Picture of the day
Section :- X-X , Y-Y
And Rendered 3D image 🖼️
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

🙏4👍1🕊1
Given this image what type of timber framing you think this is ?
1️⃣. Ballon framing
2️⃣. Platform framing
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍4🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How many basements do you see here ?
1️⃣. 1
2️⃣. 2
3️⃣. 3
4️⃣. 4
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
1️⃣. 1
2️⃣. 2
3️⃣. 3
4️⃣. 4
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍5❤2👌1
👉የቻይና ዘመናዊ የባህር የውስጥ ለውስጥ አቋራጭ መንገድ
🚧በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት የተገነባው የቻይና አዲስ የባህር ውስጥ አቋራጭ ከ 6 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ዋሻ ሼንዘንን እና ዞንግሻንን የሚያገናኘው 24 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው አውራ ጎዳና አካል መሆኑ ተነግሯል።
✳️የሼንዘን-ዞንግሻን አገናኝ መንገድ በጓንግዶንግ- ሆንግ ኮንግ- ማካኦ ታላቁ የባህር ወሽመጥ ዋና የትራንስፖርት ፕሮጀክት መሆኑ ተመላክቷል።
❇️አንድ የውሃ ውስጥ ዋሻ፣ ሁለት ድልድይ እና ሁለት ሰው ሰራሽ ደሴቶችን ያቀፈ ሲሆን ይህም በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ፈታኝ የባህር አቋራጭ ፕሮጀክቶች አንዱ ያደርገዋል ተብሏል።
✳️ማቋረጫው በፈረንጆቹ 2024 ለትራፊክ ክፍት የተደረገ ሲሆን÷ ከሼንዘን ወደ ዞንግሻን ይወስድ የነበረውን ሁለት ሰአት ወደ 20 ደቂቃ እንደቀነሰም ተገልጿል።
🔰የሼንዘን-ዞንግሻን አገናኝ መንገድ እንደ ሆንግ ኮንግ-ዙሃይ-ማካኦ ድልድይ ካሉ ነባር መስመሮች ጋር በመጣመር በታላቁ የባህር ወሽመጥ አካባቢ የባህር አቋራጭ እና የወንዞች መተላለፊያ አውታር እንደሚፈጥርም ነው የተመላከተው፡፡
✳️ይህም የከተማዋን ትስስር ያሳድጋል ሲሉ የጓንግዶንግ ግዛት ኮሙኒኬሽን ቡድን ኃላፊ ዴንግ ዢዋ መናገራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።

👍11
👉Iconic Tower ይባላል ፤ በአፍሪካ ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው ፤ ቁመት 400 ሜትር ሲሆን፣ 77 ወለሎች አሉት።
🚧ጠቅላላ የወለሎቹ ስፋት ደግሞ 250 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።
✳️ይህ ሕንፃ በግብጽ ከዋና ከተማዋ ካይሮ ወጣ ብሎ ከተገነባው አዲሱ የአስተዳደር ዋና ከተማ ውስጥ ከተገነቡ 20 ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በአመዛኙ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።

❤9👍3🏆2
👉ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮዽያ
☄ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮጵያ በሃገሪቱ ትልቁ ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ሲሆን፣ ከግንቦት 22 እስከ ግንቦት 24 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል።
📌ከ 150 በላይ አቅራቢዎች፣ ከ 20 የሚበልጡ ሃገራት ይሳተፋሉ፤ የተለያዩ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን እና ቴክኖሎጂዎችን ይዘው ይቀርባሉ።
❇️ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ከጣልያን፣ ከጀርመን፣ ከኢትዮጵያ፣ ከሳውዲ አረቢያ፣ ከህንድ፣ ከቱርክና ከኦስትሪያ ተወክለው ከሚመጡ ተሳታፊዎች እና አቅራቢዎች ጋር ይገናኙ።
❇️አውደ ርዕይው በተመሳሳይ የሙያ እና አስተሳሰብ ደረጃ ላይ ካሉ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድሉን ያመቻቻል፤ እንዲሁም ጠቃሚ ወዳጅነት እንዲመሰርቱ ያስችልዎታል።
🔰ይህም ንግድዎን ያሳድጋል፤ ሙያዎን ያበለፅጋል።
⏺ከአውደ ርዕይው ጎን ለጎን ከ20 በላይ ሙያዊ ንግግሮች ለሦስት ቀናት ይካሄዳሉ።
⏺ተሳታፊዎችም ለተከታተሏቸው ጉባኤዎች የሲፒዲ ነጥቦችን ያገኛሉ።
🔰በአርክቴክቸር ዙሪያ ከሚነሱ ርዕሶች መካከል፡- በቀጠናው የአርክቴክቸር ሚና በከተማ ቅየሳ እና በመሠረተ ልማት እድገት ላይ፣ ዘላቂነት ያለው የግንባታ ልምምድ እና ሃገር በቀል የኢትዮጵያ ኪነ ሕንፃ እና በዘመናዊው ንድፍ ላይ ያሳደረው የባህል አስተዋኦ የሚሉት ይገኙበታል።
🚧ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ላይ ለመገኘት እና የዘርፉን ውይይት በነጻ ለመታደም፣ የሚከተለውን የመመዝገቢያ ሊንክ ይጠቀሙ፡-
https://bit.ly/3wtPH0k
✳️ለቀጣይና አዳዲስ መረጃዎች፣ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/ETCONpWORK

❤3
ሰላም ወገን እንዴት ቆያችሁ? ሚኪያስ እባላለሁ🙏 የፕሮጀክት ማኔጅመንት የማስተርስ ተማሪ ነኝ እና ፕሮጀክቶች በመሪዎቻቸው ሚና ምን ያህል ውጤታማ ይሆናሉ በሚለው ርዕስ ላይ በአዲስ አበባ ዙርያ እየሰራሁ ነው። በመሆኑም ይህን መጠይቅ እንድትሞሉልኝ እና ሌላ በዚህ ዘርፍ ለሚሰራም ፎርዋርድ በማድረግ ተባበሩኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
አመሠግናለሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScOq4nzxexwVDtyk8IuurlE8ygYY8wQ8-VeoeOSCXK6456eRg/viewform?usp=sf_link

Google Docs
Questionnaire on leadership role and project success.
Dear Respondent,
I am writing to request your participation in a research study that I am conducting as part of the partial fulfillment of my MA degree in Project Management. The purpose of this study is to investigate the effect of leadership role on the…

👍5🕊1
👉በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ተስፋዬ ወፍጮ ቤት እየተባለ በሚጠራ አካባቢ እየተገነባ ባለ ህንጻ የአፈር ናዳ መከሰቱ ተነገረ፡፡
🚧ህንጻ ለመገንባት የአፍር ቁፋሮ እያደረጉ የነበሩ በርካታ ሰራተኞች የአፍር ናዳው እንደተናደባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡
✳️ከአፈር ናዳው እስካሁን ድረስ አንድ ሰው ብቻ ማውጣት እንደተቻለ የገለጹት ነዋሪዎቹ በቦታው ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው ብለዋል፡፡
🔰የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሰራተኞች ባሁኑ ሰአት በቦታው መገኝታቸቀው የተነገረ ሲሆን ሰራተኞቹን ለማዳን ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡
⏺የአፈር ናዳው የደረሰው ህንጻው ከህንጻው አጠገብ ባሉ መኖርያ ቤቶች መሆኑ ነው የተነገረው፡፡
#FirstSafety

😢11👍7❤1
Intercon Construction Materials
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic, Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍5❤1
TIP 101
tip of the day
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
tip of the day
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍8
👉በአዲስ አበባ ከተማ እስከ አሁን ድረስ በኮሪደር ልማት የተከናወኑ ሥራዎች ይፋ ሆነዋል
በኮሪደር ልማቱ፦
🔸ከ48 ኪ.ሜ በላይ የመንገድ ልማት፣
🔸4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገዶች፣
🔸96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች፣
🔸100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገዶች፣
🔸5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ መሠራቱ ተጠቁሟል።
ከዚህም በተጨማሪ 48 የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሳልጡ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎችና መጫኛ ማውረጃ ስፍራዎች እንደተሠሩ ተገልፆል።
በጥቅሉ
🔸ከ240 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን የመንገድ እና ተያያዥ መሠረተ ልማት፤
🔸70 የከተማን ውበት የሚጨምሩ የህዝብ መናፈሻ ስፍራዎች፣ ፋውንቴኖችና የአረንጎዴ ስፍራዎች፣ የመዝናኛና የመናፈሻ ስፍራዎች፣ የልጆች መጫወቻዎችና የህዝብ ፕላዛዎች፣
🔸120 የሚሆኑ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የከተማዋን ማዘጋጃዊ አገልግሎቶችን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ የፍሳሽ ማስተላለፊያዎች፣ የደኀንነት ካሜራዎች፣ የብልህ ትራንስፖርት ስርዓት (intelligent transport system) በመሬት ውስጥ የመዘርጋት ሥራ፣
🔸ከ400 በላይ ህንጻዎች እንዲታደሱ የማድረግ እንዲሁም የከተማዋን ደረጃ የሚመጥኑ የቀለምና የመብራት ሥራዎች እና ሌሎች በርካታ ግንባታዎችን በመከናወን ላይ የሚንገኝ ሲሆን፣ በግንባታ ላይ የሚገኙት ሥራዎች ሲጠናቀቁ አዲስ አበባ እንደ ስሟ ውብ፣ አበባ፣ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም እየጨመረ የመጣውን የመዲናችንን ዓለምአቀፍ የስበት ማዕከልነት በማሳደግ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ በማሳካት ረገድ የላቀ ሚና እንደሚኖረው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

🙏7❤4👍3
👉በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች በመላው አለም ተመራጭነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል
🚧ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ከፍተኛ የመንገድ መሠረተ ልማት ለሚያካሂዱ ሀገሮች ደግሞ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች አዋጪ መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።
⏺በተለይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ለአስፋልት ኮንክሪት የሚሆን ቢቱሜን (ሬንጅ) ከውጪ ከማስመጣት፣ ሲሚንቶን በስፋት አምርታ ተጠቃሚ መሆን ትችላለች።
🔰በመጪዎቹ ወራትም በኢትዮጵያ በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ የሚያመርት ግዙፍ ሲሚንቶ ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ሥራ ይገባል።
❇️አሁን በቅርቡ ህንድ እንኳን፣ ከሙምባይ እስከ ናግፑር ከተማ 700 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ስድስት ሌን ያለው የፈጣን መንገድ ግንባታን በሲሚንቶ ኮንክሪት ገንብታ ለምርቃት ዝግጁ ማድረጓ እየተሰማ ነው።
❇️በህንድ በ2018 የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረው የዚህ መንገድ ጅምሮ በመጪው ሰኔ ይመረቃል። ይህ በሲሚንቶ ኮንክሪት የተገነባው መንገድ ላይ 33 ትላልቅ ድልድዮች፣ 274 አነስተኛ ድልድዮች እና 6 የዋሻ ውስጥ መተላለፊያዎች እና ሌሎች 65 ተሻጋሪ መንገዶችን ያቀፈ ነው።
✳️በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች፣ በአስፋልት ኮንክሪት ከሚገነቡ መንገዶች ይልቅ ተመራጭ እየሆኑ የመጡት፣ በሲሚንቶ የሚገነቡ መንገዶች ረጅም አመት ስለሚቆዩ ነው። በዚያም ላይ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነባ መንገድ የጥገና ወጪም የለበትም።

👍24❤5
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #2 Given C25 concrete (1:2:3 ratio cement: sand : gravel) how many bags of cement required for 1m³ concrete C25 አርማታ ( አሰፋፈሩ 1 ሲሚንቶ 2 አሸዋ 3 ጠጠር የሆነ ) ለ አንድ ሜትሪክ ኪዩብ አርማታ ስንት ሸራ / ከረጢት ሲሚንቶ ያስፈልጋል? Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:…
ETCONP TRIVIA #3
In order to get building license 🪪 you need to have 4 design comprehensions what are those ?
የግንባታ ፍቃድ ለማውጣት ፬ የንድፍ ጥቅሎች ያስፈልጋሉ እነሱም ምን ምን ናቸው?
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
In order to get building license 🪪 you need to have 4 design comprehensions what are those ?
የግንባታ ፍቃድ ለማውጣት ፬ የንድፍ ጥቅሎች ያስፈልጋሉ እነሱም ምን ምን ናቸው?
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👉የመዲናችን አሁናዊ የአየር ላይ ምስል
☄አዲስ አበባ ማዕከላዊ የፋይናንስ ቀጠና እይታ
❇️ሰማይ ጠቀስ ግንባታዎችን ስንመለከት የውሀ አቅርቦት፣ የፍሳሽ ማስወገድ ብቃት፣ እንዲሁም የሀይል አቅርቦት አስተማማኝነት በአእምሮአችን ይመጣሉ።
🔰ጥግግትና መሬትን በአግባቡ መጠቀም የሚፈቅዱ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች መገንባታቸው ተደጋፊ ሆኖ ሳለ የፍሳሽ መስመር ብቃት እና አቅርቦቱ አሳሳቢ መሆኑ አይካድም።
✳️በከተማችን ሊገነቡ ለታቀዱ ከፍያሉ ህንጻዎችም አስተማማኝ ውሀ አቅርቦት እንደሚኖር ማረጋገጡም ለነገ የሚባል ነገር አይደለም።
✳️እነዚህ ሰማይጠቀስ ህንጻዎች በሰውሰራሽ መልኩ እንደሚናፈሱም ይታወቃል። ይህ ሁሉ ተደምሮ የሀይል አጠቃቀማቸው እጅግ ያሻቅባል::
🔰ይህንን ሀይል የማመንጨት እና የማቅረብ ጉዳይም ከግንባታው ጎን ለጎን መታሰብ አለበት።

❤6👍6
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #3 In order to get building license 🪪 you need to have 4 design comprehensions what are those ? የግንባታ ፍቃድ ለማውጣት ፬ የንድፍ ጥቅሎች ያስፈልጋሉ እነሱም ምን ምን ናቸው? Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:-…
ETCONP TRIVIA #4
What type of drawing is this ?

👍5🙏3