Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Architectural site analysis

@etconp

Telegram:- https://t.me/

ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍12❤1🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Closet/Dressing room design

🫵SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

🚧Don't forget to share🙏

@etconp
👍5🙏1🕊1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Ceiling Lighting design

🫵SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

😇Don't forget to share✌

@etconp
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Construction Creativity idea

🫵SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

🚧Don't forget to share😍

@etconp
👍11❤2
👍28
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍4❤1
👉ዉቅሮ ቂርቆስ ቤተክርስትያን

☄ውቅሮ፣ ትግራይ፣ኢትዮጵያ🇪🇹

🌟ውቅሮ ቂርቆስ ከአብረሃ ወ-አጽብሃ (ከአስራ አንደኛው እስከ አስራ ሁለተኛው ክፍለ-ዘመን) ጋር በተመሳሳይ ጊዜ ነው የተገነባው ምንም እንኳን በትክክል ባይተገበርም ተመሳሳይ የሆነ የካሬ ውስጥ ፕላን አለው ውስጡ ጠባብ ቢሆንም ቁመቱ እና ወፍራምና ረጅም  ምሰሶዎቹ  የቤተክርስትያኑን የውስጥ  ታላቅነት ለማስተላለፍ ችለዋል። 

⏺ቤተክርስቲያኑ በራሱ የቆመ ሲሆን  በመቅደሱ መጨረሻ ላይ ከዓለት ጋር ተያይዟል።

▶️ለብዙ አመታት ይህ በትግራይ ውስጥ በውጪው አለም የሚታወቀው ብቸኛው ከአለት የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ነበር። 

⏺በ1868  እኤአ ናፒየር በዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ተይዘው የነበሩትን ሚስዮናውያን ለማስለቀቅ በተላከበት ጉዞ ወቅት ቤተ ክርስቲያኑን ጎብኝቶ  ነበር።

▶️የጉዞ ሠዓሊዎቹ በቤተክርስቲያኑ የውስጥ ክፍል ላይ በዝርዝር የተቀረጹ ምስሎችን ስእል እንዲሰሩ ለማድረግ ወታደሮቹ በአካባቢው ለረጅም ጊዜ ሰፍረው ነበር። 

⏺በወቅቱ ውቅሮ ከተማ ደንጎሎ ትባል ነበር በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ስሟ ወደ ውቅሮ ተቀየረ፣ ቃሉ የአገው ቃል ሲሆን ከአለት የተፈለፈሉ አብያተ ክርስቲያናትን የሚያመለክት ቃል ነው።

⏺ቤተክርስቲያኑ ለቅዱስ ሲርያቆስ መታሰብያ  ሲሆን ለሊቀ መላእክት ሚካኤል እና ለገብርኤል የተሰጡ ሁለት የጎን ታቦቶች አሉት።

🚧ከመግቢያው በሁለቱም በኩል ልክ እንደ አብረሃ ወ-አጽብሃ ተመሳሳይ ክፋትን የሚከላከሉ ትላልቅ መስቀሎች አሉ። 

🖱የውስጠኛው ክፍል እንደ ግማሽ በርሜል ቅርጽ ያለው የውስጥ  ጣሪያ እና ከፍ ባለ መድረክ ላይ ጉልላት ያለው መቅደስ አለው።

Via Tadesse Girmay

@etconp
👍16❤7🙏3
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ ETABS ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን እንደጀመርን ያውቃሉ?

🌟እንሆ ETABS በ ኣማርኛ ክፍል 3 ዛሬ ለቀነዋል

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

🖱Amharic ETABS Tuetorial Part 3 👇

https://youtu.be/sqw4sqTzHas
👍4🙏2
👉ዋናው ፖስታ ቤት

🚧ዋናው ፖስታ ቤት በግንባታ ላይ እያለ (1959/60)


🌟ፖስታ ቤት መዲናችን ካሏት  ዘመናዊ ህንጻንና ዘመናዊ ስነከተማ ንድፍን አጣምረዉ ከያዙ ጥቂት ታሪካዊ ህንጻዎች መካከል ግንባር ቀደም ተጠቃሹ ህንጻ ነዉ በተጨማሪም  የከተማችን በጣት የሚቆጠሩ ያለ አካባቢያዊ የንድፍ ተጽእኖ በአለምአቀፉ ዘይቤ (ኢንተርናሲዮናል ስታይል)  ከተነደፉት ህንጻዎች ዋነኛው ነው።

🖱ክቡር አቶ አማኑኤል አብርሀም በዛን ወቅት የፖስታ ሚኒስቴር እያሉ እንዴት አድርገዉ አለማቀፋዊ የንድፍ ዉድድር አዘጋጅተዉ አሸናፊዉን ለይተዉ ስራዉን እንደጀመሩት በመጽሀፋቸው ይተርካሉ። ስራዉም እንዴት በወቅቱና በተመደበለት ወጪ እንደተጠናቀቀ ጨምረዉ ነግረውናል ብዙ ታሪካዊ ህንጻዎቻችንን በተመለከተ እንደዚህ ተዘርዝሮ የቀረበልን ባለመኖሩ ታሪካቸዉን ቆፍረን ማዉጣት ይጠበቅብናል የአሁኑና ለወደፊት መሪዎቻችንም በዉድድር የሚሰራ ንድፍና ግንባታ እንዴት ዘመን ተሻጋሪ እንደሆነም ሊመለከቱ ይገባል።

🚧አሰሪ ሚኒስቴር:-ፖስታ ሚኒስቴር

🚧የንድፍ ውድድር ማስታወቅያ ቀን:- ግንቦት 1955
🚧የንድፍ አለምአቀፍ ተወዳዳሪዎች ብዛት:-37 (16 አገሮች)
🚧የውድድር አሸናፊዎች ሽልማት ቀን:-የካቲት 21 ቀን 1956
🚧ንድፍ አሸናፊ:-ኢቫን ስትራውስ እና ዝድራቭኮ ኮቫቼቪች
🚧ወጪ:- 8,100,000 ብር
🚧ገንቢ:-ማንቴሊ
🚧የገንቢዎች ጨረታ:-ሚያዝያ ወር 1957
🚧የተጀመረበት ግዜ:- የካቲት 1 ቀን 1958
🚧የተመረቀበት ግዜ:-ጥቅምት 22 1962

Via የህይወቴ ትዝታ አማኑኤል አብርሀም

#ConstructionHistory

@etconp
👍21❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Video Of The Day

🌟የ ኮንስትራክሽን ላይ ኣደጋዎች

🚧For More Videos Visit Our YouTube Channel👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp


⚡️Risks at Construction

#FirstSafety

@etconp
😁6👍2
#ADVERTISNMENT

🌟Our working activities list

🚧General contractor

🚧general finished work /interior design

🚧furniture works

🚧any construction materials supplier

📞 +251932264369
or 0923763281
👍6🏆1
👉 ማስታወቂያ

🫵ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!”

🌟የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለተኛው የጁባ ኢኮኖሚ ፎረም እ.ኤ.አ ከፌብሯሪ 26-28 ቀን 2024 በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ እንደሚካሄድ እና በዚህም ፎረም ላይ የምክር ቤቱ አባላትና የንግዱ ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጁባ የሚገኘው የኢ.ፌ.ዲሪ ኤምባሲ እንዳሳወቀው ጠቅሶልናል፡፡

🚧በዚህም መሰረት በመሰረተ ልማት፣ ትራንስፖርት እና ኢነርጂ ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች መረጃውን፡-

thomasmutoytdo@gmail.com

www.cebu.com.ss

ላይ በመግባት ማግኘትና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
👍7❤4
👉በጥንታዊቷ ሀርላ ከተማ ከ 6ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ኪነ-ህንጻ በአርኪዮሎጂስቶች ቁፋሮ ተገኘ

🌟ጥንታዊ የሀርላ መንደር የተገነባው በሁለት ዋና ዋና ኮረብታዎች እና ትንንሽ ኮረብታዎች ፣ እንዲሁም ወደ ሰሜን አቅጣጫ ተዳፋት ቦታ ላይ በትልልቅ ድንጋዮች በተካቡ ስፍራዎች ላይ ሲሆን በዚህ መንደር ላይም በርካታ የአርኪዮሎጂካል ቆፋሪዎች በተለይም በመኖሪያ ቤቶች ፣ በመቃብር ስፍራዎች እና መስጊዶች ላይ የተለያዩ ጥናቶችን አድርገዋል።

🚧በፕሮፌሰር ቲሞቲ አሌክሳንደር የሚመራው የሀርላ የአርኪዮሎጂስት ጥናት ቡድን ባለፍት አመታት በሀርላ የተለያዩ ጥናትና ምርምሮችን እያደረጉ ሲሆን ጥናቶቹም መስጊዶች ፣ የጌጣጌጥ መስሪያ ህንጻዎች ፣ መቃብሮች ፣ ከኢንዱስትርያል አገልግሎቶች ጋር ተዛማጅነት ያላቸው ቤቶች ( ምናልባትም የልብስ ፋብሪካ ሊሆን የሚችል) ፣ ሰፋ ያለ የኪነ-ህንጻ አካል ምናልባትም የሲቪል አገልግሎት የነበረው ፣ በርካታ መኖሪያ ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ምናልባትም አልባሳት መስሪያዎች እና የመሳሰሉት ጥንታዊ ቅርሶች በአርኪዮሎጂካል ቆፋሪዎች መገኘታቸውን የጥናት ቡድን መሪ  ፕሮፌሰር ዲሞቲሞቲ አሌክሳንደር ገልፀዋል።

🖱በየትኛውም ሀገራት ላይ የማይገኙ ቅርሶች ኢትዮጲያ ሀርላ ላይ እንደተገኙና በተለይም አብዛኛው ጥናትና ምርምሮችም በራስ ሀይል የሀገር ልጆችና በእንግሊዛዊው ፕሮፌሰር የበላይ መሪነት እየተጠና ያለ በመሆኑ ስራውን ልዩ እንደሚያደርገው የሀርላ አርኪዮሎጂስት ጥናት ቡድን አባል የሆነው የዶክትሬት ተማሪ ተመስገን ለታ ተናግሯል ።

Via አለማየሁ አበበ

@etconp
👍11