Precast Saporex slab
My question is how can you make water proof?
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍8🙏1
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethio Construction Engineering
🫵የቀጠለ 🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል 🌟Part Two Is Uploaded ✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇 https://youtu.be/o1oWPAg-Faw?si=tivPr7zGqamFbg3C
🫵ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን🤚
📍AUTOCAD በ ኣማርኛ ይማሩ
🌟ቃል በገባነው እና ብዝዎች በጠየቁን መሰረት Basic Amharic Autocad Tuetorial Video እየለቀቅን እንገኛለን
🚧ዛሬም ካባለፈው የቀጠለ ምዕራፍ 3 እና 4 (Part 3 &4 )ለቀነዋል
▶️በየቀኑ እየለቀቅን በ ኣንድ ሳምንት ብቁ ጀማሪ የ ኣውቶካድ ባለሞያ ይሆናሉ።
🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል
✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇
https://youtu.be/hM0LQerDlWs

🙏4👍3❤2
Ethio Construction Engineering pinned «👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ማለትም የምንጀምር…»
Ethio Construction Engineering
🫵ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን🤚 📍AUTOCAD በ ኣማርኛ ይማሩ 🌟ቃል በገባነው እና ብዝዎች በጠየቁን መሰረት Basic Amharic Autocad Tuetorial Video እየለቀቅን እንገኛለን 🚧ዛሬም ካባለፈው የቀጠለ ምዕራፍ 3 እና 4 (Part 3 &4 )ለቀነዋል ▶️በየቀኑ እየለቀቅን በ ኣንድ ሳምንት ብቁ ጀማሪ የ ኣውቶካድ ባለሞያ ይሆናሉ። 🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል…
🫵የቀጠለ
🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል ምዕራፍ 4 (Part 4) ተለቆዋል
🌟Part 4 Is Uploaded
📍SHARE LIKE እና SUBSCRIBE በማረግ አግዙን 👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

❤8👍4
Ethio Construction Engineering
🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል 🌟Part One Is Uploaded ✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇 https://youtu.be/Xfj-rDsfo1w?si=2Rxj_EEKFZlAoMoB
🫵የቀጠለ
🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል ከ ምዕራፍ 1 እስከ 5 ተለቆዋል
🌟Part 1 - 5 Is Uploaded
📍SHARE LIKE እና SUBSCRIBE በማረግ አግዙን 👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል ከ ምዕራፍ 1 እስከ 5 ተለቆዋል
🌟Part 1 - 5 Is Uploaded
📍SHARE LIKE እና SUBSCRIBE በማረግ አግዙን 👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🙏14👍3
🌟የ ኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከ መሬት ወይም ከወለል ያላቸው ከፍታ
✨(Electrical Accessories Height from the floor):-
========================
☑️ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ማለትም ማብሪያና ማጥፊያ፣ ሶኬት፣ ቆጣሪ፣ ዲስትሪቢዩሽን ቦርድ ወ.ዘ.ተ. ከወለል ያላቸውን ከፍታ ነው የምናየው።
☑️ብዙዎቻችሁ ስለነዚህ አክሰሰሪዎች ትክክለኛ ቦታ ለማወቅ ብዙ መፅሐፍ አንብባችሁ ይሆናል፤ ምናልባት ትክክለኛ መረጃ አላገኝ ብላችሁ ግራ ተጋብታችሁ ይሆናል፤ ወይም ደግሞ አንፃራዊ ትክክለኛ ቦታውን አውቃችሁ የምትሰሩም ትኖራላችሁ። ጭራሹንም ደግሞ ስለ አቀማመጡ ግድ የማይሰጣችሁ አስባችሁትም የማታውቁ መስራቱ ላይ ብቻ ትኩረት የምታደርጉ ትኖራላችሁ። ሁላችሁም ተከታተሉን መልሱን ታገኛላችሁ።
☑️አሜሪካን ሀገር የሚገኘው "ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ደንብ" ወይም "National Electrical Code" የተባለው የግል ድርጅት ስለሁሉም ጥቃቅን የሚባሉት እንኳን ሳይቀሩ በስፋት ህጎችንና መመሪያዎችን አስቀማጧል። አሁንም የአለማችን ሀገሮች እየተጠቀሙበት የገኛሉ። ነገር ግን የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ምንም ያለው ነገር የለም።
☑️"አለም አቀፍ የኤሌክትሪክ ደንብ" "International Electrical Code" ቢሆንም ግለፅ የሆነ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ያስቀመጠው ነገር የለም።
☑️"የኢትዮጵያ ህንፃ ደንብ መመሪያ" ወይም "Ethiopian Building Code standard" የሚለው መፅሃፍም ምንም እንኳን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ህጎች በዚህ መፅሐፍ የሚዳኙ ቢሆንም አብዛኞቻችሁ እንዳያችሁትና ከስሙም እንደምንረዳው ለግንባታ/ለሲቪል ስራው ብቻ የተዘጋጀ ነው የሚመስለው ፤ ለማንበብ ስትሞክሩም እንቅልፍ ጠሪ ነው ። ራሱን የቻለ የኤሌክትሪክ ህግ የለም በዛ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ስራውም ተጠቅልሎ ለሲቪል ምህንድስናው ተሰቷል። እንኳን ስለኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ሌሎች ህጎችም መፅሐፉ ላይ የተጠቀሱት በግልፅ አልተቀመጡም።
☑️ ስለዚህ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ እነዚህ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ ካልተጠቀሰ ለምን ከፍታቸውን ማወቅ አስፈለገ? ለምን እንደፈለግን አንዘረጋቸውም/አናስራቸውም?
🔸መለሱም አዎ በግልፅ የተቀመጠው ህግ ያላቸው ሀገሮች ሊኖሩ ቢችሉም። እንደምሳሌ በተጠቀሱት ላይ ግልጽፅ የሆነ ህግ የለም። ነገር ግን ለእይታ እንዳይደብር በማሰብ፣ ለመጠቀም ለሁሉም አምች እንዲሆን፣ አደጋን ለመቀነስ በማሰብ እንዲሁም አቅመደካምችን፣ ህፃናትንና አካል ጉዳተኞችን ግምት ውስጥ በማስገባት የተለመደ የከፍታ መጠን አለ።
🔹ስለዚህ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ የስምምነት ወይም የምርጫ ጉዳይ ነው። ነገር ግን በጣምም ከፍም ሆነ ዝቅ ማለት የለባቸውም የተለየ ፍላጎት ከሌለ በስተቀር። በተቻለ መጠን ፊት ለፊት የሚታይና ለአጠቃቀም ምቹ ማድረግ ነው። በብዛት የምንጠቀምበት የተለመደ ከፍታ አለ እሱን ከማየታችን በፊት የበለጠ ትኩረት ስለሚገባን ነጥቦች እንይ:-
🔘አንዴ በጀመርነው ከፍታ መጨረስ። ይህ የአብዛኛው ሙያተኛ ችግር ነው። ነገር ግን መሆን ያለበት ቦታ ላይ በተለያየ ምክንያት ማድረግ ካልቻልን ትንሺ ከፍ ወይም ዝቅ ልናደርግ እንችላለን።
🔘በተቻለ መጠን አክሰሰሪዎች ተመሳሳይ ቀለም፣ መጠንና ቅርፅ እንዲኖራቸው ማድረግ
🔘ስንገጥም ውሃ ላክችን መጠበቅ መንጋደድ የለበትም። ትንሽም ቢሆን።
🔘point ለመጨመር ወይም ለመቀነስ ተብሎ ለይታ ደስየማይልና ከተለመደው አስራር ውጭ በፍፁም አለመስራት።
🔘ለአቅመ ደካሞች(ለሽማግሌዎችና ለአዛውንቶች)ና ለአካል ጉዳተኞች ሲባል ሶኬቶችን በጣም ዝቅ ማለት የለባቸውም፤ ማብሪያ ማጥፊያዎች ደግሞ በጣም ከፍ ማለት የለባቸውም።
🔘በተቻለ መጠን በጣም ህፃን ልጆች ካልሆኑ በስተቀር ሁሉም የቤተሰብ አባል እራሳቸውን ችለው አገልግሎቱን ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ።
🔘አዲስ ዝርጋታ ካለሆነ በስተቀር የሚቀየር ወይም የሚጠገን ከሆነ ከፍታውን ከሌሎች ጋር እኩል ማድረግ ነው ያለብን።
🔘የሻወር ቤት ወይም የመፀዳጃ ሶኬትና ማብሪያ ማጥፊያ በተቻለ መጠን ከፍ ማለት አለባቸው። ይህ ብቻ ሳይሆን ከውሃ መራቅ አለባቸው።
🔘በተቻለ መጠን ከማንኛውም ኮርነር፣ በር፣ መስኮት ወ.ዘ.ተ. 35cm መራቅ አለባቸው።
🔸እነዚህን ግንዛቤዎች ከያዝን በብዛት የተለመደውንና ከላይ የጠቀስናቸውን መሰረት ያደረገ የከፍታ መጠን በቀጣይ እናያለን።
🔹በበዛት የተለመደውና አብዛኛቻችን የምንስማማበት የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ:-
የአክሰሰሪ ከወለል ያላቸው አይነቶች ከፍታ በ cm
1. ማብሪያ/ማጥፊያ ...130-140
2.ሶኬት ... 45-50
3.ዲስትሪቢዩሽን ቦርድ...170-175
4.ኪችን ሶኬት...90-100
5.አኑንሴተር...170-175
6.ቤል ስዊች...130-140
7. ቆጣሪ...175-180
8.ሻወር/መፀዳጃ ቤት ሶኬት..180-200
9. ሻወር/መፀዳጃ ቤት ማብሪያ ማጥፊያ...150
🚧ማሳሰቢያ:- ከዚህ በፊትም እንዳልነው ዋናው ነገር ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ማድረግ ነው።
✨ስለዚህ ቦታው ላይ ያሉትን ነገሮች ታሳቢ በማድረግ እንደሁኔታው ከፍም ዝቅም ማለት ይችላል።
Via Amen Electric

👍26❤4
በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ
በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ግንባታ እንዲጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡
ከተማ አስተዳደሩ 20/80 እና 40/60 ተመዝግበው እጣ ሲጠባበቁ የነበሩ ነዋሪዎችን በማህበር አደራጅቶ የ70/30 ዕድል ማመቻቸቱ ይታወሳል፡፡
57 ማህበራት ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ተመስርተው 4 ሺህ 500 ነዋሪዎች ተደራጅተው የቦታ ርክክብ የተደረገ ቢሆንም እስካሁን ወደ ስራ መግባት አለመቻላቸውን ቢሮው አስታውቋል፡፡
የፍርድ ቤት እግድ፣ የካሳና የመብራት ምሰሶዎች አለመነሳት ግንባታው እንዲጓተት አድርገውታልም ነው የተባለው፡፡
ሆኖም ግን የካሳ፣ የፍርድ ቤት እግድና ክስ የሌለባቸው ወደ አስር የሚጠጉ ማህበራት በመኖራቸው ግንባታውን መጀመር እንዳለባቸው ቢሮው ጠቁሟል፡፡
የቢሮው ድጋፍ እንዳለ ሆኖ ማህበራቱም ግንባታውን ለመጀመር በራሳቸው የሚያደርጉት ጥረት ሊኖር ይገባልም ነው የተባለው፡፡
በመሆኑም በየካቲት ወር ምንም እክል የሌለባቸው ማህበራት ወደ ቤት ግንባታ መግባት እንዳለባቸው ቢሮው አሳስቧል፡፡
የማህበራቱ ተወካዮችም ሁሉም ባለድርሻ አካላት የቤት ግንባታው እንዳይጓተት እገዛ ሊያደርጉልን ይገባልም ነው ያሉት፡፡
Via ኤፍ ቢ ሲ

👍9❤1
A cantilever beam having uniformly distributed concentrated moment throughout the span the shape of bending moment diagram is
Anonymous Quiz
39%
Linear
49%
Parabola
9%
Cubic
3%
None
❤5👍5🙏3
A cantilever beam having moment at the free end the shape of bending moment diagram is
Anonymous Quiz
21%
Constant
25%
Linear
48%
Parabolic
6%
Cubic
👏9❤4👍4
A Simply supported beam having uniformly distributed concentrated moment throughout its span is the case of
Anonymous Quiz
46%
Pure bending
17%
Pure shear
33%
Both
4%
None
🙏4👍3❤1
Design studio 📍 EiABC
🚧 📐📏 High rise model making project
How did you see the project?
Comment down below 👇🏻
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
🚧 📐📏 High rise model making project
How did you see the project?
Comment down below 👇🏻
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
👍7❤4
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

👍4🏆1
👉FOUNDATION INFO
🌟Ultimate bearing capacity of a shallow foundation can be calculated using Terzaghi’s formula.
🚧Empirical formulas are available for three types of footing shape: strip, square and circle.
⏺These formulas are applicable to the case where the footing is above water table. The soil should be dense and stiff as well.
⏺Shear strength parameters of soil hugely influence the bearing capacity factors used in the formula. Thus, the cohesion and friction angle of soil should be obtained from reliable source such as soil investigation.
🌟Visit our Youtube channel

👍3❤2
👉በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ የሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ
🌟በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ዉሀ ታንከር እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በመገንባት ላይ ያለ ባለሦስት ወለል የመኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ ተደርምሶ የሰዉ ህይወት አልፏል።
⚡️አደጋዉ የደረሰዉ ጥር 27 ቀን ከቀኑ 9:35 ሰዓት ሲሆን አደጋዉ ከደረሰበት ሰዓት አንስቶ በተደረገ ፍለጋ ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ማምሻዉን የአንድ ሰዉ አስከሬን የተገኘ ሲሆን በአካባቢዉ የነበሩ ሰዎች የሰጡት መረጃ መነሻ በማድረግ የቀሪ የአንድ ሰዉ አስከሬን እየተፈለገ ይገኛል።
🚧አደጋዉ የደረሰበት ቦታ የመኖሪያ ቤቶች ተጠጋግተዉ እየተገነቡ ያሉበት በመሆኑና የቦታዉ ሁኔታ ብረትና ፍርስራሾቹን ለማንሳት አስቸጋሪ ሁኔታ በመፈጠሩ አስከሬን በፍጥነት ለማግኘት አልተቻለም።
🚧በአስከሬን ፍለጋዉ ሂደት የክፍለ-ከተማዉ አስተዳደርና የጸጥታ ሀይል አመራሮች እንዲሁም የአካባቢዉ ማህበረሰብ ከእሳት አደጋ ሰራተኞች ጋር በትብብር እየሰሩ ይገኛሉ።
🚧በሌላ በኩልም በከፍተኛ መጠን የሚገኘዉን ፍርስራሾቹን ለማንሳት የሚያስችል ሶስት ማሽነሪዎችን በድርጅቶች ትብብር ተደርጎ ፍለጋዉን እያገዙ ይገኛሉ።
🚧የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አደጋዉ ከደረሰበት ከትላንት ከቀኑ 9:35 ሰዓት ጀምሮ በፍለጋ ላይ ናቸዉ።
🚧አስከሬኑ የተገኘዉ የ25 ዓመት ወጣት ሲሆን አደጋዉ በደረሰበት ሰዓት በህንጻዉ ስር በስራ ላይ ነበረ።
🚧በአዲስ አበባ በመሰል የኮንስትራክሽን የስራ ላይ አደጋ የዛሬዉን ሳይጨምር በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል።
#FirstSafety

👍6😢6❤2💔2
👉የአርቴፊሻል ሳር ተከላ በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቀው አንጋፋው የድሬደዋ ስታዲየም በፊፋ ባለሙያ ግምገማ የተደረገበት ሲሆን ውጤቱ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይፋ ይሆናል።
እንግሊዛዊው ገምጋሚ ቤን "ምንም አይነት ስህተት ያላገኘንበት የአዲሱ ትውልድ እጅግ ዘመናዊ ሜዳ ነው" ብሏል።
የዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማኅበር /ፊፋ/ ቴክኒካል ቡድን የድሬዳዋ ስታዲየምን ያለበትን ደረጃ ተመልክቷዋል
የዓለምአቀፉ የእግርኳስ ማኅበር /ፊፋ/ ቴክኒካል ቡድን በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ ስታዲየም ሰው ሰራሽ የሳር ንጣፍ በፊፋ መስፈርት መሠረት ያለበትን ደረጃ ተመልክቷዋል።
ቴክኒካል ቡድኑ ሰው ሰራሽ የሳር ንጣፉ የፊፋን መስፈርት ማሟላቱን ካረጋገጡ በኋላ የምስክር ወረቀት የሚሰጡ ይሆናል።
የድሬዳዋ ስታዲየም አገራዊና ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲካሄዱበት ለማስቻል ሰው ሰራሽ የሣር ንጣፍ የማልበሱ ሥራ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
ስታዲየሙ በዘመናዊ መንገድ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግም በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ የሰው ሰራሽ የሳር ንጣፍ የማልበስ ስራው መከናወኑ ታውቋል።

👍15❤7
👉𝘾𝙤𝙛𝙛𝙚𝙧𝙙𝙖𝙢𝙨: 𝙀𝙣𝙜𝙞𝙣𝙚𝙚𝙧𝙞𝙣𝙜 𝙈𝙖𝙧𝙫𝙚𝙡𝙨 𝙛𝙤𝙧 𝙒𝙖𝙩𝙚𝙧-𝘽𝙖𝙨𝙚𝙙 𝘾𝙤𝙣𝙨𝙩𝙧𝙪𝙘𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙋𝙧𝙤𝙟𝙚𝙘𝙩𝙨 💧🏗️
🚧PART 1
🌟Cofferdams play a critical role in civil engineering, enabling work in aquatic environments while prioritizing safety, efficiency, and environmental protection.
⏺Let's delve deeper into the importance and versatility of cofferdams in various construction projects! 🌍👷♂️👷♀️
📌 Cofferdams create dry, accessible work areas by isolating water-filled spaces and allowing water removal, essential for constructing bridge piers, dams, and pipeline installations 🌉🛤️
📌 Different types of cofferdams cater to diverse project requirements and conditions, including earthen, rockfill, cellular, sheet piling, and inflatable systems 🚧🔩
📌 Cofferdam design and construction are crucial to protecting workers from water hazards and ensuring project execution meets deadlines without complications 🌿👷♂️👷♀️
@etconp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍9❤2🏆1