Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በ ግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ የተለመዱ ግድፈቶች ምን ምን ናቸው?

🌟1. ደካማ የፕሮጀክት እቅድ፡- የግንባታ ፕሮጀክትን ያለ ግልጽ እቅድ መጀመር ለወጪ መጨናነቅ፣ መጓተት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟2. ትክክለኛውን ቡድን አለመቅጠር፡- ልምድ የሌላቸውን ወይም ብቁ ያልሆኑ ኮንትራክተሮችን፣ አርክቴክቶችን ወይም መሐንዲሶችን መምረጥ ደካማ ስራ፣ መጓተት እና ወጪ መጨመር ሊያስከትል ይችላል።

🌟3. የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን ችላ ማለት፡ የግንባታ ደንቦችን እና ደንቦችን አለማክበር ቅጣትን, መዘግየትን እና የደህንነት አደጋዎችን ሊያስከትል ይችላል.

🌟4. የተግባቦት እጥረት፡- በኮንትራክተሮች፣ በንዑስ ተቋራጮች እና በሌሎች የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ያለው ደካማ ግንኙነት ወደ አለመግባባት፣ መጓተት እና ስህተት ሊመራ ይችላል።

🌟5. በቂ ያልሆነ የበጀት አጠቃቀም፡- የቁሳቁስ፣የጉልበት እና ሌሎች ወጪዎችን ዋጋ ማቃለል የፋይናንስ ችግር እና የፕሮጀክት መዘግየትን ያስከትላል።

🌟6. የቦታ ሁኔታዎችን ችላ ማለት፡- እንደ የአፈር ሁኔታ፣ የውሃ ፍሳሽ እና የአካባቢ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለመቻል ወደ መዋቅራዊ ጉዳዮች እና ውድ ጥገናዎች ያስከትላል።

🌟7. ደካማ የጥራት ቁጥጥር፡- የግንባታውን ሂደትና አሠራር በቅርበት አለመከታተል ጉድለቶችን፣እንደገና መሥራት እና መጓተትን ያስከትላል።

🌟8. ተገቢ ያልሆነ የጊዜ ሰሌዳ ማውጣት፡- የፕሮጀክት መርሐ ግብር ትክክለኛ አለመሆን ወደ መዘግየት፣ የዋጋ መብዛት እና የሕግ ጉዳዮችን ያስከትላል።

🌟9. በቂ ያልሆነ የአደጋ አያያዝ፡- ከአየር ሁኔታ ጋር የተያያዙ መዘግየቶች ወይም የአቅርቦት ሰንሰለት መስተጓጎልን የመሳሰሉ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን መለየትና መቅረፍ አለመቻል የፕሮጀክት ውድቀትን ያስከትላል።

🌟10. ደካማ የፕሮጀክት አስተዳደር፡ ውጤታማ ያልሆነ የፕሮጀክት አስተዳደር አለመግባባት፣ ግጭት፣ መዘግየት እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ቅልጥፍናን ያስከትላል።

@etconp
👍11
👉የ MS ፕሮጀክት ሶፍትዌር ጥቅሞች

🖱የማይክሮሶፍት ፕሮጄክት ሶፍትዌሮች በእቅድ፣ በፕሮግራም አወጣጥ፣ በንብረት አስተዳደር እና በሂደት ላይ ለማገዝ በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል።

🚧በግንባታ ውስጥ የ MS ፕሮጀክትን ለመጠቀም አንዳንድ ቁልፍ ዓላማዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ:

⏺ 1. የፕሮጀክት እቅድ ማውጣት፡ MS ፕሮጀክት የግንባታ ፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ዝርዝር የፕሮጀክት እቅዶችን ከተግባራት፣ ከችግሮች እና ከጥገኛዎች ጋር እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል።

▶️ይህም የእንቅስቃሴዎችን ቅደም ተከተል በመለየት እና ሀብቶችን በአግባቡ ለመመደብ ይረዳል.

⏺2. መርሐግብር ማውጣት፡- የግንባታ ፕሮጀክቶች በተወሰነ ቅደም ተከተል መጠናቀቅ ያለባቸውን በርካታ ሥራዎችን ያካትታሉ።

▶️MS ፕሮጄክት ዝርዝር መርሃ ግብር ለመፍጠር ፣ ለተግባራት ቀናትን ለመመደብ እና ሁሉም ነገር በጊዜው መጠናቀቁን ለማረጋገጥ ይረዳል።

⏺3. የሀብት አስተዳደር፡- የግንባታ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ግብዓቶችን ማለትም ቁሳቁስ፣መሳሪያ እና ጉልበት ይፈልጋሉ።  ኤምኤስ ፕሮጄክት የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ሃብቶችን ለተግባራት እንዲመድቡ፣ መኖራቸውን እንዲከታተሉ እና ከመጠን በላይ ወይም ከጥቅም ውጪ እንዳይሆኑ ያስችላቸዋል።

⏺4. የሂደት ክትትል፡ MS Project የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች የፕሮጀክቱን ሂደት በቅጽበት እንዲከታተሉ ያስችላቸዋል።

▶️ይህ የተጠናቀቁ ተግባራትን መከታተል, መዘግየቶችን መለየት እና የጊዜ ሰሌዳውን እንደ አስፈላጊነቱ ማስተካከልን ያካትታል.

⏺5. ትብብር፡ MS ፕሮጀክት የፕሮጀክት ቡድኖች ሰነዶችን በመጋራት፣ ተግባራትን በማዘመን እና በእውነተኛ ጊዜ በመገናኘት በፕሮጀክት እቅድ እና መርሃ ግብር ላይ እንዲተባበሩ ያስችላቸዋል።

☄በአጠቃላይ የኤምኤስ ፕሮጄክት ሶፍትዌር የፕሮጀክት አስተዳደር ሂደቶችን በማሳለጥ፣ ቅልጥፍናን ለማሻሻል እና የግንባታ ፕሮጀክቶችን በወቅቱ እና በበጀት ውስጥ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ በማድረግ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

@etconp
👍16❤1
👉በሦስት ቢሊዬን ብር የሚገነባው የደቡብ ግንባር ሠራዊት ደረጃ 3 ሆስፒታል ግንባታ ሊጀመር ነው

🌟የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ቢሻን ጉራቻ ክፍለ ከተማ የሚያስገነባውን የደቡብ ግንባር ሠራዊት ደረጃ 3 ሆስፒታል በጨረታ ካሸነፈው ተቋራጭ ጋር ግንባታውን ለመጀመር ርክክብ ተደርጓል።

🚧በዕለቱ የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ፣ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ፣ ጄኔራል መኮንኖች እንዲሁም የአካባቢው መስተዳድር ተገኝተዋል።

⏺የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ፣ ተቋራጩ “ጥላሁን አበበ ጠቅላላ ተቋራጭ” በአገሪቱ የግዥና ፋይናንስ ህግ በግልፅ ጨረታ ተወዳድሮና ከዚህ በፊት ያከናወናቸው የግንባታ አፈፃፀሞች ተገምግመው ያሸነፈ መሆኑን ገልፀዋል።

⏺መከላከያ መሀንዲስ እንደዚህ አይነት ግዙፍ ግንባታ ሲጀምር የመጀመሪያው እንደሆነ የጠቆሙት ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ፣ የዚህን ሆስፒታል ግንባታ ሃላፊነት የወሰደው ተቋራጭ መከላከያ መሀንዲስ ግንባታውን ከጀመረው መሰል የነቀምቴ ፕሮጀክት ጋር በመፎካከር ግንባታውን በተባለበት ጊዜ አጠናቆ ያስረክባል የሚል እምነት አለን ብለዋል።

⏺ሆስፒታሉ በግንባታ ጊዜ ለአካባቢው ማህበረሰብ ከፍተኛ የስራ ዕድል የሚፈጥርና ግንባታው ተጠናቆ ስራ ሲጀምርም ለሠራዊቱ ብቻ ሳይሆን ለማህበረሰቡም ግልጋሎት የሚሰጥ መሆኑን ጄኔራል መኮንኑ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተናግረዋል።

⏺ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ የሚገነባው ሆስፒታል የራሳችንና በአቅራቢያችን በመሆኑ ግንባታውን ለተቋራጩ ብቻ ሳንተው ዘወትር እየተከታተልን በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን ብለዋል።

⏺ግንባታውን የሚያከናውነው የጥላሁን አበበ ጠቅላላ ተቋራጭ ተወካይ አቶ ዘካሪያስ በበኩላቸው ድርጅቱ በሆስፒታል ግንባታዎች ላይ የካበተ ልምድ እንዳለው ገልፀው፣ ይህንን የሠራዊት ሆስፒታል የመገንባት ዕድል ማግኘታችን ዕድለኛ ነን፣ በመሆኑም ግንባታውን ከታቀደለት ጊዜ ባጠረ ደረጃውን ጠብቀን ገንብተን ለማስረከብ ቃል እንገባለን ብለዋል።

⏺የሚገነባው የደቡብ ግንባር ደረጃ 3 ሆስፒታል በ18 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ፣ የሦስት ዓመት የጊዜ ገደብ የተያዘለት ሲሆን ሦስት ቢሊዬን ብር እንደሚፈጅ እና ዋናው ህንፃ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሦስት ወለል ያለው፣ ከ340 እስከ 380 አልጋዎች ያሉት ሆኖ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽን ጨምሮ የቲቪ ክሊኒክ፣ ኪችንና ሎጀስቲክስ እንዲሁም ሌሎች መገልገያዎችን ያካተተ መሆኑ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።

@etconp
👍18❤4
How To Calculate Plywood Sheet
Required For 20 Columns?

Given data 📈

Length of the column = 0.4m
Width of the column = 0.3m
Height of the column = 3m
# of column = 20

@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍13
What is the type of foundation is this?

What type of slab is this ?

@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍5❤4
Hibret bank head office 🔵 Vs Wegagen bank head office 🟢 🟡

@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍8
👉የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ለምዕራፍ ሁለት የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ ወጪ እንደሚሸፍን ተነገረ

🚧ቀሪ የግንባታ ስራ በቅርቡ የሚጀመር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታዉቋል


🌟በታህሳስ 2008 ዓ/ም ግንባታው የተጀመረ የብሔራዊ ስታዲየም (አደይ አበባ ስታዲየም) 62 ሺህ ሰዎችን በወንበር የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን ፥ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታም መጠናቀቁ ይታወቃል።

⏺አጠቃላይ የግንባታ አፈጻጸም 50 በመቶ መድረሱንና የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታም ከ2012 ዓ/ም ጀምሮ ለማከናወን እቅድ ተይዞ ሲሰራ የቆየ ሲሆን ፥ የክፍያ ስርዓት ችግርና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለግንባታው መዘገየት ምክንያቶች ናቸው ተብሏል።

▶️የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ፋሲሊቲ ልማትና አስተዳደር መሪ ስራ አስፈጻሚ አዝመራው ግዛው እንደገለጹት ፥ የብሔራዊ ስታዲየሙን የምዕራፍ ሁለት ቀሪ ግንባታ ለመጀመር የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል።

▶️ይሁንና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ለሚያስፈልጋቸው ስራዎች በቂ ገንዘብ መግኘት አለመቻሉንም ነው የተናገሩት።

▶️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግላቸው ባደረጉት ጥረት የውጭ ምንዛሬ የሚያስፈልጋቸው የሁለተኛ ምዕራፍ ስፍራዎች ወጪ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ለመሸፈን መስማማቱን ጠቅሰዋል መባሉን ETCONp ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘገባ ተመልክቷል ።

@etconp
👍14😁5❤4
👉Construction Equipments

1. Excavators: Excavators are heavy construction equipment used for digging and moving large amounts of earth, debris, or other materials. They typically consist of a hydraulic arm with a bucket attachment at the end.

2. Bulldozers: Bulldozers are powerful machines equipped with a large metal blade used for pushing and moving large amounts of dirt, soil, and other materials. They are commonly used for grading and earth-moving tasks.

3. Cranes: Cranes are essential construction equipment used for lifting and moving heavy materials or equipment on construction sites. They come in various types, such as tower cranes, mobile cranes, and overhead cranes.

4. Backhoe Loaders: Backhoe loaders are versatile machines combining the functions of a loader and an excavator. They are used for digging, trenching, loading, and other construction tasks.

5. Dump Trucks: Dump trucks are used for transporting loose materials, such as soil, gravel, or debris, from one location to another on construction sites. They typically have a hydraulic lift mechanism for dumping the load.

6. Wheel Loaders: Wheel loaders are heavy equipment with a front-mounted bucket used for loading and transporting materials, such as sand, gravel, or rubble. They are commonly used in construction, mining, and landscaping projects.

7. Concrete Mixers: Concrete mixers are machines used for mixing cement, water, and aggregates to produce concrete on construction sites. They come in various sizes and types, such as drum mixers and transit mixers.

8. Compactors: Compactors are construction equipment used for compacting soil, gravel, or asphalt to create a stable and uniform surface. They come in different types, such as vibratory compactors, plate compactors, and roller compactors.

9. Generators: Generators are electric power sources used to provide electricity on construction sites where grid power is not available. They are essential for running tools, equipment, and lighting during construction activities.

@etconp
👍13❤11👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📽 ሸገር እንደ ዱባይ - በዝምታ እየተሰሩ ያሉት ምርጥ 5 ሜጋ ፕሮጀክቶች ብሎ ሁሉ ዴይሊ የዳሰሰው ቪድዮ ተጋበዙልን

🫵ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

@etconp
👍6😁4
Asphalt repairing

📍 Total Mazoria |3 ቁጥር ማዞሪያ


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍8
Is it structural failure?

መዋቅራዊ ችግር ነው ወይ?


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
❤4👍2
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማዘመንና ከልማዳዊ የአሠራር ዘይቤ ለመውጣት የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች ስለካይዘን ፍልስፍናና ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎች፣ አተገባበር፣ ፋይዳውንና በሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የጋራ ርአይ ይዞ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የታለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የስልጠናውን መድረክ በይፋ የከፈቱት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ አብዱ ጀማል እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች  እንደሀገር በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ አሰራርን ተከትሎ የውጭ ሀገር ተቋራጮችን ተክቶ ለመሥራት ተወዳዳሪና መልካም የሥራ ባህልን ለማዳበር የሥልጠናው ፋይዳ የጎላ ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት ፕሬዝዳንት  ወዩማ ገሜሳ (ኢንጂነር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህብረቱ አመራሮች ለተከታታይ ጊዜያት የሚሠጣቸው ስልጠናዎች ከፍተኛ አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸው በቀጣይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ተግዳሮቶች ለማዘመን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንሠራለን ብለዋል፡፡

ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የመጡት አቶ ወንድወሰን ይጥና እና ወ/ሮ ሰላማዊት ጌታቸው ስለካይዘን ታሪካዊ አመጣጥ፣አስፈላጊነት፣ መሠረታዊ የካይዘን ቴክኒኮች፣ የተግበራ ሂደቶች፣ የካይዘን ባህሪያት፣ ስለምርት ብክነት፣ የለውጥ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ለሠልጣኞች ሰጥተዋል፡፡

ስልጠናው ለተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአዳማ ከተማ ካይዘን በተተገበረባቸው መስኮች በርካታ የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ በመርሃ-ግብሩ ተመላክቷል፡፡

@etconp
👍6❤2
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍6🏆1
👉ፒን ፣ ሮለር እና ቋሚ ኮንክሪት ግንኙነቶች (Pin, Roller, and Fixed Concrete Connections)

🚧1. የፒን ግንኙነት(Pin Connection)

⏺የፒን ግንኙነት በሲቪል እና መዋቅራዊ ምህንድስና ውስጥ ወሳኝ መዋቅራዊ ድጋፍ ነው።

⏺translational እንቅስቃሴን
በመከልከል በግንኙነት ቦታ ላይ የማሽከርከር እንቅስቃሴን/rotational movement ይፈቅዳል።

💫ይህ ዓይነቱ ድጋፍ ተለዋዋጭነትን/Flexibility የሚያመቻች እና በተለምዶ በ Truss systems እና በድልድይ ግንባታ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል::

▶️የፒን ግንኙነቶች መዋቅሮች ከተለዋዋጭ ጭነቶች/ dynamic loads ጋር እንዲላመዱ ያስችላቸዋል፡፡

🚧2. ሮለር ግንኙነት/ Roller Connection

⏺ሮለር ግንኙነቶች፣ በሲቪል እና መዋቅራዊ ምህንድስና ውስጥ ሌላ ወሳኝ አካል ነዉ።

💫እንደ ፒን ግንኙነቶች፣ የሮለር ግንኙነቶች lateral/የጎንዮሽ እንቅስቃሴ ይፈቅዳሉ፣ ይህም በሙቀት ልዩነት ወይም በጭነት በተፈጠሩ ለውጦች ምክንያት ስትራክቸሮች እንዲስፋፉ እና እንዲኮማተሩ ያስችላቸዋል።

⏺እነዚህ ግንኙነቶች ብዙውን ጊዜ በድልድይ ምሰሶዎች ውስጥ ይገኛሉ, እነሱም የመሸከም አቅምን ሲጠብቁ እንቅስቃሴዎች ያለምንም ችግር እንዲካሄዱ ያመቻቻሉ::

🚧3. ቋሚ ግንኙነት/ Fixed Connection ፡-

⏺ቋሚ ግንኙነቶች በመዋቅር ምህንድስና ውስጥ በጣም ግትር ኣልያም በሁሉም ኣቅጣጫ የማይንቀስሳቀስ የሆነ
የድጋፍ አይነት ነው።

🖱ሁለቱንም የማዞሪያ/ rotational እና የ translational እንቅስቃሴዎችን ይገድባል።

@etconp
👍10👌6
A great example of composite structure work reinforced concrete, structural masonry and steel structure all in harmony to ensure economy and safety of the building.

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍9🕊1