ETABS MANUAL.pdf
1.7 MB
✋ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን
🏷ለ ETABS ሶፍትዌር ስትሰሩ እንድያግዛቹ የተዘጋጀ ማንዋል ከዚህ ፅሁፍ በ PDF ኣያይዘንላቹዋል
🌟የ ETABS ምርጥ ቲቶርያል ቪድዮ በ ኣማርኛ ሰርትን YOUTUBE ቻናላችን ላይ ጭንላቹዋል ገብተው ይማሩ።
🫵YOUTUBE ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp

ETABS TRAINING MANUAL.docx
1.8 MB
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

👍22🙏8❤3🕊1
#ADVERTISNMENT
🌟IDesign Interior [ አጭር የኢንተሪየር ማሰልጠኛ ተቋም]
🚀 የግንባታ ትምህርት ( ሲቪል ፣ ኮተም ... ) እንዲሁም ከማንኛውም የትምህርት ክፍል የመጡ ተማሪዎችን ያማከለ
🚀በዘርፉ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አርክቴክቶች
🚀 በ2 ወር 15 ቀን (በ9500 ብር ብቻ)
🚀 የሶፍትዌር እና የተግባር ልምምድ እንዲሁም የመስክ ጉብኝት
🚀ከስራ ሰዓት ውጪ በሁለት ሺፍት ፣ የኦን ላይን እንዲሁም የግል ቪአይፒ ትምህርቶች
🚀ጥራት ባለው መማርያ ክፍሎች ከተሟላ ኮምፒውተር ጋር
🚀በአንድ ክፍል ውስጥ የተወሰኑ ከ10 እስከ 15 ተማሪዎች ብቻ
🚀 የተግባር ልምምድን ጨምሮ
🚀 በመሀል ሜክሲኮ ላይ
🚧ሁልግዜም ትምህርት አለ
አዲስ ለሚከፈተው ክፍል ይመዝገቡ።
https://t.me/IDesignEth
https://t.me/IDesignEthschool
📞0945587983 ይደውሉ

👍2🏆1
Your comment on this bridge
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

❤3👍2
👉የጥገና ወይም የብልሽት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
🖱የጥገና ዋስትና የተበላሹ የግንባታ ግብዓቶችንና የሥራ አሰራር ግድፈቶችን ለመከላከል በሚል ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክት ባለቤቱ የሚገባው ዋስትና ነው፡፡
🚧በተለይም ከላይ ስለ ሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ቆይታ እንደተመለከተው ለአንድ ዓመት ጊዜ የሚያዝበት ምክንያት ከጥራት ጉድለት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመጠገን ነው፡፡
🚧በሚለቀቅበትም ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ እንዲያቀርብ የሚደረግበት ምክንያት በህንጻው ግንባታ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለመጠገን በሚል ነው፡፡
🖱የጥገና እና ብልሽት አላፊነት መያዣ በዋናነት የዋና ገንዘብ መያዣ ቆይታ እንዳበቃ የሚጀምር ነው፡፡
⏺በርግጥ ሥራ ተቋራጩ ለባለቤቱ ለተወሰኑ ዓመታት ዋቢ ይሆናል፡፡
▶️ለምሳሌ፡- በሲቪል የግንባታ ሥራዎች በተለይም በፍ/ህ/ቁ 3039 እንዲህ የሚል ይነበባል፡-“ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ ስለመልካም አሰራር፣ ስለ ሥራው እና ስለጠንካራነቱ ለ10 (አስር) አመት መድን (guarantee/ warranty) ነው፡፡ በዚህም ጊዜ ውስጥ በሥራው ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት ዓይነት ምክንያት በተሰራው ሥራ ላይ ለሚደርሰው መጥፋት ወይም መበላሸት አላፊ ነው፡፡”
🚧በተመሳሳይ መልኩ የመንግስት የግንባታ ውሎችንም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሕጉ ከአንቀጽ 3277-3282 ላይ የ10 (አስር) አመት የብልሽት መድን ጊዜ ያስቀምጣል፡፡
✨የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በቅጽ 18 በሰ/መ/ቁ 101378 በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ናሰው ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል በነበረው ክርክር የጥገና ዋስትና (maintenance bond) ሊኖር እንደሚችል ካተተ በኋላ አንድ ሥራ ተቋራጭ በሠራው ህንጻ ላይ የተከሠተ እርግጠኛ የአሰራር ጉድለት በሌለበት ሁኔታ ወደፊት የሚታይና የሚከሰት የአሰራር ጉድለት ሊኖር ይችላል በሚል ምክንያት ሥራ ተቋራጮች ለሰሩት ሥራ የመጨረሻ ክፍያ የማግኘት መብት መከልከል አግባብነት የሌለው መሆኑን እሰገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡
#ConstructionLaw

👍15❤1
👉800 ሚሊዮን ዶላር የፈጀው በአፍሪካ ትልቁ መስጊድ በአልጄሪያ ተመረቀ
🚧የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደልማጂድ ቴቡኔ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የአልጀርሱን ታላቁ መስጊድ እሁድ እለት በይፋ ከፍተዋል።
🌟በሳውዲ አረቢያ እስላማዊ ቅዱስ ከተሞች መካ እና መዲና ከሚገኙት መስጊዶች በመቀጠል በአለም ሶስተኛው ትልቁ መስጊድ ያደርገዋል፡፡
▶️ግዙፉ መስጊድ በ70 ሄክታር ላይ የተገነባ ሲሆን በአንድ ጊዜ እስከ 120ሺ ሰጋጆችን መያዝ ይችላል።
▶️በተጨማሪም የአለማችን ረጅሙ ሚናር ያለዉ ሲሆን የጸሎት ጥሪ ለማስተላለፍ የሚያገለግል ግንብ ነው።
▶️የመስጊዱ ግንባታ ከሰባት አመታት በላይ የጠየቀ ሲሆን ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ተደርጎበታል፡፡
🌟ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚጀምረዉ የረመዳን ወር ኃይማኖታዊ ስነስርዓቶችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል።
🚧የግንባታዉ ሂደት እ.ኤ.አ በ2019 ከስልጣን በለቀቁት የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ፕሮጀክት ሲሆን ለአምስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን እወዳደራለሁ ማለታቸዉ ከፍተኛ ተቃውሞ አስከትሎባቸዉ እንደነበር ይታወሳል ሲል ያስነበበው ብስራት ሬዲዮ ነው።

👍11❤2
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ ያስገነባዉ ተርሚናል 1 በነገዉ ዕለት አገልግሎት ይጀምራል ተባለ
🌟ተርሚናሉ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ከእድሳትና የማስፋፋት ሥራ በኋላ በነገዉ እለት ስራ እንደሚጀምር አስታወቋል፡፡
🚧ተርሚናሉን ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ ሁሉም የሀገር ውስጥ በረራዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡
✨ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን እንዲሁም ከሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉትን በረራ እጅግ በዘመነው ተርሚናል 1 እንደሚከናወንም አየር መንገገዱ ይፋ አድርጓል፡፡

❤5👍4🏆2🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Time lapse :30- story building built in 15 days
⏺How much can you accomplish in 360 hours?
🌟T30 hotel constructed in 15 days.
🚧The feat was achieve by using pre cast components, so on site is just assembly exercise.
▶️15 ቀን ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 30 ወል ህንፃ T30 ሆቴል ይባላል መገኛው ቻይና ነው፣ ይህ ህንፃ በ15 ቀን የተጠናቀቀው የህንፃውን አካላት በፋብሪካ ውስጥ በማምረት ወደግንባታ ቦታ ወስዶ በመገጣጠም ነው።
🌟የዚህ ህንፃ ገፅታዎች/ features of this building
✅Magnitude 9 earthquake resistant
✅ 5times more earthquake resistant than conventional buildings
✅ 5 times more energy efficient
✅ 20 times purer air
✅ 3 stage air filtration
✨Standardization was key for this to happen
⏺Discussion point / መወያያ ነጥቦች
🖱ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተቋጭ ድርጅቶች የprecast ልምድ አላቸው ?
አስተውሉ እምቅ ሀይል ( potential ) አይደለም ያልኩት ልምድ(experience)
🖱 ከዚህ ህንፃ ጋር ተያይዞ ስለ learning curve (LC) አስተያየት ብትሰጡበት
Via mrbeeblebroxx
Presented by :- @etconp
🫵For More Videos Visit Our YouTube Channel👇

👍13❤3
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍2
ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ተመርቆ ምርት ማምረት እንደሚጀምር የክልሉ መንግሥት ገለጸ።
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የተገነባ ግዙፍ የሲሚንቶ ፋብሪካ ነው።
ፋብሪካው በአፍሪካ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲሆን በቀን ከ10ሺ ቶን በላይ ሲሚንቶ የማምረት አቅም አለው።
ለሚ ሲሚንቶ በግንባታ ሒደት ላይ ሆኖ ለበርካታ ወገኖች የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን ግንባታው ተጠናቆ ምርት ማምረት ሲጀምር ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ይችላል።
በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን ከ130 ሺህ እስከ 150 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ ያመርታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በአጠቃላይ ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ምርት ማምረት ሲጀመር የኢትዮጵያን የሲሚንቶ ፍላጎት 50 በመቶ መሸፈን የሚችል ነው።
ተጠባቂው ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ተመርቆ ምርት ማምረት ይጀምራል ሲል የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
Via አሚኮ

❤10👍4
Renovation project of ESTDIO OLOMPICO PASCUAL GURERRO
እድሳት ፕሮጀክት
📍 cali, Colombia 🇨🇴
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
እድሳት ፕሮጀክት
📍 cali, Colombia 🇨🇴
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍5
👉የ ህንፃ ግንባታ ሂደቶች
🚧1.Foundation
⏺ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡
⏺የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡
⏺እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው።
🚧2. plinth
⏺በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡
⏺plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው።
⏺መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል።
⏺በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡
⏺እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው፡፡
🚧3. Walls and columns
*የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡
🚧4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡
*በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡
*ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ።
*የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች።
*ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡
🚧5. Door & windows
-የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡
*በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡
🚧6. Floors
ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡
*ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡
*የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡
*በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡
🚧7.Roof
*ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡
*እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡
*የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡
*ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል።
*የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ
🚧8. step,stair,lift
⏺ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ፡፡
⏺በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ፡፡
⏺ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው::
▶️በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡
⏺የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው።
🚧9.Finishing
▶️የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል፡፡
🚧10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ
አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው፡፡
#BuildingConstruction

👍17🙏1
👉የቆዩ የህንጻ ምስሎች
🚧ኬኔዲ ቤተመጻህፍት የቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ 1965/66 ዓ.ም
🌟ይህ በአሜሪካን አገር በት/ቤት ንድፍ እጅግ ታዋቂ በነበሩት በማክ ሊዎድ፣ ፌራራ እና ኤንሳይን አማካሪዎች የተነደፈ፣ በአሜሪካን መንግስት የ1ሚሊየን ዳላር እርዳታ የተገነባ በዘመናዊው ዘይቤ የተቃኘ የከተማችን ውብ ህንጻ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኒዮ ክላሲካል ዘይቤ ከተገነቡት ከገነተ ልዑል ቤተመንግስትና ከዱክ ቤት ውጪ እንደዚህ አይነት ውብ ህንጻ የለውም።
🖱የጆንኤፍ ኬኔዲ እናት ሮዝ ኬኔዲ ከጥቂት አመታት በፊት በተገደለው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ልጃቸው የተሰየመውን ቤተመጻህፍት ለመመረቅ ከአሜሪካ አዲስ አበባ ገብተዋል።
🖱በምርቃቱ ዋዜማ 80 አመታቸውን ያከበሩ ሲሆን የምርቃቱ ቀን ደግሞ የቀኃስ 78 ተኛ ልደት በዓል ላይ እንዲውል ታስቦ ተደርጓል።
🖱ለንጉሱ ልደት እንደሚደረገው በሌሊት 21 መድፍ ከተተኮሰ በኋላ በቤተመንግስት የ ሁለት ሰአት ጸሎት ተደርጎ የክቡር ዘበኛ ሰልፍ ከታየ በኋላ ነበር በዝናባማው ቀን ቤተመጻህፍቱ የተመረቀው።
🌟ህንጻው የ10 በ10 ሜትር ዋፍል ስላብ መዋቅር የተጠቀመ ሲሆን ባለአራት እኩል ጎን ማዕዘን ቅርጹ፣ የሁሉም ገጽ መመሳሰሉ እና ገጽታው ላይ ያለው ረቂቅ የጸሀይ መከላከያ ንድፉ እንደታሪካዊው የኢትዮዽያ ግዙፍ ኪነህንጻዎች ውበትን ከግዝፈት ጋር አላብሶታል።
⚡️አሁን ውጭውም ውስጡም ከእድሜው ብዛት እርጅና ተጫጭኖታል።
#ConstructionHistory
Via ዳዊት በንቲ

❤8👍7
👉በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ተረፈ ምርት መደርመስ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ
🚧በአያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርት ተንዶ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።
➡️በአዲስ አበባ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ በኮንስትራክሽን ስራ ላይ የዛሬዉን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ህይወት አልፏል።
➡️በአዲስ አበባ ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ ሚካኤል ከቀኑ 5:09 ሰዓት ላይ አያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈምርት ተንዶ ዕድሜዉ ሀያ ዓመት የሆነ የድርጅቱ ሰራተኛ ወዲያዉ ህይወቱ ማለፉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡
➡️የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የወጣቱን አስከሬን ከፍርስራሽ ዉስጥ አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።
➡️በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን የስራ ላይ አደጋ በአንድ ወር ዉስጥ የዛሬዉን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎችላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን ብስራት መዘገቡ ይታወሳል፡፡
#FirstSafety

👍9😢6
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍2🏆2👌1
The beams supporting the stair steps are generally known as:
Anonymous Quiz
15%
Headers
6%
Trimmers
35%
Stringers
43%
Spandrel beam
🙏8❤7
In limit state design approach, spacing of main reinforcement controls primarily
Anonymous Quiz
19%
A. collapse
24%
B. cracking
46%
C. deflection
11%
D. durability
👍8🙏5
The process of incorporating changes and
rescheduling or replanning is called
rescheduling or replanning is called
Anonymous Quiz
17%
a) resource leveling
12%
b) resource smoothening
48%
c) updating
23%
d) critical path scheduling
👏4🙏4👍2