👉የዓባይ ግድብ የኤሌክትሪክ ማመንጫው ግንባታ በሰባት ወራት ይጠናቀቃል
🚧ድልድዩና ሙሉ ሥራው በቀጣይ ዓመት ያልቃል
🌟የዓባይ ግድብ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫው ግንባታው በሰባት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ አስታወቁ።
🖱በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ድልድይና የፕሮጀክቱ ሙሉ ሥራ በቀጣይ ዓመት እንደሚጠናቀቅም ጠቁመዋል። የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ እንዳመለከቱት፤ ቀንና ሌሊት በሚሠሩ ባለሙያዎች አማካኝነት የግድቡ ግንባታ የሲቪል ሥራው 99 በመቶ ተጠናቋል።
🌟ዋናው የግድቡ ክፍል 107 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሌት እንደሚይዝ የተናገሩት ኢንጂነር ክፍሌ፤ ከዚህ ውስጥ አንድ በመቶው ሥራ ብቻ እንደሚቀር አስረድተዋል።
Via ኢ.ፕ.ድ
@etconp

👍16👏3😁2❤1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
፦ፕሌት 1mm-30mm any size
፦jbolt 12mm-32mm
፦ankerbolt
፦stafa
፦any modefic wor
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
telegram:https://t.me/heavenic1
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

❤2👍1
👉የ ኢትዮጵያ የ ግንባታ ህጎች
🖱በኢትዮጵያ የግንባታ ህግ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉትን የግንባታ ስራዎች
የሚቆጣጠሩ ህጎችን፣ ደንቦችን እና አሰራሮችን ያካትታል።
🌟በኢትዮጵያ ውስጥ ግንባታን የሚቆጣጠሩ ቁልፍ ህጎች እና ደንቦች የሚከተሉትን
ያካትታሉ፡-
🚧1. የኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ፡ የፍትሐ ብሔር ሕጉ የግንባታ ውልን ጨምሮ የኮንትራት ሕጋዊ ማዕቀፎችን ይዘረዝራል እንዲሁም በግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፉ አካላት መብትና ግዴታዎች ይደነግጋል።
🚧2. የፌደራል ኮንስትራክሽን አዋጅ፡- ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ያለውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚመራ ሲሆን የግንባታ ድርጅቶችንና ባለሙያዎችን ፈቃድ ለመስጠት፣ ለመመዝገብ እና ለመቆጣጠር
የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች ይዘረዝራል።
🚧3. የኢትዮጵያ የሕንፃ ኮድ፡- ይህ
ኮድ የግንባታ ግንባታ ቴክኒካል ደረጃዎችን እና መስፈርቶችን ያስቀምጣል።
🚧4. የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ፡- ይህ ህግ በኢትዮጵያ ያለውን የሰራተኛ ግንኙነት የሚመራ ሲሆን ከነዚህም መካከል የስራ ውል፣ ደሞዝ፣ የስራ ሰአት እና የግንባታ ሰራተኞች የጤና እና ደህንነት ደንቦችን
ያጠቃልላል።
🚧5. የአካባቢ ጥበቃ አዋጅ፡- ይህ ህግ በግንባታ ስራዎች ላይ የሚኖረውን የአካባቢ ተፅእኖ የሚቆጣጠር ሲሆን ለግንባታ ፕሮጀክቶች የአካባቢ ምዘና እና ፈቃድ መስፈርቶችን ይዘረዝራል።
🚧6. የመሬት አዋጅ፡- ይህ ህግ በኢትዮጵያ የመሬት ባለቤትነትን፣ የመሬት አጠቃቀምን እና የንብረት መብቶችን የሚገዛ ሲሆን ለግንባታ ፕሮጀክቶች መሬት የማግኘት ሂደትን ይጨምራል።
⏺በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎችና ባለሙያዎች እነዚህን ሕጎችና ደንቦች ጠንቅቀው እንዲያውቁና የሕግ ጉዳዮችን ለማስቀረት አስፈላጊ ነው።
▶️በተጨማሪም ከግንባታ ፕሮጀክቶች ጋር ተያይዞ የሚነሱ አለመግባባቶች በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች በግልግል ወይም በክርክር ይፈታሉ።
🫵የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ያለውን ውስብስብ የግንባታ ህግ ለመዳሰስ የህግ ምክር እና ውክልና ቢጠይቁ ይመረጣል።
#ConstructionLaw

🙏9👍6🕊1
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ ቅጥሮች እና ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ ቅጥሮች እና ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
👍3👌1
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ኣዲስ የ ETABS ቲቶርያል በ ኣማርኛ ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ ኣዘጋጅተን እስከ ክፍል 3 መለጠፋችን ይታወሳል።
🫵እንሆ ዛሬ የ መጨረሻ ክፍል 4👇
https://youtu.be/6OaV_Bzq6yc
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🫵እንሆ ዛሬ የ መጨረሻ ክፍል 4👇
https://youtu.be/6OaV_Bzq6yc
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🙏5
👉የ ኪነ ህንጻ መጽሀፍ ጥቆማ📚
🌟የትግራይ ኪነ ህንጻ
"Architecture of The Tigre, Ethiopia" የሚል በ Ruth Plant በ1985 እኤአ የተጻፈ ግሩም በሆኑ ምስሎችና ንድፍ ምስሎች (drawings) የተደገፈ መጽሀፍ ሲሆን የትግራይን ታሪካዊ እና ባህላዊ ኪነህንጻ ለመረዳት እጅግ ጠቃሚ የሆነ ለማጣቀሻነት የሚረዳ መጽሀፍ ነው እንድታነቡት ተጋብዛቹሃል።

👍11❤4
Two consecutive readings in the levelling data are 1.455 m and 1.875 m. The first is a foresight and the second is a back sight. Then
Anonymous Quiz
33%
(a) the fall from the first point to the second point is 0.42 m
39%
(b) the rise from the first point to the second point is 0.42 m
18%
(c) the two readings are taken from the same instrument station
10%
(d) the two readings are taken at the same point from two different instrument stations.
👍8👌2
Statement (I): Rate of hydration of cement is directly proportional to degree of fineness of cement.
Statement (II): Fineness of low heat cement is 3250 cm²/gm which shows a high rate of hydration compared to OPC.
Statement (II): Fineness of low heat cement is 3250 cm²/gm which shows a high rate of hydration compared to OPC.
Anonymous Quiz
32%
Both Statements (I)&(II) are correct and statement (II) is correct explanation of statement (I)
34%
Both Statements (I)&(II) are correct but statement (II) is not correct explanation of statement (I)
26%
Statement (I) is true but statement (II) is false
8%
Statement (I) is false but statement (II) is true
👍8
For levelling purposes, auto level can be rotated only in
Anonymous Quiz
33%
Horizontal plane and vertical axis
42%
Horizontal plane and horizontal axis
17%
Vertical plane and horizontal axis
8%
Vertical plane and vertical axis
❤3👍2
Which of the following statement is/are correct
Anonymous Quiz
8%
1. Hydrophobic cement grains possesses low wetting ability
14%
2. Rapid-hardening cement is useful in concreting under static, or running water
13%
3. Quick-setting cement helps concrete to attain high strength in the initial period
31%
Both 1 & 2
34%
Both 1 & 3
👍6🏆1
A plan drawn to a scale of 1:4000 was measured by a scale of 1:5000. The % error in the length measured will be:
Anonymous Quiz
22%
(a) 10
29%
(b) 1000
19%
(c) 25
30%
(d) 1.25
👍4🙏3😢2
𝐓𝐡𝐞 𝐬𝐞𝐭𝐭𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐯𝐞𝐥𝐨𝐜𝐢𝐭𝐲 𝐨𝐟 𝐩𝐚𝐫𝐭𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬 𝐢𝐧 𝐚 𝐬𝐞𝐝𝐢𝐦𝐞𝐧𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐭𝐚𝐧𝐤 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐚𝐬𝐞𝐬 𝐢𝐟
Anonymous Quiz
24%
Particle size is decreased
30%
The surface area of tank is increased
29%
The depth of tank is decreased
16%
None of the above
🙏4🕊1
𝗘𝘅𝗽𝗮𝗻𝘀𝗶𝗼𝗻 𝗼𝗳 𝘀𝗼𝗶𝗹 𝘂𝗻𝗱𝗲𝗿 𝘀𝗵𝗲𝗮𝗿 𝗶𝘀 𝗰𝗮𝗹𝗹𝗲𝗱
Anonymous Quiz
27%
Liquefaction
33%
Volumetric deformation
29%
Critical expansion
12%
Dilatancy
👍8❤2🕊1
The cable for a prestressed concrete simply supported beam subjected to uniformly distributed load over the entire span span should ideally be
Anonymous Quiz
25%
A. Placed at the centre of cross-section over the entire span
16%
B. Placed at some eccentricity over entire span
35%
C. Parabolic with zero eccentricity at the ends and maximum eccentricity at the centre of the span
10%
D. Varying linearly from the centre of cross-section...
13%
...at the ends to maximum eccentricity at the middle section
👍10
👉የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪዎቹ ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ
🚧ግንባታው ባይጠናቀቅም በ 2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ጀምሯል የተባለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጪዎቹ ሳምንታት 5 ሀይል አመንጪ ተርባይኖች ስራ እንዲጀምሩ የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት መግለፁን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል።
🌟የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ 13 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ሲጀምሩ አጠቃላይ የግድቡ ስራ የሚጠናቀቅ መሆኑን የገለፁ ሲሆን 5 ሀይል አመንጪ ተርባይኖች በቀጣይ ሳምንታት ስራ እንዲጀምሩ ገልፀዋል።
▶️በአሁኑ ሰዓትም ለጅቡቲ፣ ለሱዳን እና ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሀይል እየተሸጠ መሆኑን ያስታወሱት ዶ/ር አረጋዊ፤ ለታንዛኒያ እና ለደቡብ አፍሪካ ለመሸጥ ታቅዶ ንግግር ተጀምሯል ተብሏል፡፡ ለተገባደደው የግድቡ ስራ አሁን የሚቀሩት በአብዛኛውም ከውጭ የሚገቡ የመካኒካል እና ኤሌክትሪካል ግብአቶች መሆናቸውና አጠቃላይ ግንባታውም፤ በ1 ዓመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ መገመቱንም ነው የተገለፀው።

👍12❤1