👉ግንባታ ላይ አደጋ⚡️
🚧እየተገነባ ባለው ህንጻ የአፈር ክምር ተደርምሶ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ፡፡
🌟በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሸዋ ሱፐርማርኬት አካባቢ በመገንባት ላይ ባለ ህንጻ የአፈር ክምር ተደርምሶ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ አንድ ሰዉ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል፡፡
⏺ህይወቱ ያለፈዉና ጉዳት የደረሰበት ሰዉ በዚሁ የህንጻ ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ መሆናቸው ታውቋል፡፡
🚧የሟቹ ዕድሜ 37 ዓመት የተገመተ ሲሆን አስከሬኑን ከተጫነበት አፈር ለማዉጣት 1:30 ሰዓት ፈጅቷል ።
⏺ጉዳት የደረሰበት ሰዉ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል።
⏺የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ አቶ ንጋቱ ማሞ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት አደጋ የተከሰተበት የህንጻ ግንባታ ስራ የደህንነት መስፈርቶችን ያልጠበቀና አሁንም ለአደጋ ስጋት በመሆኑ ተመሳሳይ አደጋ እንዳያጋጥም የሚመለከታቸዉ አካላት የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስዱ እሳስበዋል፡፡
⏺በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከሶስት ቀናት በፊት በህንጻ ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ይታወሳል።
▶️የኮንትራክሽን ስራዎች በሚሰሩበት ጊዜ አስሪዎችም ሆነ ሙያተኞች አስፈላጊዉን የደህንነት መርሆዎች ባለመከተል መሰል አደጋዎችን የሚያስከትል በመሆኑ የጥንቃቄ እንዲደረግ መልዕክት ቢተላለፍም ተግባራዊ በአለመሆኑ አደጋዉ እየተደጋገመ ይገኛል ብለዋል፡፡
ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም
Via EthioFM 107.8
@etconp

👍5😢3
Aslab supported by columns without beams
Anonymous Quiz
6%
Two way slab
11%
One way slab
14%
Ribbed slab
69%
Flat slab
👍14
Beam designed ni case of bending moment more than moment of resistance;
Anonymous Quiz
13%
Singly reinforced
62%
Doubly reinforced
13%
Fixed
12%
Continuous
👍12
🪡 Post tension
ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ልዩነቱን ሌላ ጊዜ በሰፊው አብራራለው ዛሬ ስለ post tension እናውጋ!
Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension ግን በ precast ማምረቻ warehouseኦች ላይ ሚተገበር ነው።
በpost tension ጊዜ መጀመሪያ ብረት እናነጥፋለን(bottom bar) ኮለኖች አካባቢ lower reinforcement እናበጃለን ከዛም ኮለኖች አካባቢ punching shear reinforcement እናበጃለን (drop panel in exceptional case ካልሆነ አንጠቀምም) ከዛም chair bar (“ከበሌቶ”) ካረግን በኋላ strand እንዘረጋለን ከዛም በ side formwork በኩል መወጠሪያ ብረቶቻችንን ካወጣን በኋላ anchorage እና grout vent እንዘረጋለን ከዛም እናጠብቃቸዋለን ከዛም top reinforcement (minimum reinforcement ለ shrinkage እና ለ temperature) ከዛም ኮንክሪት መሙላት ከዛም ያወጣነውን ቴንደን መወጠር ከዛም የተመዘዘውን መጠን መለካት ( measuring elongation) ከዛም የወጡትን የ strand ጫፎች መለካት ከዛም ክፍተቱን (void) በሲሚንቶ (cement screed) መሙላት።
PART 1
YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍15❤4
For aroom size 3x5m such slab will be designed;
Anonymous Quiz
47%
Two way
43%
One way
6%
Cantilever
4%
Ribbed
😢10👍7🏆2🕊1
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ማለትም የምንጀምር ይሆናል።
🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ያግዙ። ሊንኩ ይሄው 👇👇👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍14❤10
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1👍1
Admixture is used to decrease the setting time of cement
Anonymous Quiz
29%
Accelerator
19%
Reducer
42%
Retarder
9%
Pazzolanic
👍11🕊4⚡1
👉አንድን ጨረታ የሚያሸንፈው ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢ ተጫራች ወይስ ከመሐንዲሱ ግምት ተቀራራቢ የሆነ ዋጋ ያስገባ ተጫራች?
🚧ጨረታ ለተቋራጮች በሁለት አይነት መንገድ ሊፈጸም ይችላል።
🖱አንደኛ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ማንኛውም ብቁ የሆነ፣ ህጋዊ ፍቃድ ያለው እና ፍላጎት ያለው ተቋራጭ መሳተፍ የሚችልበት በጋዜጣ ወይም በአካባቢው ባሉ የማታወቂያ መንገዶች ወይም በማህበራዊ መገናኛ ድረገጾች (website) ላይ በሚለቀቅ የተጫራችነት ግብዣ ጥሪ (Invitation to Tender) አማካኝነት ተጫራቾች ኩል ዕድል ተሰጥቷቸው እንዲሳተፉ የሚጋበዙበት eሂደት ሲሆን ሁለተኛው ውስን ጨረታ የሚባል ነው። ውስን ጨረታ አንድ ተጋባዥ ወይም ውስን ቁጥር ያላቸው ልዩ መስፈርት የተሰጣቸው ተጫራቾች ጋር በሚደረግ ድርድር ወይም የመለያ ጨረታ አማካኝነት የሚከናወን የጨረታ አይነት ነው።
⏺በግልጽ ጨረታ ሂደት ደግሞ አጫራቹ አካል ሁለት አይነት መንገድን ሊጠቀም ይችላል።
▶️[አንደኛው] ፖስት ኳሊፊኬሽን (Post Qualification) የሚባል ሲሆን ሥራው ቀለል ያለ እና ማንኛውም ተጫራች ሊያከናውነው የሚችል ከሆነ ቅድሚያ ኢኮኖሚያው (የገንዘብ) መጠናቸውን መመዘን ነው።
✨በዚህ ሂደት ቅድሚያ ቅንሽ ዋጋ ያስገቡ ተጫራቾች ተለይተው እነዚያ ደግሞ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው አሸናፊ የሚለይበት መንገድ ነው።
▶️[ሁለተኛው] ፕረ ኳሊፊኬሽን (Pre-Qualification) የሚባለው ደግሞ ማንኛውም ተጫራች ቅድሚያ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው በኋላ በገንዘብ ዝቅተኛ ያስገባው አሸናፊ የሚሆንበት የጨረታ ምዘና መንገድ ነው።
✨በመሆኑ ይህ ሂደት በፌደራል የግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የወጣው መመሪያ ክፍል አምስት (5) ንዑስ ክፍል (1), (2) እና (3) ላይ በዝርዝር የተብራራ ነው።
🌟በመሆኑም በጨረታ ሰነዶች ምዘና (Bid Response Document Evaluation) ሂደት ላይ ተጫራቾት እንደጨረታ ሰነዱ አወጣጥ ተመስርቶ በቅድሚያ ዝቅተኛ ዋጋ ያስገቡትን በመምረጥ (Post Qualification ሂደትን በመከተል) በቴክኒካል ሰነዳቸው አXእናፊውን የሚለይበትን መንገድ ሊከተል ይችላል።
🌟አልያም ደግሞ Pre-Qualification ሂደትን በመከተል ቅድሚያ የቴክኒካል ሰነዳቸው ታይቶ ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ብቻ ተለይተው ዝቅተኛ ገንዘብ ባስገባ (Lowest bidder) የሚለዩበት መንገድ ነው።
🌟ይህ ሁለቱም መንገድ በግል ፕሮጀክቶችም ይሁን በመንግሥት ፕሮጀችቶች ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉና ህጋዊ እውቅና ያላቸው መንገዶች ናቸው።
✨የጨረታውን አከፋፈት በተመለከተ በክፍል 2 (2.2.1.5) ላይ እንደተብራራው ቃለጉባኤ ተይዞ፣ የጨረታውን አከፋፈት ሂደት ላይ ውይይት ከተካሄደባቸው ጉዳዮች በተጨማሪ ጨረታው ሲከፍተ የተገኙ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው ስለጨረታው አከፋፈት ሂደት የሚያብራራ ቃለጉባኤ ላይ ስማቸውን እና ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይገባቸዋል።
✨አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የመሐንዲስን ግምት ያማከለ የጨረታ ሰነዶች ምዘና የሚካሄድበት አጋጣሚ አለ። ይህም Federation Internationale Des Ingenieurs Conseil – FIDIC አንቀጽ 14 ላይ እንደተገለጸው ተጫራቾች መሐንዲሱ ገምቶ ያስቀመጠውን የግንባታ ዋጋ (Engineering Estimation of Construction Cost) እንደመነሻ በመቁጠር ተጫራቾች ከግምቱ በታች ከ20% በታችን የቀነሰ ዋጋ እንዳያስገቡ ወይም ከግምቱ በላይ ከ20% በላይ እንዳይጨምሩ ገደብ በማስቀመጥ ከዚህ እሳቤ ውጪ የሆኑትን የተጫራቾች ሰነዶች በመጣል በዚህ ክፍተተ (interval) ውስጥ ያሉትን ብቻ የማወዳደር ሥራ የሚሰሩበት መንገድ ነው። ቢሆንም ግን ይህ አካሄድ ግምቱን ባወጣው መሐንዲስ (ግለሰብ) ጥንቃቄ እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ብዙ ክፍተቶች የሚፈጠሩበት ቢሆንም የፌደራል መንግስት የግዢ መመሪያ ቀድሞ በነበረው በዚህ አሰራር ላይ ግልጽ ማብራሪያ ሳያስቀምጥ አልፎታል።
#ConstructonContract
#Tender

👍30❤3🙏1🕊1
BRIDGE EXPANSION PROJECT
Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹
YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹
YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
❤4👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What type of foundation is this ?
Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹
YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹
YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍8
Steel stretched after casting of concrete is
Anonymous Quiz
13%
Pre tension
55%
Post tension
17%
Pre casting
15%
Post casting
❤5👍2🙏1
The best shape of aggregate for concrete workability
Anonymous Quiz
45%
Rounded
19%
Elongated
22%
Flaky
15%
Conical
❤10
❤15🏆5👍2
👉የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 75 በመቶ ያሟላል የተባለዉ የከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ ስራ ሊጀምር ነዉ
🚧በ 5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘዉና ከሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ተጠናቆ ስራዉን እንጀሚጀምር የሚጠበቀዉ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት 150 ቶን ከሰል የማምረት አቅም እንዳለዉ ተዘግቧል።
🌟ከኢፕድ የተገኘዉ መረጃ እንደሚያሳየው በዳዉሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተገነባ የሚገኘዉ የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን 75 በመቶ የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ያሟላል ተብሏል።

👏8❤2👍2
Maximum load that a structure member can bear
Anonymous Quiz
83%
Ultimate load
12%
Safe load
3%
Crippling load
2%
Curtail load
❤5👍3
One of the following has no measuring unit
Anonymous Quiz
9%
Stress
44%
Elasticity
35%
Strain
12%
Force
🏆7👍4