Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
🥰4👍3
The permanent deformation of concrete with time under steady load is called ?
Anonymous Quiz
11%
Viscoelasticity
18%
Viscosity
68%
Creep
4%
Relaxation
👍21
Approximate value of the ratio between direct tensile strength and flexural strength is ?
Anonymous Quiz
34%
0.33
25%
0.5
30%
0.75
12%
1.0
👍9❤1🥰1
👍11❤7
INTERCON Construction Materials
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber 

● Concrete Admixtures
● Concrete Repair Mortar
● Bonding Agent     
● Self-level, Floor hardener, Epoxy
● Grout       
● Quartz Paint
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane)
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍9
@etconp የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሕግ.pdf
1.5 MB
“የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግና አተገባበሩ”

አዘጋጅ፡- አቶ አልማው ወሌ

#ConstructionLaw

@etconp
🙏6👍2❤1
_@etconp_ከደረጃ_1_እስከ_10_የኮንትራክተሮች_የግንባታ_ስራ_ተቋራጮች_ሙሉ_አድራሻ_ሊስት.pdf
3.4 MB
👉ከደረጃ 1 እስከ 10 የኮንትራክተሮች (የግንባታ ስራ ተቋራጮች) ሙሉ አድራሻ ሊስት

@etconp
👍12🙏3❤1
What is the maximum permissible slenderness ratio for steel ties likely to be subjected to compression ?
Anonymous Quiz
45%
400
27%
350
19%
250
8%
180
👍13❤4
ታምራት ፕሌት & ጄ ቦልት አቅራቢ

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0994941706 ወይም 0910379303 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦

አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
መርካቶ
ተክለሀይማኖት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
👍6❤4
Calling All Member Architects!
Mark your calendars!

The Association of Ethiopian Architects - AEA is proud to announce its 23rd Annual General Assembly on Saturday, May 11th, 2024. ️

Join us at Elilly International Hotel for a day of:
AEA activities reporting, inspiring discussions, networking opportunities, enticing exhibits and celebrations. Don't miss this chance to learn from the best in the industry and expand your professional network!

Time: 8:30 AM - 5:00 PM

Location: Elilly International Hotel

Be sure to have your membership up-to-date to attend the event!

docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfqbNdstQ9xpZPTEYufdGwuwMng7lT6KHZIViQ31owWyf4KAQ/viewform

More details coming soon! Stay tuned!

@etconp
🙏3👍1
@etconp አዲሱ የ መሬት መምርያ.pptx
516 KB
✳️አዲሱ የ መሬት መምርያ

☄አዲስ አበባ

@etconp
🙏6👍2❤1
👍16❤1
Ethio Construction Engineering
The line New metropolitan in Saudi Arabia 🇸🇦 ⁃ 200 meter wide ⁃ 170 kilometers long ⁃ 500 meters high ( vertically) ⁃ Area = 34km² ⁃ Expected to reside 9,000,000 citizens ⁃ No carbon emission no traffic ⁃ The city will be enveloped with glass…
👆👆🏽👆🏿👆🏻👆🏼

The line project scale down the plan

የዛሬ አመት ተጀመረ የተባለው አጓጊው “the line” ፕሮጀክት አሁን ላይ ርዝመቱን ከታቀደው 170ኪሎ ሜትር ወደ ሁለት ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሏል። ዋነኛ ምክንያቱም የበጀት አለመመጣጠን ነው። አሁን ላይ ቁፋሮ ላይ ነው።

@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍4
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
The line

New metropolitan in Saudi Arabia 🇸🇦
⁃ 200 meter wide
⁃ 170 kilometers long
⁃ 500 meters high ( vertically)
⁃ Area = 34km²
⁃ Expected to reside 9,000,000 citizens
⁃ No carbon emission no traffic
⁃ The city will be enveloped with glass curtain
⁃ $500 billion project
What do you think about this city ?

መስመሩ ( the line)

አዲስ በበረሀ ላይ ልትቆረቆረ ያለች ከተማ
⁃ 200 ሜትር የ ጎን ስፋት ያላት
⁃ 170 ኪሎሜትር እርዝማኔ
⁃ 500 ሜትር ቁመት ያላት
⁃ 34 ኪሎሜትር ካሬ ላይ የሚያርፍ
⁃ 9 ሚልየን ዜጎችን ሚያስተናግድ
⁃ በ መስተዋት ሙሉ ከተማው የተሸፈነ
⁃ 500 ቢልየን ዶላር የተበጀተለት

አስተያየት ስጡበት

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍17❤3
INTERCON Construction Materials
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber 

● Concrete Admixtures
● Concrete Repair Mortar
● Bonding Agent     
● Self-level, Floor hardener, Epoxy
● Grout       
● Quartz Paint
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane)
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍2
👉በአዲስ አበባ 1.5 ሚሊዮን የቤት እጥረት መኖሩ ተነገረ

📌አልሚዎች በየአመቱ 200 እና ከዚያ በላይ ቤቶች እየገነቡ የከተማዋ የቤት ችግር መቅረፍ አይቻልም ተብሏል በመሆኑም ባለሀብቶች በቤት ልማት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የከተማ አስተዳደሩ ጠይቋል።

✳️በቤት ልማት መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ከተማ አስተዳደሩ ማበረታቻ እንደሚያደርግም አስታውቋል።

❇️የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ግርማ ሰይፊ እንደተናገሩት በከተማው ያለው የቤት ፍላጎት እና አቅርቦቱ የተመጣጠነ አይደለም ብለዋል።

❇️ከተማዋ በልማት ምክንያት በርካታ ቤቶች በልማት እያፈረሰች ከመሆኑ ጋር በተያያዘም የቤት ፍላጎቱ እየጨመረ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

❇️ከፍተኛ ፍላጎት የሚታይበት የቤት ችግር ለመቅረፍ ከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ አማራጮች እያቀረበ ይገኛልም ብለዋል።

🚧የሪልዕስቴት አልሚዎች በአመት 200 እና ከዚያ በላይ ቤት እየሰሩ የከተማው የቤት ፍላጎት ማሟላት አይቻልም ሲሉም ተናግረዋል።

⏺ባለሀብቶች ከሪል ዕስቴት ከፍ ብለው በቤት ልማት ውስጥ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ጠይቀዋል።

⏺ከዚህ በፊት በዘርፉ የነበሩ ማነቆዎች ከተማ አስተዳደሩ እየቀረፈ እንደሚገኝ የተናገሩት ኮሚሽነር ግርማ ባለሀብቶች ዕድሉን መጠቀም አለባቸው ብለዋል።

✳️ኮሚሽነሩ ይህንን ያሉት በቤት ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማራው ዋልያ ሆምስ ባዘጋጀው መድረክ ነው።

🚧ዋልያ ሆምስ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች የገነባቸው ቤቶች በተመለከተ የማስተዋወቂያ ዝግጅት አድርጓል።

🔰ኩባኒያው ኡቡንቱ ዴሉክስ አፓርትመንት እና አጃንባ ቪላስ የተሰኙ ሁለት ፕሮጀክቶቹ ለዘርፉ ተዋናዮች እና ለመንግስት ሀላፊዎች አስተዋዉቋል።

🚧የዋልያ ሆምስ አፓርትመንቶች የሚገኙት በላንቻና በቅሎ ቤት አካባቢ መሆኑ ተነግሯል።

@etconp
👍11
👉የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እድሳት በገንዘብ እጥረት ሳቢያ እየተጓተተ ሲሆን ለማጠናቀቅ 85 ሚልየን ብር ያስፈልጋል

🚧በኢትዮጵያ የፓትሪያርክ ሹመት የሚፈጸምበቱ በቸኛ ስፍራ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የህንፃ እድሳት እንዲጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

✳️የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደር ሰበካ ጉባዔ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የህንፃ እድሳቱ እስካሁን 75 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን 90 ሚሊዮን ብር ገደማ እንደፈጀ ተጠቁሟል።

❇️የቤተ ክርስቲያኗ የእድሳት ሂደት ለ16 ወራት ያህል ጥናት ሲደረግበት ቆይቶ "በቅርስ እድሳት ልምድ ካለው" ቫርኔሮ ከተባለ ድርጅት ጋር በ172 ሚሊዮን ብር የሥራ ውል መጀመሩን አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተረድታለች።

📌በዚህ የእድሳት ሂደት ከውጪ ለሚገቡ እቃዎች የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ ከፍተኛ ገቢ ታገኛለች በሚል ግምት ህብረተሰቡ ለመርዳት ፍቃደኝነት አለማሳየታቸው እንደ ተግዳሮት ተጠቅሰዋል።

✳️ድጋፍ የሚሰበሰብባቸው መንገዶችም እንደቀጠሉ ነው።

🚧እድሳቱ ከተጀመረ አንድ ዓመት ከግማሽ ገደማ ያስቆጠረ ሲሆን መጋቢት 30 ቀን 2016 እንደሚጠናቀቅ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ለሦስት ወራት እንዲራዘም መደረጉን አዲስ ማለዳ ከታደመችበት መግለጫ ሰምታለች።

🔰የቤተ ክስርስቲያኗ አስተዳዳሪ ሊቀ ስልጣን ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ እንደገለጹት እድሳቱ ከኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ የሚታደስ መሆኑን ጠቁመው በግንባታ ሂደት ያጋጠመ ችግር የለም ብለዋል።

☄የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን በ1924 ከተመሰረተ ጀምሮ ከ90 ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

@etconp
👍9❤3🕊3
👍13❤1