Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉የ 2024 ፕሪትዝከር ሽልማት አሸናፊ

🌟ሪከን ያማሞቶ፣ ዮኮሀማ ጃፓን


🚧ባለ 78 ዓመቱ ጀፓናዊ ህንጻ ነዳፊ ሪከን ያማሞቶ (Riken Yamamoto) በዓለም ላይ ከፍተኛ የሆነውን አለምዓቀፋዊ የኪነህንጻ የ2024 Pritzker አርክቴክቸር ሽልማት ተሸላሚ ሆኖ ተመርጧል። 

⏺"በሕዝብ እና በግል ቦታዎች መካከል ያለውን ዝምድና" በመመሥረት እና "ኪነ ሕንፃን ለዕለት ተዕለት ሕይወት እንደ ጀርባና ፊት ለፊት" በመፍጠር የሚታወቀው ያማሞቶ ይህንን እውቅና ለማግኘት ይህንን የፕሪትዝከር አርክቴክቸር ሽልማት 53ኛ ተሸላሚ ነው።  ከጃፓን ደግሞ  9ኛው ይህንን ሽልማት ያገኘ ነዳፊ ነው።

🖱በሆታኩቦ መኖሪያ ቤት (1991) እና በዮኮሱካ የስነጥበብ ሙዚየም (2006) ( Hotakubo Housing and Yokosuka Museum of Art)   የሚታወቀው ያማሞቶ  "እራሱን አስረጂ  ነገር ግን ልከኛ እና አውዳዊነት ያለው ኪነህንጻ ፣ መዋቅራዊ ታማኝነት እና ትክክለኛ ልኬት፣ ለአካባቢው ገጸ ምድር ንድፍ በጥንቃቄ ትኩረት በመስጠት" ተመርጧል።

⏺የፕሪትዝከር ዳኞች የ2016 የፕሪትዝከር ሽልማት ተሸላሚ አሌሃንድሮ አራቬና እና አለምአቀፍ ህንጻ ነዳፊ ፣ አስተማሪ እና የዬል የኪነ-ህንፃ ትምህርት ቤት ዲን  ዲቦራ በርክን ያካተተ ነበር።

Via ArchDaily

@etconp
👍4👌2
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

፦ፕሌት 1mm-30mm any size

፦jbolt 12mm-32mm

፦ankerbolt

፦stafa

፦any modefic wor

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
telegram:https://t.me/heavenic1
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
👍5🏆1
In the levelling, value of B.S., F.S. & I.S. readings continuously decreasing with respect to one line of sight and then these readings starts increasing with respect to other line of sight of telescope which shows contour lines representing a _____
Anonymous Quiz
30%
Hill
29%
Pond/valley
21%
Uniform Flat or slope terrain
20%
Maybe Hill or valley
👍4
For through mixing up coagulant with the water violent agitation is done in
Anonymous Quiz
29%
a) sedimentation tank
40%
b) flocculator
26%
c) flash mixer
5%
d) pressure filter
❤2👍1
🙏7👍2
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች 5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሊገነባ ነው ተባለ

በ450 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሰራተኞች ሁለተኛ ምዕራፍ የ5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ዛሬ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል።

የግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋዩን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስቀምጠዋል።

በግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ ሳሙኤል ታፈሰ፣ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታረቀኝ ገመቹና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።

በ17 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው የቤቶቹ ግንባታ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሲኤምሲ ልዩ ሥሙ ሃያት-49 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ እንደሚከናወን ተገልጿል።

ግንባታው በሰንሻይን ኮንስትራክሽንና በቻይናው ኮንስትራክሽን ኮሙኒኬሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) የሚከናወን ሲሆን በአራት ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል።

በፕሮጀክቱ ከ5 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎችን የሚይዝ የመኪና ማቆሚያ ሥፍራ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ሥፍራ፣ ትምህርት ቤት፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራና የገበያ ማዕከላት እንደሚይዝ ተጠቁሟል።

በተጨማሪም ቤቶቹ የራሱ ጥልቅ ጉድጓድ ውኃና የፀሐይ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደሚኖረውም ተመላክቷል።

@etconp
👍13❤3🙏2
👉በሳዑዲ ዓረቢያ የዓለማችን የመጀመሪያው ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ የተሠራ መስጂድ ተመርቋል።

🚧5 ሺህ 600 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን መስጂድ ግንባታ በግንባር ቀደምትነት የመሩት የፉርሳን ሪል እስቴት ባለቤት የሆኑት አብዱልዋህድ ሲሆኑ፣ ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ ታዋቂ ከሆነው ጓንሊ ከተባለ የቻይና ኩባንያ ጋር በመሆን እንደተሠራም ተገልጿል፡፡

⏺አብዱልዋህድ ከዓረብ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የመዝጂዱን የውስጥና የውጪ ውበት በጣም ልዩ መሆኑን ተናግረዋል።

⏺"የመስጂዱ ዲዛይን ጽንሰ ሀሳብ በዕምነቱ ተከታዮች ዘንድ የመረጋጋት፣ የመሰብሰብ እና የመልካምነት ስሜት እንዲፈጥር ለማድረግ ታስቦ የተሠራ ነው" ብለዋል።

⏺"የመስጂዱ ዲዛይን በቀላሉ ወደ ‘ቂብላ’ ሊያመራ የሚችል ክበብ በመፍጠር ላይ ያተኮረ ነው፤ የህንጻው ክብደት እና ከተፈጥሮ ብርሃን ጋር ያለው ግንኙነት፣ የመግቢያ በሮቹ ዲዛይን እንዲሁም የህንፃውን ምንነት ለማንጸባረቅ ውጫዊ ገጽታዎቹ ላይም ትኩረት ተደርጎ ተሠርቷል" ብለዋል።

▶️እነዚህ ሁሉ ዝርዝር ጉዳዮች በአብዱልአዚዝ አብዱል ሻርባትሊ መስጂድ ውስጥ መካተታቸው መስጂዱ ልዩ ምስል ያለው መዋቅር እንዲኖረው እና በዓለም ላይ የመጀመሪያው እንዲሆን እንዳደረገው ተገልጿል።

🖱አል ጃዋራ በተባለው የጅዳ ከተማ ዳርቻ የተሠራው መስጂድ በሟቹ አብዱልአዚዝ አብዱላህ ሻርባትሊ ስም ተሰይሟል፡፡

☄ስያሜው የተሰጠው የአብዱልአዚዝ አብዱላህ ሻርባትሊ ባለቤት በሆኑት የሰዑዲ ታዋቂ ነጋዴ ዋጅናት አብዱልዋህድ በተሰጠ ገንዘብ የተሠራ በመሆኑ ነው።

✨ይህ በአዲስ ቴክኖሎጂ የተሠራው መስጊድ የተመረቀው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የንግድ ድርጅቶች መሪዎች በተገኙበት መሆኑን የዘገበው ዓረብ ኒውስ ነው።

@etconp
👍6
🫵የ @ETCONp Crew ኢንጅነር ጆርዳኖ ባለፈው እሁድ በ ኤቫ ሸው FM 97.1 ቀርቦ ነበር

🚧ከተዳሰሱ መልእክቶች መካከል

🌟በውጭ ሀገር ኮንትራክተሮች በርካታ ስራዎች በመያዛቸው የሀገራችን ኮንትራክተሮች ስራ አጥ ሆነዋል፣ ከሀገር እየሸሹ መሆኑ እየተሰማ ነው

☄ለዚህ መፍትሔ ምን ይደረግ በሚለው ጉዳይ ኢኒጂነር Danat  እና ጆርዳኖ የተወያዩበትን ፕሮግራም ከዩቲዩብ ቻነሉ ያድምጡ።

https://youtu.be/40hFJ30Tk20?si=GTs4PVsQS9J6VXio
🙏4❤1👍1
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን በ ኣዲሱ የ ዩቱብ ቻናላችን ለ ጀማሪዎች የሚሆኑ የ ETABS  Ms Project እና AUTOCAD መሉ የ ኣማርኛ ቲቶርያል UPLOAD ማረጋችን ይታወሳል

📩ለ ቀጣይ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል @Philemona7 ፃፉልን🌟

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🙏4👌4❤1👍1
👉የ ዓለም ኮንስትራክሽን እውነታዎች

🌟1. ታላቁ የጊዛ ፒራሚድ ከ 4,500 ዓመታት በፊት የተሰራ ሲሆን ብቸኛው
የጥንታዊው ዓለም ድንቅ ድንቅ ነው።

🌟2. በዱባይ የሚገኘው ቡርጅ ካሊፋ
በ2,717 ጫማ ከፍታ ላይ የቆመው የዓለማችን ረጅሙ ሕንፃ ነው።

▶️ከ160 በላይ ታሪኮች ያሉት ሲሆን ለመገንባት ከ5 ዓመታት በላይ ፈጅቷል።

🌟3. በ1930ዎቹ ለሆቨር ግድብ ግንባታ ከ5 ሚሊዮን በርሜል በላይ ኮንክሪት
ያስፈልገው ነበር፣ ይህም በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የኮንክሪት ግንባታዎች አንዱ ያደርገዋል።

🌟4. በአውስትራሊያ የሚገኘው የሲድኒ ኦፔራ ሃውስ ለመገንባት ከ14 አመታት በላይ ፈጅቶበታል እና ከ1 ሚሊዮን በላይ የግለሰብ ሰቆች በሸራ መሰል ጣሪያው
ላይ እንዲቀመጡ አስፈልጓል።

🌟5. በኒውዮርክ ከተማ የሚገኘው ኢምፓየር ስቴት ህንጻ በታላቁ የኢኮኖሚ ድቀት ወቅት ከ13 ወራት በላይ ብቻ ተገንብቷል፣ ይህም የግንባታዎቹን አስደናቂ ፍጥነት እና ቅልጥፍና
አሳይቷል።

🌟6. በኩዋላ ላምፑር፣ ማሌዥያ የሚገኘው የፔትሮናስ ማማዎች ከ1998 እስከ 2004 በዓለም ላይ ካሉት ረጃጅም ህንጻዎች ነበሩ እና በቆንጆ ዲዛይን እና በአዳዲስ የግንባታ ቴክኒኮች ይታወቃሉ።

🌟7.በለንደን የሚገኘው ሻርድ ከ1,000 ጫማ በላይ ቁመት ያለው በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ረጅሙ ሕንፃ ነው።

⏺እ.ኤ.አ. በ 2012 ተጠናቀቀ እና በፍጥነት ታዋቂ አካል ሆኗል።

@etconp
👍11❤3
ኦቪድ ሪል እስቴት 55ሺህ ቤቶች ልገነባ ነው አለ

በቤት ልማት ላይ የተሰማራው ኦቪድ ሪል እስቴት በመዲናው የሚገነባቸው ቤቶች ይፋ አድርጓል።

የቤቶቹን ግንባታ ይፋ ባደረገበት ሰአት1ሺህ 500 ሰዎች ተመዝገበዋል ሲልም ነው ያስታወቀው።

በመጀመርያ ቀን ለተመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች 40 በመቶ ቅናሽ ማድረጉንም ገልጿል።

እንደዚሁም በቅድምያ ለተመዘገቡ 100 ሰዎች የቤት ፈርኒቸር እንደሚያቀርብ ቃል ገብቷል።

በመጀመርያ ዙር ቤቶቹን የሚገነቡት በፓስተር እና እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ እንደሆነ ነው የተገለጸው።

ዜጎች ብዙ መልፋት ሳይጠበቅባቸው የቤት ባለቤት ማድረግ የድርጅቱ ዋና አላማ መሆኑን ነው የተገለጸው።

እንደዚሁም በኢትዮጵያ ያለው የቤት ችግር በማቃለል የዜጎችን ችግር መፍታት ነው ብሏል።

324 ቤቶች የሚገነቡት በፓስተር ሳይት ሲሆን በርካታ አገልግሎቶች ዘመናዊ ቤቶች ናቸው ተብሏል።

1740 ቤቶች ያሉት ደግሞ በተለምዶ ጥይት ቤት ተብሎ በሚጠራው ቦታ ወይም ከቤተ መንግስት ወረድ ብሎ ያለው ቦታ ነው።

ኦቪድ ሪል እስቴት ከሰሞኑ ከአየር መንገድ ጋር 5ሺህ ቤቶች ለመገንባት ስምምነት ማድረጉ ይታወሳል።

Via FM 107.8

@etconp
👍14❤5😁1🏆1
👉ሰላም ቤተሰቦች

🌟ሲቪ በኢሜል ስንልክ እንዴት ነው?

🖱ምንም ሳንፅፍ አታች ማድረግ ብቻ
ፍፁም ተቀባይነት የለውም

🫵ታድያ እንዴት  እናመልክት በኢሜል


📩How to email CV

#Sample1

Subject: John Doe – Application for Marketing Manager Position

Hi [Recipient's Name],

I hope this email finds you well. My name is John Doe, and I am writing to express my interest in the Marketing Manager position listed on your company's careers page.

With over five years of experience in marketing and a proven track record of successful campaign management, I am confident in my ability to contribute effectively to your team. My CV, attached to this email, provides further details about my professional journey.

Thank you for considering my application. I am looking forward to the opportunity to discuss how my skills and experiences align with the needs of your company.

Warm regards,

John Doe
[
johndoe@email.com]
[Your Phone Number]

N.B  replace your email


@ETCONpWORK
👍24🏆2❤1