ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 ተክለሐይማኖት
ቁ.3 መርካቶ
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍2👏1
👉በዓለም በቁመቱ ትልቁ እስር ቤት ሊገነባ ነው ተባለ።
🚧ከዓለም በቁመቱ አንደኛ የሆነው ይህ እስርቤት የሚገነባው በአሜሪካ ኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ ነው።
🚧በኒው ዮርክ ከተማ የምትገኘው ቻይናታውን በርካታ የዳቦ አይነት ባላቸው ሱቆች፣ በጠባብ መንገዶቿ እና በጠንካራ ማህበራዊ መስተጋብሯ ነበር በልዩ ሁኔታ የምትታወቀው።
🚧ነገር ግን በሶሆ እና ትሪቤካ መካከል ያለችው ይህች የማንሀተን መሀል ከተማ መንደር በሌላ ነገር ታዋቂ ሆናለች ተሰርቶ ሲጠናቀቅ በዓለም በቁመት ትልቁ እስር ቤት መገኛ ትሆናለች።
🚧በአካባቢው ነዋሪዎች "ጄልስክራፐር" ወይም የእስረኞች ማማ ብለው የሚጠሩት ይህ 300 ጫማ ቁመት እና 1040 ክፍል ያለው ባለ40 ፎቅ ህንጻ የኢምፓየር ስቴት ህንጻን 1/3ኛ ይሆናል ተብሏል።
🚧ይህ እስር ቤት አምስት ብሎኮች ላይ ጥላ የሚያጠላ እና በክረምት ወቅት አካባቢውን ወደ ጨለማ ሊቀይር የሚችል ነው።
🚧በኃይት ስትሪት የሚኖሩት ሰዎች በጓሯቸው ባለው የማንሀተን ነባር እስርቤት ወይም ቶምብ ጉዳይ ለረጅም ጊዜ ቅሬታ ሲያቀርቡ ቆይተዋል።
🚧ነገር ግን ሰማይ ጠቀሱን እስር ቤት ለመስራት ቶምቡ ሲፈርስ አካባቢው በአቧራ መሞላቱ ነዋሪዎችን ቅር አሰኝቷል።
🚧የአዲሱ ህንጻው ግንባታው ገና ያልተጀመረ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪዎች በሂደት ለሚያጋጥማቸው ችግር ዝግጁ መሆናቸውን ለኒው ዮርክ ታይምስ ተናግረዋል።
🚧በ2019 የካውንስል ባለስልጣናት በማንሀተን ፣ በኩይንስ፣ በብሩክሊን እና ብሮክስ አዳዲስ እስርቤቶችን ለመገንባት 8.3 ቢሊዮን ዶላር መመደባቸውን አስታውቀው ነበር።
🚧ቶምቡ በ2025 እንደሚፈርስ እና ሰማይ ጠቀስ በሆነ እስርቤት እንደሚተካ የፕሮጀክቱ ኮንትራክተሮች ተናግረዋል።
🚧በርካቶች ፕሮጀክቱ ለአመታት ሲቃወሙ ከቆዩ በኋላ በ2020 ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ከሰው ግንባታው በጊዜያዊነት እንዲቆም ማድረግ ችለው ነበር።
🚧በቻይናታውን ከ57ሺ በላይ ነዋሪዎች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 34,295 የሚሆኑት የእስያ ዝርያ ያላቸው መሆናቸውን በ2022 የወጣው ሪፖርት ያመለክታል።
🚧ፕሮጀክቱን የሚቃወመው 'ዌልካም ቱ ቻይናታውን' የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርድት የቶምቡ ወይም የብሎኩ መፍረስ እና አዲስ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ የማቆም ተግባር በአካባቢው ላይ ከፍተኛ አደጋ ያስከትላል ብሏል።
🚧ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት ለማስቆም 12ሺ ሰዎች አቤቱታ አቅርበዋል።
Via Alain
@etconp

👍20❤2
EARTHBAG TECHNOLOGY
The use of this eco-friendly building method is on the rise in many parts of the world especially Africa as it is a sustainable and low cost alternative. Not only is it cheap but Earthbags are proven to be more resistant to earthquakes and faster to set up.
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍11❤2
What’s this rebar used for ???
Comment down below ⬇️

👍9❤1
👉ስለ ተጫራቾች እና ሀገራት ብቁነት (Eligible Bidders & Countries)
🚧ሀ) ስለተጫራቾች ብቁነት (Eligible Bidders)
⏺ጨረታ የሚወዳደሩ አካላት የሚባሉት ጨረታ የወጣበትን ሥራ ማከናወን የሚችሉ ግለሰቦች ወይም ሕጋዊ ሰውነት የተሰጣቸው የግል ወይም የመንግሥት ተቋማትን ሲሆን የመንግሥት ተቋማት ከሆኑ ከንግድ ሕግ ጋር የማይጣረሱ እና ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው ከሆኑ ብቻ ነው። በመሆኑም ሁሉም ተጫራቾች
✅የታደሰ የቢዝነስ (ንግድ ፍቃድ) ያላቸው መሆን
✅የመንግሥት ክፍያዎችን መክፈል የሚያችል መዝገብ ያላቸው (e.g., VAT)
✅የየዓመት የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ያስመሰከሩ
✅ተገቢውን የባለሙያ ቁጥርና ሙያዊ ደረጃ ፍላጎት ማሟላት የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
🚧ለ) ስለተጫራች ሀገራት ብቁነት (Eligible Countries)
⏺በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ሀገራት ማለት "እያንዳንዱ ተጫራች ግለሰብ ወይም ድርጅት የተነሳበት እናት ሀገር" ማለት ነው።
🔰ለምሳሌ፦ የቻይና ሀገር ተቋራጮች፣ የጀርመን ሀገር ተቋራጮች፣ ወይም የንግድ ፍቃዳቸው እና የሥራ ጅማሬያቸው ከሌላ ሀገር የተነሱ ዓለምአቀፍ ተቋራጮች ማለት ነው::
✳️በመሆኑም፦ ለጨረታው ብቁ የሆኑ ሀገራት ሲባል ጨረታው ከወጣበት ሀገር ጋር ወይም ከዓለም ሀገራት ጋር ጤናማ ግንኙነት ያላቸው ሀገራትን የሚያጠቃልል ሲሆን በእኛ ሀገር ሕግ መሰረት በሀገሪቷ ጨረታ ላይ የማይሳተፉ ሀገራት
❇️በኢትዮጵያ ፓርላማ በጠላትነት ያልተፈረጀች ሀገር ወይም በኢትዮጵያ ህግ መሰረት በሀገሪቱ የንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ግንኙነት እንዳይኖራት ከተከለከለች ሀገር የተነሱ/የመጡ ተቋራጮች
❇️በተባበሩት ሀገራት የጸጥታው ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር ምንም አይነት የንግድ ግንኙነት እንዳይኖራት የታገደች ሀገር ዜጋ የሆኑ ግለሰቦች ወይም የንግድ መነሻቸው ከዚያ የሆኑ ድርጅቶች መሳተፍ አይችሉም።

❤7👍6🙏1
✋ሰላም ውድ የ ሀገራችን ኮንትራክተሮች እና ኮንሰልታንት ባለቤቶች
🚧በኮንስትራክሽን ዘርፉ ኣዳዲስ የወጡ እና የሚወጡ ጨረታዎች እና የ ስራ ቅጥሮች ካላቹ በ @ETCONpBOT በኩል ላኩልን በነፃ እናጋራለን!
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

🙏7❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Design for column
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Bath room design

👍4❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Closet designs
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
❤3👍2
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

👍3❤1🙏1
👉ኮንስትራክሽን "Construction” ስለሚለው ቃል የኢትዮጵያ ሕጎች ይስማማሉ ወይ?
🌟የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል “ለመኖሪያም ሆነ ለሌላ አገልግሎት እንዲሆን ከድንጋይ ከሸክላ ከብረትና ከመሳሰሉት ነገሮች የሚሰራ ፎቅ ያለው ወይም የሌለው ቤት” ሕንጣ ይባላል እንጂ ኮንስትራክሽን የሚል ስያሜ አልሰጠውም (የኢ.ቋ.ጥናትና ምርምር, 1993)።
⏺በተጓዳኝ ደግሞ BATCODA Specification በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(1) ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ለሁለት ክፍል ሰጥቶ የሕንጻ ኮንስትራክሽን እና የመንገድ ኮንስትራክሽን በማለት ይከፍለዋል።
▶️የሕንጻ ኮንስትራክሽን የሚለውን ሀረግ “ማንኛውም በከፊል ወይም በሙሉ የወለል የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ያለው ለመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ሕንጻና ተዛማጅ ሥራዎችን የመስራት ወይም የማሻሻል ሥራ ው” የሚል ብያኔ የሰጠ ሲሆን በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(2) ሥር የትራንስፖርት ኮንስትራክሽን በሚል ዘርፍ “የሐረግ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ የባቡር ሀዲዶች፣ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ የወደቦችና የየብስ ማመላለሻ ተርሚናሎች የመሥራት ወይም የማሻሻል ሥራ” እንደሆነ ተርጉሟል።
⏺የኢ.ፌ.ድ.ሪ መንግሥት የግንባታ ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 430/1997 አንቀጽ 2(ሐ) እና አዋጁን በሻረው አዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀጽ 2(3) “የግንባታ ዘርፍ” ለሚለው ትርጉም “የግንባታ ዘርፍ ሥራ ማለት ከሕንጻ፣ ከመንገድ ወይ ከመሰረተ ልማት ሥራ ጋር በተያያዘ የሚከናወን አዲስ ግንባታ፣ የመልሶ ግንባታ፣ ደረጃ የማሳደግ፣ የማፍረስ፣ የጥገና፣ የማደስ ሥራ እንዲሁም ተጓዳኝ የሆነና ከዋናው ሥራ ያልበለጠ ዋጋ ያለው አገልግሎት ሲሆን፣ የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ፣ ሥራውን የማንቀሳቀስ፣ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ የማንቀሳቀስ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ የማንቀሳቀስ ውል” በማለት ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ምን ያክል ሰፊ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ አስቀምጦታል።
▶️በ2006 ዓ.ም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ደግሞ “ኮንስትራክሽን ማለት የመሬት ውስጥ ወይም ከመሬት በላይ ያለ ንብረትና አገልግሎትን የሚፈልግ የማሳደግ፣የማስፋፋት፣ የመዘርጋት፣ የመልሶ ግንባታ፣ የጥገና፣ የዕድሳት፣ የማበልጸግ፣ የመቀየር፣ የቁፋሮ፣ የመንቀል ወይም የማፍረስ የሕንጻ ወይም የማንኛውም ምህንድስና ሥራ ነው - Construction” means a provisions of combination of goods and services carried out under or over ground for the development, extension, installation, repair, maintenance, renewal, renovation, alteration, excavation, dismantling or demolition of a fixed asset including building and engineering infrastructure.” ይላል።
🚧በ2001 ዓ.ም የወጣው የሕንጻ አዋጅ ቁጥር 324/2001 አንቀጽ 2(9) ደግሞ ግንባታ ማለት አዲስ ሕንጻ መገንባት ወይም ነባር ሕንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ነው - Construction" means the construction of a new building or the modification of an existing building or alteration of its use” በማለት አስቀምጧል።
#ConstructionLaw
https://t.me/ETCONpWORK
🌟የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል “ለመኖሪያም ሆነ ለሌላ አገልግሎት እንዲሆን ከድንጋይ ከሸክላ ከብረትና ከመሳሰሉት ነገሮች የሚሰራ ፎቅ ያለው ወይም የሌለው ቤት” ሕንጣ ይባላል እንጂ ኮንስትራክሽን የሚል ስያሜ አልሰጠውም (የኢ.ቋ.ጥናትና ምርምር, 1993)።
⏺በተጓዳኝ ደግሞ BATCODA Specification በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(1) ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ለሁለት ክፍል ሰጥቶ የሕንጻ ኮንስትራክሽን እና የመንገድ ኮንስትራክሽን በማለት ይከፍለዋል።
▶️የሕንጻ ኮንስትራክሽን የሚለውን ሀረግ “ማንኛውም በከፊል ወይም በሙሉ የወለል የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ያለው ለመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ሕንጻና ተዛማጅ ሥራዎችን የመስራት ወይም የማሻሻል ሥራ ው” የሚል ብያኔ የሰጠ ሲሆን በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(2) ሥር የትራንስፖርት ኮንስትራክሽን በሚል ዘርፍ “የሐረግ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ የባቡር ሀዲዶች፣ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ የወደቦችና የየብስ ማመላለሻ ተርሚናሎች የመሥራት ወይም የማሻሻል ሥራ” እንደሆነ ተርጉሟል።
⏺የኢ.ፌ.ድ.ሪ መንግሥት የግንባታ ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 430/1997 አንቀጽ 2(ሐ) እና አዋጁን በሻረው አዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀጽ 2(3) “የግንባታ ዘርፍ” ለሚለው ትርጉም “የግንባታ ዘርፍ ሥራ ማለት ከሕንጻ፣ ከመንገድ ወይ ከመሰረተ ልማት ሥራ ጋር በተያያዘ የሚከናወን አዲስ ግንባታ፣ የመልሶ ግንባታ፣ ደረጃ የማሳደግ፣ የማፍረስ፣ የጥገና፣ የማደስ ሥራ እንዲሁም ተጓዳኝ የሆነና ከዋናው ሥራ ያልበለጠ ዋጋ ያለው አገልግሎት ሲሆን፣ የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ፣ ሥራውን የማንቀሳቀስ፣ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ የማንቀሳቀስ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ የማንቀሳቀስ ውል” በማለት ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ምን ያክል ሰፊ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ አስቀምጦታል።
▶️በ2006 ዓ.ም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ደግሞ “ኮንስትራክሽን ማለት የመሬት ውስጥ ወይም ከመሬት በላይ ያለ ንብረትና አገልግሎትን የሚፈልግ የማሳደግ፣የማስፋፋት፣ የመዘርጋት፣ የመልሶ ግንባታ፣ የጥገና፣ የዕድሳት፣ የማበልጸግ፣ የመቀየር፣ የቁፋሮ፣ የመንቀል ወይም የማፍረስ የሕንጻ ወይም የማንኛውም ምህንድስና ሥራ ነው - Construction” means a provisions of combination of goods and services carried out under or over ground for the development, extension, installation, repair, maintenance, renewal, renovation, alteration, excavation, dismantling or demolition of a fixed asset including building and engineering infrastructure.” ይላል።
🚧በ2001 ዓ.ም የወጣው የሕንጻ አዋጅ ቁጥር 324/2001 አንቀጽ 2(9) ደግሞ ግንባታ ማለት አዲስ ሕንጻ መገንባት ወይም ነባር ሕንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ነው - Construction" means the construction of a new building or the modification of an existing building or alteration of its use” በማለት አስቀምጧል።
#ConstructionLaw
https://t.me/ETCONpWORK
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
👍18
What is your Solution for this problem!??
#soil #erosion #sliding
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
#soil #erosion #sliding
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍12❤4
If you were the driver what would you do ?
ሹፌሩ አንተ ብትሆን ምን ታረግ ነበር?
📍 Bole brass
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
ሹፌሩ አንተ ብትሆን ምን ታረግ ነበር?
📍 Bole brass
@etconp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍11❤1
Basic components of building

🙏6👍1👌1
👉ድሮ እና ዘንድሮ
🔰ሄንሪ ሾሜ የተባለው ፈረንሳዊ ህንጻ ነዳፊ አብዛኞቹን አራት ኪሎ አካባቢ ያሉትን ህንጻዎች የነደፈ ሲሆን የነደፋቸው ህንጻዎች ለእግረኞች ምቹ ሆነው በምድር ወለላቸው ላይ እንቅስቃሴ ያለውን ንቁ የከተማ ድባብ መፍጠር የቻሉ ነበሩ።
❇️ሄንሪ ሾሜ ፒያሳ መንገድ ላይ ያለውን የሞዝቮልድን፣ ቲሩም ያለበትን ህንጻ (ባግዳሴሪያን ህንጻ)፣ ጆሊ ባርን እንዲሁም አብዛኞቹን ከአራትኪሎ ወደ ፒያሳ መግብያ ያሉትን ህንጻዎች፣ ጠጠር ህንጻ ተብሎ የሚታወቀውን ከቤሎንያስ መደብር በስተሰሜን ያለውን ህንጻ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ በቸርችል ጎዳና ላይ ያለውን ክቡን ወርቃማውን ባንክ የነደፈ ንጉሱ ካሏቸው ሶስት እጅግ ስመጥር ህንጻ ነዳፊዎች አንዱ ነዳፊ ነበር።
❇️የተያያዘው ምስል ወደ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል መግብያ ባለው መንገድ የሚገኘውን ህንጻ የ1962/63 እና አሁን 2016 ያለውን ምስል ያሳየናል።
✳️1950ዎቹ እና 60ዎቹ በኢትዮዽያ ኪነህንጻ ታሪክ ውስጥ ወርቃማው ዘመን ተብሎ የሚጠራ ምዕራፍ አንጓ ዘመናት ነበሩ።
⏺የዚህ ዘመን ህንጻዎች ውበታቸውን እንደጠበቁ ገና ለዘመናት የሚኖሩ ህንጻዎች ናቸው ነገር ግን እስከአሁን ድረስ ኪነህንጻ ያንን አስገራሚ ዘመን ለመድገም አለመቻሉ ይወሳል።
Via ethiopian architecture and urbanism

👍13❤7👌1
👉ለልማት ሲባል የሚለቀቅ የመሬት ይዞታን በተመለከተ
❇️በግለሰቦች የተያዘን የመሬት ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ወይም ለሌላ ሰፊ ልማት ግንባታ ተብሎ ይዞታው እንዲለቀቅ ሲፈለግ የሚለቀቅበትን መንገድ፣ ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን በ2011 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1161/2011 ቁጥር የተመዘገበ ሕግ ወጥቶ ነበር።
⏺በዚህ ዓመት ደግሞ (ታህሳሥ 2016 ዓ.ም) ያንን ሕግ ለማሻሻል ረቂቅ አዋጅ የጸደቀ ሲሆን በዚህ ረቂቅ አዋጅ ላይ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተውበታል።
✳️1) መሬት እንዲለቀቅለት የተወሰነለት አካል ለሥራው የሚፈለገውን መሬት መጠንና የሚገኝበትን ትክክለኛ ስፍራ የሚያሳይ ውሳኔ የተሰጠበት ማስረጃ ቢያንስ ሥራው ከመጀመሩ ከአንድ ዓመት በፊት ለከተማው ወይም ለወረዳው አስተዳደር ማቅረብ አለበት።
✳️2) መሬት የሚለቀቅለት አካል መንግሥታዊ ተቋም ከሆነ የአካባቢው የመንግሥት ክፍል (የልማት ስራው የሚካሄድበት የክልል፤ የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር) ለባለይዞታዎች የሚከፈለውን የንብረት ካሳ፤ የልማት ተነሺ ድጋፍ፤ የኢኮኖሚ ጉዳት ካሳ፤ የማህበራዊ ትስስር መቋረጥ እና የስነ ልቡና ጉዳት ካሳ ወጪ የመክፈል ግዴታ አለበት።
⏺የመሬት ይዞታው እንዲለቀቅለት የተወሰነለት ከመንግሥታዊ መዋቅር ውጪ ከሆነ ግን መሬቱ እንዲለቀቅ የተወሰነለት አካል የተዘረዘሩትን ካሳዎች እና የመቋቋሚያ ወጪ ለከተማው ወይም ለወረዳው አስተዳደር ገቢ አድርጎ በአስተዳደሩ በኩል ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✳️3) የካሣ ገንዘቡ ለልማት ተነሺው ካልተከፈለ አስተዳደሩ ከመሬቱ አያስለቅቀውም።
✳️4) ይግባኝ ማቅረብ የሚፈልግ የልማት ተነሺ (በተሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን) አቤቱታውን ለይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ውሳኔው በጽሁፍ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በ፴ (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት።
✳️5) ይግባኝ ሰሚ ጉባኤው በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን ውሳኔው በጽሁፍ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በ፴ (ሰላሳ) ቀን ውስጥ ይግባኝ ለክልል ከፍተኛው ፍርድ ቤት፣ በአዲስ አበባ እና በድሬደዋ ከተሞች ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላል።
⏺ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ ይግባኝ ማለት የሚፈልግ ከሆነ ልማቱ እንዲይጓተት ቦታውን አስረክቦ ክርክሩን የመቀጠል መብት አለው።
✳️6) ተነሺው ንብረቱን በማስረከቡ እና በቅሬታ ምክንያት ካሳውን ባለመውሰዱ ለይግባኙ ክርክር የሚሆን በቂ ገንዘብ ከሌለው እና በዚህ ምክንያት የሚቸገር ከሆነ መንግስት ነፃ የህግ አገልግሎት የሚያገኝበትን ሁኔታ ያመቻቻል።
Via DSD

👍19❤3💯1