Lightweight floor structure
( steel decker)
- steel beam (joist)
- steel sheet nailed to the steel beam
- reinforcement bar
- concrete - pouring concrete
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr

👍4🏆2
👉ዛሬ ስለ Roof ጥቂት እንዳስሳለን
🌟ጣራ (roof) በስነ ህንፃ ንድፋ ውስጥ ዋና የሆነውን ቦታ(space) በመፋጠር ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ በስፍራው ውስጥ ያለውን የእንቅስቃሴና ተግባራት በማገናዘብ አማካይ የሆነውን የቁመት ልኬትን እንዲሁም የአየር ሁኔታን በዋናነት በማጥናት ይሰራል።
🚧ከዚህ ጋር በተያያዘም የምንገነባውን ግንባታ ቁመት የሚወስን ሲሆን በተለያየ ቅርፀና የግንባታ መሳሪዎች ይኖሩታል፤ ከነዚህም ውስጥ
🖱1. አሞራ ክንፍ (gabled roof) የምንለው በሁለት በኩል ያጋደለ መዋቅር ያለው ሲሆን በላዩ ለሚከሰቱ እንደ ዝናብ እና የበረዶ ክምርን በቀላሉ ለማስወገድ ተመራጭ ነው።
🖱2. sloped roof ሲሆን ከመጀመሪያው የሚለየው የሚያጋድለው ክፍሉ በአንድ በኩል በመሆኑ ነው ይህም የግንባታ ጊዜና እቃን የማቃለል አማራጭን ይወስዳል።
🖱3. ሶስተኛውና ሌላኛው በተለይም በዘመናዊ የስነ ህንፃ ዘርፍ የሚታየው በአሰራሩም ከሌሎቹ የሚለየው flat roof የሚባለው የጣሪያ አይነት ሲሆን የሚሰራበት የግንባታ እቃም እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ጠንካራ እቃዎችን በመጠቀም ነው ዝርግ(flat) የሚለውን ስያሜ ያግኝ እንጂ በአይናችን የማናየው የማጋደል ድርሻ በሁለቱም ወይም በአንዱ በኩል ይኖረዋል።
✨flat roof ተመራጭ የሆነባቸውን ምክንያቶችን ስናይ
⏺በዝናብ ወቅት ድምፅን በመቀነሱ፣ የሙቀት መከላከያ(insulation) በማቀናጀቱ፣
⏺ጠንካራና ረጅም እድሜ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በላዩ ማስቀመጥ በማስቻሉ ነው።
🚧ጣራዎች(roofs) ከሚሰጡን የመጀመያ ደረጃ አገልግሎት በተጨማሪ እንደ green roof ያሉ ተክሎችን በላያቸው ላይ በማብቀል እንዲሁም solar panels በመያዝ ታዳሽ ለሆነው የግንባታ ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋጽኦ የበረክታሉ!
@etconp

👍9❤1
ማሳሰቢያ / announcement
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍3
👉የ ዕለተ ዕሁድ ጉርሻ @ETCONp
🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን?
🚧አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡
🌟የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡
Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡
Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡
Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

🙏8👍1
ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ
ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማህበር ተደራጅተው ሕጋዊ ሰውነት በመያዝ ወደ ግንባታ የገቡ፣ የግንባታ ሥራ ጅማሮ ላይ ያሉ እንዲሁም በዝግጅት ደረጃ ላይ ያሉ ሳይቶችን የጉብኝት ፕሮግራም ተካሄደ!
ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ‹‹ይዞታዬን አጋራለሁ! ከተማዬን አለማለሁ!›› በሚል መርህ ኅብረት ሥራ ማህበራት እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ኅዳር 08 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገው ጉብኝት ማህበራቱ እና ባለድርሻ አካላት በስፍራው ተገኝተው ማበረታቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉም ቃል ገብተዋል፡፡ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመስክ ጉብኝት አድርጓል፡፡
በዚሁ መሠረት በመጀመሪያ በጣሊያን ኤምባሲ አካባቢ ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ወደ ሥራ የገባው የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማህበር በኅዳር 08 ቀን 2016 ዓ.ም ከሥራ ተቋራጭ ጋር በመፈራረም የቁፋሮ ሥራ የመንግሥት አጋር ድርጅቶች እና የኅብረት ሥራ ማህበሩ አባላት በተገኙበት ተጀምሯል፡፡
ኅዳር 09 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ ደግሞ ቡልጋሪያ ሳይት በክረምቱ ወር ግንባታ የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመስክ ምልከታ ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተደርጓል፡፡ የሾሪንግ ሥራ መጠናቀቁን እና ቁፋሮ በቅርብ ጊዜ በማጠናቀቅ እስትራክቸራል ማሳረፍ እንደሚጀመር የሥራ ተቋራጩ ለተገኙ እንግዶች ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የኅብረት ሥራ ማህበሩ አመራር ግንባታው በቶሎ ለማጠናቀቅ ከሕንፃ ተቋራጩ ጋር በቅርበት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ግንባታውን በታቀደበት ጊዜ ለማጠናቀቅ እንዲቻል ለግነባታ የሚዋጣውን ቅድመ ክፍያ ማጠናቀቅ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፡፡
የላንቻ ሳይትን በሚመለከት ባለይዞታው ቦታውን በማፅዳት ለግንባታ ዝግጁ ያደረጉ ሲሆን የኅብረት ሥራ ማህበሩ ቀጣይ ተግባራት እንደተጠናቀቁ ወደ ስራ የሚገባ መሆኑን እንገልፃለን።
በአጠቃላይ በሦስቱም ሳይቶች የተደረገው ምልከታ ጥሩ መረጃ በሚባል እየተከናወነ መሆኑን እና በቀጣይ የኅብረት ሥራ ማህበሩ አባላት እና አጋር ተቋማት በቅንጅት በመሥራት ውጤታማ የሆነ ሥራ እንደሚጠበቅ ለማወቅ ተችሏል፡፡
እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች የሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ደስተኛ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን አባላትን እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡

👉ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ
🌟ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡
🚧ግንባታው በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ እንዲያመርት እቅድ ተይዞለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ነው እየተገነባ የሚገኘው፡፡
🚧የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቱን የማብላላት ተግባር ያለውን የፋብሪካው ክፍል እና ወደ ቀጣዩ ሂደት ማስተላለፊያ ቱቦ መጠናቀቁም ተገልጿል፡፡
🖱ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ ከቻይና ባለሀብቶች ጋር በመሆን እየተገነባ ያለውን ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ቀንና ማታ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡
Via FBC

🙏6👍2❤1🏆1
👉ዘመን ባንክ ከዋናዉ መስሪያ ቤቱ ህንፃ በመቀጠል 2ኛዉን ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ገለፀ
🌟ዘመን ባንክ በቅርቡ ላስገነባዉ የዋና መስሪያቤቱ ህንፃ የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሚል የንድፍ ዲዛይን ዉድድር ማካሄዱን በመግለፅ አሸናፊዉን ይፋ አድርጓል።
🚧ባንኩ 1.5 ቢሊዮን ብር ገደማ ወጪ ላደረገበት እና በቅርቡ ላስመረቀዉ ባለ 36 ወለል ህንፃ ለማስፋፋት በሚል በያዘዉ ፕሮጀክት ሁለተኛዉን ህንፃዉን ሊገነባ መሆኑን አሳዉቋል።
🚧በ 2 ሺህ ካሬሜትር ላይ ለሚያርፈው የህንፃው ንድፍ ስራ በተደረገዉ የዲዛይን ዉድድር አለበል ደስታ አማካሪ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ መዘገባችን ይታወሳል።

❤9👍3
A class A road 🛣️ with class E kinda AC layer thickness.
Kenya 🇰🇪 National Highways Authority notifies the public that traffic flow along the Thika - Garissa Road (A3) has been affected by floods at Arer, approximately 41kms from Bangali Town. The right hand side of the Road has been washed away following the ongoing flooding.
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Kenya 🇰🇪 National Highways Authority notifies the public that traffic flow along the Thika - Garissa Road (A3) has been affected by floods at Arer, approximately 41kms from Bangali Town. The right hand side of the Road has been washed away following the ongoing flooding.
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤1
🫵የ ዕለተ ሰኞ ጉርሻ
👉Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ?
🚧Highschool ላይ አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ😁 ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ራሱ የሆነ Style አለው።
▶️ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ።
▶️ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል።
✳️ የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው
1⃣ የ case study assignments
እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው።
📚1Table contents
📚2 introduction
📚3 main part
📚4 conclusion
📚5 reference
አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ....
📍1 Table contents
ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ
የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....😊
📍2 Introduction
ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA ቢሆን Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ መስጠት ነው።
📍3 main part
ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን ሙሉ ማብራሪያ የምንሰጥበት ክፍል ነው።
📍4 conclusion
ይሄ ደግሞ main part ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤ ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ 7-10 page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ።
📍5 reference
መቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😘) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን sources እንጎረጉራለን ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው። ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ። ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ modulu ሲጀመረ የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ Apa format ምንድን ነው?
የ reference አጻጻፍ style ነው
ይመቻችሁ 🥰

👍9🙏2❤1
Which REVIT plug-in do you use the most if you use REVIT ?
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
ማሳሰቢያ / announcement
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2
የሕንፃ ስጋት ደረጃ መመሪያ.pdf
1.1 MB
👉የመሰረተ ልማት ቅንጅት፤ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን - Infrastructure Integration, Construction Permit & Control Authority
🚧(አአ ከተማ አስተዳደር / AA City Administration)
🌟 የሕንፃ ስጋት ደረጃ መመሪያ
ቁጥር 02/2012 ዓም (Building Risk-Level, Directive No.02/2020

የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ 1-4-2021.pdf
15 MB
👉የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ ቁጥር ዝ34/2021 Construction Audit Directive No.34/2013
🚧(Enacted by FDRE Urban Development & Construction Ministry (በኢፌዴሪ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስተር የወጣ)

👍14❤6🕊3🙏1
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
❤3👌1
What do we call this bar ?
ማሳሰቢያ / announcement
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ማሳሰቢያ / announcement
የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question
From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).
ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7😢1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

🏆4👍1