👉በጥንታዊቷ ሀርላ ከተማ ከ 6ተኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ኪነ-ህንጻ በአርኪዮሎጂስቶች ቁፋሮ ተገኘ
🌟ጥንታዊ የሀርላ መንደር የተገነባው በሁለት ዋና ዋና ኮረብታዎች እና ትንንሽ ኮረብታዎች ፣ እንዲሁም ወደ ሰሜን አቅጣጫ ተዳፋት ቦታ ላይ በትልልቅ ድንጋዮች በተካቡ ስፍራዎች ላይ ሲሆን በዚህ መንደር ላይም በርካታ የአርኪዮሎጂካል ቆፋሪዎች በተለይም በመኖሪያ ቤቶች ፣ በመቃብር ስፍራዎች እና መስጊዶች ላይ የተለያዩ ጥናቶችን አድርገዋል።
🚧በፕሮፌሰር ቲሞቲ አሌክሳንደር የሚመራው የሀርላ የአርኪዮሎጂስት ጥናት ቡድን ባለፍት አመታት በሀርላ የተለያዩ ጥናትና ምርምሮችን እያደረጉ ሲሆን ጥናቶቹም መስጊዶች ፣ የጌጣጌጥ መስሪያ ህንጻዎች ፣ መቃብሮች ፣ ከኢንዱስትርያል አገልግሎቶች ጋር ተዛማጅነት ያላቸው ቤቶች ( ምናልባትም የልብስ ፋብሪካ ሊሆን የሚችል) ፣ ሰፋ ያለ የኪነ-ህንጻ አካል ምናልባትም የሲቪል አገልግሎት የነበረው ፣ በርካታ መኖሪያ ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ምናልባትም አልባሳት መስሪያዎች እና የመሳሰሉት ጥንታዊ ቅርሶች በአርኪዮሎጂካል ቆፋሪዎች መገኘታቸውን የጥናት ቡድን መሪ ፕሮፌሰር ዲሞቲሞቲ አሌክሳንደር ገልፀዋል።
🖱በየትኛውም ሀገራት ላይ የማይገኙ ቅርሶች ኢትዮጲያ ሀርላ ላይ እንደተገኙና በተለይም አብዛኛው ጥናትና ምርምሮችም በራስ ሀይል የሀገር ልጆችና በእንግሊዛዊው ፕሮፌሰር የበላይ መሪነት እየተጠና ያለ በመሆኑ ስራውን ልዩ እንደሚያደርገው የሀርላ አርኪዮሎጂስት ጥናት ቡድን አባል የሆነው የዶክትሬት ተማሪ ተመስገን ለታ ተናግሯል ።
Via አለማየሁ አበበ
@etconp

👍11
❤18😢5🙏1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍5❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Video Of The Day
🌟የ ኮንስትራክሽን ላይ ኣደጋዎች
🚧For More Videos Visit Our YouTube Channel👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
⚡️Risks at Construction
#FirstSafety

👍4😁1
#ADVERTISNMENT
🌟IDesign Interior [ አጭር የኢንተሪየር ማሰልጠኛ ተቋም]
🚀 የግንባታ ትምህርት ( ሲቪል ፣ ኮተም ... ) እንዲሁም ከማንኛውም የትምህርት ክፍል የመጡ ተማሪዎችን ያማከለ
🚀በዘርፉ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አርክቴክቶች
🚀 በ2 ወር 15 ቀን (በ9500 ብር ብቻ)
🚀 የሶፍትዌር እና የተግባር ልምምድ እንዲሁም የመስክ ጉብኝት
🚀ከስራ ሰዓት ውጪ በሁለት ሺፍት ፣ የኦን ላይን እንዲሁም የግል ቪአይፒ ትምህርቶች
🚀ጥራት ባለው መማርያ ክፍሎች ከተሟላ ኮምፒውተር ጋር
🚀በአንድ ክፍል ውስጥ የተወሰኑ ከ10 እስከ 15 ተማሪዎች ብቻ
🚀 የተግባር ልምምድን ጨምሮ
🚀 በመሀል ሜክሲኮ ላይ
🚧ሁልግዜም ትምህርት አለ
አዲስ ለሚከፈተው ክፍል ይመዝገቡ።
https://t.me/IDesignEth
https://t.me/IDesignEthschool
📞0945587983 ይደውሉ

👍3🏆2❤1
Strap-Footing@etconp.pdf
155.3 KB
Design of Strap footing
#foundation #strap #footing
#design
ይህን ፋይል ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን 🙏

👍13❤3
design example of six sorey building @etconp.pdf
898.4 KB
Seismic Design of 6 story building
#sesmicdesign
እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።

👍13❤12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ESCALATOR
⏺An escalator is one of vertical circulation and mechanical system of a building.
🖱It helps for movement from one floor to another.
▶️Most escalators in Adiss Ababa are not functioning it’s because the consumption of electricity is high.
🚧Installation of an escalator is a bit difficult because it requires winch and tower crane to install and the constraints of enough space to install it in might make it almost impossible.
▶️You can see how escalator works.
🌟ብዙ ጊዜ አዲስአበባ ውስጥ ያሉ escalator’ዎች አገልግሎት አይሰጡም ይህም የሆነበት ምክንያት ብዙ የ ኤሌትሪክ ሀይል ስለሚጠቀም ነው።
🚧Escalator ለመግጠም winch እና tower crane ስለሚያስፈልግ ጠባብ ቦታዎች ላይ ለመግጠም እጅግ ያዳግታል።
🫵Escalator እንዴት እንደሚሰራ ተመልከቱ እንዲሁም የ YOUTUBE ኣድራሻችን ይጎብኙን👇

❤6👍3🏆1
The value of concrete strength is given at
Anonymous Quiz
4%
1 day
3%
8 days
77%
28 days
15%
21 days
👍22❤4🙏2😢1
👉ኤጀንሲው ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ከነገ በስቲያ ያስመርቃል
🌟የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ -መዛግብትና ቤተ -መፃሕፍት ኤጀንሲ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕንፃ ቅዳሜ በይፋ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።
🚧የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ይኩኖ አምላክ መዝገቡ÷ የሕንፃውን ምርቃት አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
🚧ዋና ዳይሬክተሩ በመግለጫቸው ኤጀንሲው አዲስ ያስገነባውን ሕንፃ ሲያስመርቅ የተቋቋመበትን 80ኛ ዓመትም አብሮ የሚያከብርበት ዕለት መሆኑን ተናግረዋል።
🚧አዲሱ ሕንፃ 17 ወለሎች ያሉትና ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በመንግስት ወጪ ተደርጎበት የተገነባ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።
🚧ሕንፃው የመዛግብት ማከማቻ እንደመሆኑ ዘመኑን ባገናዘበ መልኩ በቴክኖሎጂ ተደግፎ የተገነባ መሆኑን አንስተዋል።
🚧ህንፃው ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ አንባቢያን፣ መፅሐፍ አዟሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል ተብሏል፡፡
Via ቅድስት ብርሃኑ

👍9❤2
የኮይሻ የዉሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዉጪ ምንዛሬ እና በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት በታቀደለት ጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቅ ማድረጉ ተነገረ
300 ሜጋ ዋት የሚያመነጩ 6 ተርባይኖች እንደሚኖሩትና በዓመት ድግሞ በአማካይ 6 ሺ 340 ጊጋ ዋት ስዓት ኃይል ያመነጫል ተብሎ የሚጠበቀው የኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የዉጪ ምንዛሬ እና የፋይናንስ እጥረት ፈተና እንደሆነበት ተገልጿል ።
በፋይናንስ በተለይም በውጭ ምንዛሬ እጥረት እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት ግንባታው በታቀደለት የጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቅ አድርጎት መቆየቱን የገለፁት የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጌትነት በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
አሁን ላይ አጠቃላይ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም 62 በመቶ ላይ መድረሱን
የሚናገሩት አቶ አባይነህ የኃይል ማመንጫው 2 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ቁፋሮ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከሚያስፈልገው 160 ሺ ሜትር ኪዩብ ኮንክሪት ሙሊት ውስጥ 52 በመቶው መከናወኑን ተናግረዋል።
የግድብ ግንባታው 6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የአፈር ቁፋሮ በማካሄድ አጠቃላይ ግድቡ ከሚፈልገው 7 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሚሊየን ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ውስጥ 42 በመቶው ( 3.25) ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ ተከናውኗል ተብሏል።

👍10😢4
👉በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተሰማሩ ተቋማት የመረጃ ማሰባሰብያ መጠይቅ
🚧የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ‘የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዳታ አስተዳደር ሥርዓት (Ethiopian Construction Data Management System (ECDMS))’ ለማዘጋጀት ያለመ ፕሮጀክት እያሰራ ይገኛል።
⏺የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ የኮንስትራክሽን
ኢንደስትሪ መረጃዎችን በፌዴራል፣ በክልል፣ በከተማ/ወረዳ እንዲሁም ከግል ድርጅቶች በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን እንዲሁም በተቀናጀ ድረ-ገጽ ላይ የተመሰረተ አሰራርን በመጠቀም ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ ያለመ ነው።
🖱የፕሮጀክቱ የመጨረሻ ውጤት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን አፈፃፀም እና ተወዳዳሪነት ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።
🌟ለዚህም የሚኒስቴር መ/ቤቱ (MUI) ፕሮጀክቱን ክአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ ሕንጻ ግንባታእና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት (EiABC – AAU) የፕሮጀክት ጥናትና የምክር አገልግሎት ስምምነት ፈጽሟል።
EiABC - AAU ከመንደር ኢንፎርሜሽን አርኪተክቸር ሶፍትዌር ዲዛይን (MinArc)፣ አልሚው ድርጅት ጋር በመተባበር ጥናቱን በማካሄድ እና
የመረጃ ሥርዓቱን በመንደፍ ላይ ናቸው።
▶️ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው በEiABC - AAU የፕሮጀክቱ ጥናትና ዲዛይን ቡድን ሲሆን አላማውም ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተዋናዮች መረጃ ለመሰብሰብ ነው፡፡
▶️ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንድትሰጡ እና በተቋማችሁ ከግንባታ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን (ማለትም ከህንፃዎች፣ መሠረተ ልማት፣ የግንባታ እቃዎች እና የማሽነሪ ግብአቶች፣ የግንባታ ባለሙያዎች ጋር የተያያዙ መረጃዎችን) ለመሰብሰብ የምትጠቀሙባቸውን ቅጾች፣ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) እና ሰነዶች (ሶፍት ኮፒ እና/ወይም ሃርድ ኮፒ) እንድታቀርቡ በአክብሮት ለመጠየቅ ነው።
🖱የምታቀርቧቸው የመረጃ ቅጾች እና የግንባታ ተዛማጅ መረጃዎች ለዳታቤዝ ሲስተም ልማት ፕሮጀክት ጠቃሚ ግብአቶች ይሆናሉ።
🫵ለምታደርጉልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን🙏
💫ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት እና ተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ የጥናት ቡድኑን የወከለውን ባለሙያ ማግኘት ይችላሉ።
📞አቶ ባህሩ ሰለሞን 0916055016
🏷ፎርሙ ምትሞሉበት ቅፅ👇
https://forms.gle/tPkNzKmQ7JDqDUQZ8

Google Docs
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተሰማሩ ተቋማት የመረጃ ማሰባሰብያ መጠይቅ
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ‘የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዳታ አስተዳደር ሥርዓት (Ethiopian Construction Data Management System (ECDMS))’ ለማዘጋጀት ያለመ ፕሮጀክት እያሰራ ይገኛል። የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ መረጃዎችን በፌዴራል፣ በክልል፣ በከተማ/ወረዳ እንዲሁም ከግል ድርጅቶች በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን እንዲሁም በተቀናጀ ድረ…
👍12❤1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍1🕊1
Which one of the following is a foundation we use for black cotton soil for simple low rise building
Anonymous Quiz
26%
Strip foundation
44%
Raft foundation
22%
Pad foundation
8%
Pier
🙏5