Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ሐመር ቴስት(Hammer test)

🚧ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው።

✳️ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ
ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል።

❇️የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤

1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/
ለማወቅ።

2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም።

3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ።

📌የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ ሁኔታዎች

1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል

2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል።

3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤ አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል።

4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።

@etconp
❤17👍12😢1
Ruin of building around dembel …. As you can see the building dismantled from the top of the building up to the basement.

Is it structural problem that they dismantled the building or for corridor project ?


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍6❤3
What’s the challenging part to construct such a bridge 🌉?

📍 China 🇨🇳


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍11❤8
Which of the following activity is always in the critical path irrespective of the project nature?
Anonymous Quiz
29%
First Activity
10%
Last Activity
44%
Longest Activity
17%
Shortest Activity
❤20👍4🕊3
👉በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለመጀመር የጥናት ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል

🚧ጥናቱን በዋናነት የሚያከናውኑት የድሬዳዋ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ናቸው።

✳️የጥናት ቡድኑ በሚቀጥሉት 4 ወራት በሚያከናውናቸው ተግባራት ላይ ከከተማዋ ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ጋር ተወያይቷል።

✳️ጥናቱ ሲጠናቀቅ የኮሪደር ልማቱ በሁለት አቅጣጫ ተከፍሎ በከተማዋ ዋና ዋና ኮሪደሮች ግራ እና ቀኝ እንደሚተገበር ምክትል ከንቲባው ተናግረዋል፡፡

❇️የጥናቱ ቡድን የአዲስ አበባን ተሞክሮ በመቀመር የኮሪደር ልማቱን በጥራት እንዲያጠናቀቅ አቅጣጫ መቀመጡንም ገልጸዋል፡፡

❇️በኮሪደር ልማቱ ሳቢያ የሚነሱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለማስፈር ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ አመላክተዋል፡፡

📌የድሬዳዋ ከተማ የኮሪደር ልማት በመጪው በጀት ዓመት ወደ ተግባር ይገባል መባሉን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

@etconp
👍11😁3😢2❤1👏1
ከ2.5 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሕንጻዎች እና መሠረተ ልማቶች ግንባታ እያካሔደ መሆኑን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ገለፀ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በበጀት ዓመቱ 25 የተለያዩ ሕንፃዎች እና መሠረተ ልማቶች በማስገንባት ላይ ይገኛል።

ግንባታዎቹ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና የተማሪ ቅበላ አቅምን ለመጨመር የሚረዱ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ግንባታ ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ተስፋሁን ገብሩ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

የአስተዳደር እና የተማሪዎች አገልግሎት ሕንጻዎች፣ የመማሪያ ክፍሎች፣ የተማሪዎች ዶርሚተሪዎች፣ ቤተ-ሙከራዎች፣ አይ.ሲ.ቲ. ታወሮች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች በግንባታው መካተታቸውን ገልፀዋል፡፡

@etconp
❤5👍5
5) The strain distribution of pre-stresses concrete structure as per limit state design is assumed to be?
Anonymous Quiz
42%
Linear
19%
Hyperbolic
32%
Parabolic
7%
Elliptic
👍22
@etconp 2016 3rd Quarter.pdf
20.6 MB
🏷በ2016 ዓ.ም የ 3ኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (3rd Quarter Construction Works of Direct Cost)

🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።

💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።

@etconp
🙏15👍8❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Name the machine and it’s purpose?

📍 Switzerland 🇨🇭


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍6❤3👌1
ታምራት ፕሌት & ጄ ቦልት አቅራቢ

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0994941706 ወይም 0910379303 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
👍2❤1🥰1
@etconp Construction Manual with Bamboo.pdf
9 MB
👉ቀርከሀ እና ኪነህንጻ

✳️ኢትዮጵያ 67 በመቶ የሚሆነው  የአፍሪካ አህጉር የቀርከሃ ሀብት ባለቤት ስትሆን  በግምት አንድ ሚሊዮን ሄክታር የተፈጥሮ የቀርከሃ ደን አላት።

🚧በኢትዮዽያ ውስጥ 15 ዓይነት የቀርከሀ ዝርያዎች ሲኖሩ ከእነዚህም መካከል ሁለቱ አገር በቀል ዝርያዎች ናቸው።

❇️ዝርያዎቹ በደጋ እና በቆላማ ዝርያዎች የተከፋፈሉ ናቸው። 

🔰ህንጻ ነዳፊዎቻችን በቀርከሃ የሚሰሩ  የዘመናዊ ግንባታዎች ንድፎችን  እውቀትና ክህሎት ሊኖራቸው ይገባል።

🔰ከንድፍ ባሻገር በቀርከሀ በዘመናዊ መንገድ የተገነቡ ግንባታዎችን ለማየት አልታደልንም።

✳️በትልቅ መጠን በቀርከሀ ስራ የተሰራ የውስጥ ንድፍ በአለበል ደስታ አማካሪዎች ቢሮ በዚግዛግ የንድፍ እልፍኝ አይተናል።

🚧ይሄ  ጅማሮ ቢሆንም ህንጻ ነዳፊዎች የቀርከሀ ንድፎችን የበለጠ መስራትና ማስገንባት ይጠበቅባቸዋል።

🚧በጂአይዜድ የታተመው "የቀርከሃ ኮንስትራክሽን ማኑዋል" የተሰኘው መጽሃፍ የተፃፈው ለኢትዮጵያ የህንጻ ነዳፊዎች መመሪያ ሆኖ እንዲያገለግል በመሆኑ ለህንጻ ነዳፊዎች ትልቅ ማበረታቻ ነው።

📌ከላይ ያለው Construction Manual with Bamboo በሚል የተዘጋጀው የግንባታ መመርያ ተያይዟል።

✅ይህ ለነዳፊዎች፣ መሀንዲሶች፣ ገንቢዎች እና ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ መመርያ መጽሀፍ ሲሆን አውርዶ ማንበብ ይቻላል።

@etconp
👍20👏5❤1
👉አዲሱ የግንባታ ፕላን set back

📽ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

@etconp

@etconp
❤5👍2
You take shortcuts, nature gives you a proper upper cut!!.. rules are rules!!!!


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
❤7😁2😢2👍1
Design a square tied column to support an axial dead load (DL) of 130 kN and an axial live load (Qk) of 180 kN.

Initially assume that 2% longitudinal steel is desired,
fc = 20MPa and f, = 400 mpa

If 15 people comment I’ll post the answer


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍18
INTERCON Construction Materials
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber 

● Concrete Admixtures
● Concrete Repair Mortar
● Bonding Agent     
● Self-level, Floor hardener, Epoxy
● Grout       
● Quartz Paint
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane)
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍3👏1
📌በርካታ ምክንያቶች በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ለ Slab ውድቀት አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይችላሉ ከነዚህ ውስጥ ዋና ዋና ምክኒያቶችን እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል ፡-

✅ከመጠን በላይ መጫን/Overloading ፡- ስላቡ ከዲዛይን አቅም በላይ የሆነ ጭነት ሲገጥመው ለምሳሌ ከባድ ዕቃዎችን ወይም ከባድ ቁሳቁሶችን ላዩ ላይ ማከማቸት።

✅ደካማ የግንባታ ልምዶች፡- በቂ ያልሆነ የኮንክሪት ድብልቅ-mix ወይም ተገቢ ያልሆነ የማጠናከሪያ-Reinforcement አቀማመጥ ያሉ ጉዳዮች ስላቡን ያዳክማሉ።

✅የጎደለው ዲዛይን፡- እንደ በቂ ያልሆነ ውፍረት ወይም ተገቢ ያልሆነ ጭነት ማከፋፈል ያሉ ጉድለቶች የስላቡን ታዐማኒነት ሊነሱት ይችላሉ።

✅የቁሳቁስ መበላሸት፡- የማጠናከሪያ-Reinforcement ወይም የኬሚካል ጥቃት ኮንክሪት ላይ መበላሸት በጊዜ ሂደት ስላቡን ሊያዳክም ይችላል።

✅የፋውንዴሽን አሰፋፈር፡- የመሠረቱን እኩል አለመስተካከል ስላቡን ከአቅሙ በላይ ሊያስጨንቀው ወንም Stress ሊፈጥርበት ይችላል።

✅የሴይስሚክ እንቅስቃሴ፡- የመሬት መንቀጥቀጦች ወይም የመሬት መንቀጥቀጦች ተለዋዋጭ-dynamic ሸክሞችን ሊጭኑ ይችላሉ፣የሚከሰተዉን ሸክም ስላቡ በበቂ ሁኔታ ካልተቋቋመ ውድቀት ሊያስከትል ይችላል።

✅የሙቀት ውጤቶች፡ የሙቀት መስፋፋት እና መኮማተር በተለይም ከፍተኛ የሙቀት ልዩነት ባለባቸው ክልሎች በዲዛይኑ ላይ በትክክል ካልተሰራ ወደ መሰባበር-cracks እና ውድቀት ሊመራ ይችላል።

❇️Collapse/ውድቀትን ለመከላከል እነዚህን ሁኔታዎች በተገቢው ዲዛይን፣ የግንባታ ጥራት እና የጥገና አሰራር መፍታትን ይጠይቃል።

@etconp
👍17🙏2❤1