Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ባሕርዳርን ስማርት ሲቲ ለማድረግ ሥራዎች የ55 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክትን በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ

🔰የባህር ዳር ከተማን ሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ በማፋጠን የማኀበረሰብ ተጠቃሚነት ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች በማኀበረሰቡና በባለሀብቱ ርብርብ እየተከናወኑ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል።

🚧በዚህ መሠረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ፈጥኖ በመግባት ሙሉ ግቢውን መልሶ ለማልማት ያመች ዘንድ የ55 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞ በ45 ቀን ውስጥ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው።

✳️ከንቲባው ለዚህም ማሳያ በርካታ የሆነ ህዝብ የሚገለገልበትን የከንቲባ ቢሮን ጨምሮ፣ ሌሎች ተቋማት የሚገኙበትን ግቢ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና መሰል የአገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶች የተሟላ በማድረግ ምቹና ተስማሚ የሆነ የሥራ አካባቢ በመፍጠር የተቀላጠፈ ህዝባዊ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል።

@etconp
👍8❤3😁2🙏1🕊1
👉ሻንጋይ ታዎር

🔰ሻንጋይ ታዎር 128 ወለል ያለው ረጅምና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሲሆን ቁመቱም 632 ሜትር ይደርሳል፣ ከግማሽ ኪሎ ሜትር በላይ እንደ ማለት ነው።

🚧የሻንጋይ ታዎር ቁመት በአለማችን ከሚገኙ ሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ጋር ሲወዳደር በሁለተኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል።

@etconp
❤13👍5
👉Different Methods of Compaction of Concrete

✳️Compaction is an important process after placing of concrete.

✳️Compaction reduces the percentage of air voids in the concrete, thus it can increase the strength of concrete over a large extent.

✳️Scientific studies show that about 1 % of air voids can decrease the compressive strength by 6 % Such air voids should be avoided as you know that the concrete is the main material which takes the compressive load in the structural members.

🚧Different methods of compaction of concrete
You can do compaction of concrete by two methods, hand compaction and mechanical compaction.

📌1.Hand Compaction
You may have already seen hand compaction in various places because it is a widely used compaction method in construction works.

⏺Nowadays it is used only for small construction works and unimportant or temporary construction works.

❇️The different types of hand compaction of concrete are given below.

✅A. Rodding

⏺Rodding is a method of poking concrete with a rod. The rod used for poking has a length of 2m and 16mm diameter. The thickness of layers of poking varies from 15 to 20mm.

✅B.Tamping

⏺Tamping is a method in which the top surface of the concrete is tamped or beaten by a wooden cross section road.

⏺Tamping is mainly used for the construction of roof slabs and pavements. By tamping, you can achieve levelling and compaction at the same time.

✅C. Ramming

⏺It is not used for the compaction in reinforced concrete works or upper storeys floors.

⏺Widely used for the compaction of ground floors.

📌2.Mechanical Compaction

⏺In mechanical compaction, vibrators are used. The vibrators can vibrate within the fresh concrete so that proper compaction occurs without any air voids.

⏺While compaction, the air bubbles in the concrete comes out at the top surface and it expells immediately.

@etconp
👍23❤2
What is the approximate cost of the complete labour a percentage of the rate of the total cost of the buildung ?
Anonymous Quiz
16%
0.1
18%
0.4
57%
0.25
9%
0.025
👍20❤5🙏2
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!

🔰የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሳምንት የተሰኘውና በማኅበራችን፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀው ፕሮግራም ከግንቦት 15 – 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት በሥፍራው ተገኝተው የዚህ ታላቅ ኹነት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
👍6🙏5
👉የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው።

✳️ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

🚧ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል።

🔰ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው።

@etconp
👍10🥰3
👉አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ ነው!

🚧ለ2030ው የዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ።

✳️በስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የ2030ው ዓለም ዋንጫ አፍሪካ እና አውሮፓ በባቡር ትራንስፖርት ለማገናኘት ታቅዷል ተብሏል።

🔰ሞሮኮ እና ስፔን በጋራ የባቡር ትራንስፖርት መስመሩን ለመገንባት ጥረት መጀመራቸው ተገልጿል።

❇️የግንባታው ወጪ በሁለቱ ሀገራት ይሸፈናል የተባለ ሲሆን ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር የይሮ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል፡፡

☄ስፔን ፖርቹጋል እና ሞሮኮ የ2030 የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት ለፊፋ ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡

@etconp
👍16😁1
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍2
👉እንኳን ለ እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️

🙏መልካም በዓል😇

@etconp
❤10👍2
በቻይና በተከሰተው የድልድይ መደርመስ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 48 ደረሰ፡፡

በጉዋንዶንግ ግዛት በጣለው ከባድ ዝናብ የፈጣን መንገድ ድልድይ ተደርምሶ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን TRT World ዘግቧል፡፡

በአደጋው 48 ሰዎች መሞታቸውን ያረጋገጡት የአካባቢው ባለስልጣናት ሌሎች በርካቶች ቆስለዋል ብለዋል፡፡

18 ሜትር በሚረዝመው ፈጣን መንገድ አደጋው በተከሰተበት ወቅት 23 ተሸከርካሪዎች በአካባቢው እንደተገኙ ተገልጿል፡፡

@etconp
👍14😢4
🔰ከ በረከቱ እንሳተፍ

👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!

በትግራይ ምስራቅ ዓዲግራት ዞን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ፀሐይ ቅድስት ሥላሴ ሀገረ ስብከት ይህ (አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተማርችሁት ታውቁታላችሁ። ከአዲግራት ዩኑቨርስቲ መግቢያ ፊት ለፊት የሚታየው ቤተ/ክ አዲስ ዲዛይን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ እየተገነባ ነው።

እዚህ ሰዓት ያደረስን አጋዝእተ ዓለም ስላሤ ምስጋና ይግባቸው እና ህንጻ ስላሤ ተበልን ምንጠራውን እኛ ሰዎችን ያነጹ ስላሤ ቤታቸውን እኛ ደሞ በተራችን ልናንጽ ይገባልና ሁላችንም ከበረከት እንሳትፍ ።

ሰማያዊ ቤቱን በምድር ላይ ለመሥራት የማይጓጓ እና የማይጨነቅ ማነው? " ይህ የእግዚአብሔር ቤት እንጂ ሌላ አይደለም፥ ይህም የሰማይ ደጅ ነው።

ስለሆነም ሁላችሁም የምትችሉትን የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታበረክቱ እና እንድትሳተፉ በደብሩ ልማት ኮሚቴ እና በአዲግራት (በዓቲ) ሰበካ ጉባኤ ስም በትህትና እንጠይቃለን።

- 1000305183915 (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
- 3071197401646(አንበሳ ባንክ)
- 0782718830201(ወጋገን ባንክ)
- 01352777585 (አዋሽ ባንክ)

"የሰማይ አምላክ ይመራናል እኛም ባሪያዎች ተነስተን እንሰራለን" ነህ 2÷2

@etconp
👍19🙏2💔2❤1
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን🙏

መልካም በዓል❤️

@etconp
❤6👍5
ጌታ በእውነት ተነስቷል።
ሉቃ 24 ፡ 34


ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በአብይ ኃይል ወስልጣን
አሰርዎ ለሰይጣን
አግዓዝዎ ለአዳም
ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን።

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን
🙏

@etconp
🙏16👍7❤4🏆1
👉እየሩሳሌም በሺህ የሚቆጠሩ አመታትን ያስቆጠረ ረጅም እና የበለጸገ የግንባታ ታሪክ አላት

የከተማዋ አርክቴክቸር የተለያዩ ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ተጽእኖዎችን የሚያንፀባርቅ ሲሆን ከጥንታዊ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስፍራዎች ጀምሮ እስከ ዘመናዊ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ድረስ ያሉ መዋቅሮች አሉት።

በኢየሩሳሌም ታሪክ ውስጥ በጣም ዝነኛ ከሆኑት የግንባታ ፕሮጀክቶች አንዱ በንጉሥ ሰሎሞን በ10ኛው ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የገነባው የመጀመሪያው ቤተመቅደስ ነው።

ይህ ቤተ መቅደስ በ586 ልክበ ዠ በባቢሎናውያን ፈርሶ ነበር፣ ነገር ግን በአይሁድ ሕዝብ በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደገና ተገነባ።

ሁለተኛው ቤተመቅደስ በኋላ በሮማውያን በ70 ዓ.ም ተደምስሷል፣ እና ምዕራባዊው ግንብ፣ የቤተ መቅደሱ ግቢ ቅሪት፣ ዛሬም እንደ አይሁዶች የፅናት እና የእምነት ምልክት ነው።

ባለፉት መቶ ዘመናት ኢየሩሳሌም በተለያዩ የሃይማኖት ቡድኖች አብያተ ክርስቲያናትን፣ መስጊዶችን እና ምኩራቦችን ግንባታን ጨምሮ የበርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶች ማዕከል ሆና ቆይታለች።

በሮማውያን ዘመን የጀመረችው አሮጌው ከተማ፣ የሮክ ጉልላት እና የቅዱስ መቃብር ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ብዙ ታሪካዊ ሕንፃዎች እና ሀውልቶች ይገኛሉ።

በዘመናችን እየሩሳሌም በከተማዋ ውስጥ አዳዲስ የመኖሪያ እና የንግድ ሕንፃዎች በመስፋፋት ከፍተኛ መጠን ያለው የከተማ እድገት አሳይታለች።

ቢንያነይ ሃኡማ በመባል የሚታወቀው የኢየሩሳሌም አለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል ግንባታ እና የኢየሩሳሌም ማእከላዊ አውቶብስ መናኸሪያ ለከተማዋ ዘመናዊ የኪነ-ህንፃ ጥበብ ማሳያዎች ናቸው።

የከተማዋ አርክቴክቸር የተለያዩ ያለፈውን እና ቀጣይ ዝግመተ ለውጥን እንደ ደማቅ እና ተለዋዋጭ የከተማ ማእከል ያንፀባርቃል።

በ ድጋሜ መልካም የ ትንሳዔ በዓል❤️

Via Fila

@etconp
👍11❤6
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍2
👉አሁናዊ ኪነህንጻ

🚧ደብረ እንቁ ልደታ ለማርያም ቤተክርስትያን።

📌ቀበና አካባቢ ከፍ ባለ ቦታ ላይ የተገነባ፣ አዲስ አበባ።

☄የግሪካውያን ወይም የሮማውያን ፔዲመንቶች፣ አእማዶችና ንድፍ ውሰቶች የሌሉበት ሊጎበኝ የሚገባው ነው።

📷 BCAA በኩል

@etconp
❤17👍9🥰1