ስናይ
⏺በዝናብ ወቅት ድምፅን በመቀነሱ፣ የሙቀት መከላከያ(insulation) በማቀናጀቱ፣
⏺ጠንካራና ረጅም እድሜ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በላዩ ማስቀመጥ በማስቻሉ ነው።
🚧ጣራዎች(roofs) ከሚሰጡን የመጀመያ ደረጃ አገልግሎት በተጨማሪ እንደ green roof ያሉ ተክሎችን በላያቸው ላይ በማብቀል እንዲሁም solar panels በመያዝ ታዳሽ ለሆነው የግንባታ ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋጽኦ የበረክታሉ!

👍9❤1