Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👍8
👉በአዲስ አበባ ከተማ እስከ አሁን ድረስ በኮሪደር ልማት የተከናወኑ ሥራዎች ይፋ ሆነዋል

በኮሪደር ልማቱ፦
🔸ከ48 ኪ.ሜ በላይ የመንገድ ልማት፣
🔸4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገዶች፣
🔸96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች፣
🔸100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገዶች፣
🔸5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ መሠራቱ ተጠቁሟል።

ከዚህም በተጨማሪ 48 የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሳልጡ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎችና መጫኛ ማውረጃ ስፍራዎች እንደተሠሩ ተገልፆል።

በጥቅሉ
🔸ከ240 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን የመንገድ እና ተያያዥ መሠረተ ልማት፤

🔸70 የከተማን ውበት የሚጨምሩ የህዝብ መናፈሻ ስፍራዎች፣ ፋውንቴኖችና የአረንጎዴ ስፍራዎች፣ የመዝናኛና የመናፈሻ ስፍራዎች፣ የልጆች መጫወቻዎችና የህዝብ ፕላዛዎች፣

🔸120 የሚሆኑ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የከተማዋን ማዘጋጃዊ አገልግሎቶችን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ የፍሳሽ ማስተላለፊያዎች፣ የደኀንነት ካሜራዎች፣ የብልህ ትራንስፖርት ስርዓት (intelligent transport system) በመሬት ውስጥ የመዘርጋት ሥራ፣

🔸ከ400 በላይ ህንጻዎች እንዲታደሱ የማድረግ እንዲሁም የከተማዋን ደረጃ የሚመጥኑ የቀለምና የመብራት ሥራዎች እና ሌሎች በርካታ ግንባታዎችን በመከናወን ላይ የሚንገኝ ሲሆን፣ በግንባታ ላይ የሚገኙት ሥራዎች ሲጠናቀቁ አዲስ አበባ እንደ ስሟ ውብ፣ አበባ፣ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም እየጨመረ የመጣውን የመዲናችንን ዓለምአቀፍ የስበት ማዕከልነት በማሳደግ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ በማሳካት ረገድ የላቀ ሚና እንደሚኖረው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

@etconp
🙏7❤4👍3
👉በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች በመላው አለም ተመራጭነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል

🚧ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ከፍተኛ የመንገድ መሠረተ ልማት ለሚያካሂዱ ሀገሮች ደግሞ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች አዋጪ መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።

⏺በተለይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ለአስፋልት ኮንክሪት የሚሆን ቢቱሜን (ሬንጅ) ከውጪ ከማስመጣት፣ ሲሚንቶን በስፋት አምርታ ተጠቃሚ መሆን ትችላለች።

🔰በመጪዎቹ ወራትም በኢትዮጵያ በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ የሚያመርት ግዙፍ ሲሚንቶ ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ሥራ ይገባል።

❇️አሁን በቅርቡ ህንድ እንኳን፣ ከሙምባይ እስከ ናግፑር ከተማ 700 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ስድስት ሌን ያለው የፈጣን መንገድ ግንባታን በሲሚንቶ ኮንክሪት ገንብታ ለምርቃት ዝግጁ ማድረጓ እየተሰማ ነው።

❇️በህንድ በ2018 የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረው የዚህ መንገድ ጅምሮ በመጪው ሰኔ ይመረቃል። ይህ በሲሚንቶ ኮንክሪት የተገነባው መንገድ ላይ 33 ትላልቅ ድልድዮች፣ 274 አነስተኛ ድልድዮች እና 6 የዋሻ ውስጥ መተላለፊያዎች እና ሌሎች 65 ተሻጋሪ መንገዶችን ያቀፈ ነው።

✳️በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች፣ በአስፋልት ኮንክሪት ከሚገነቡ መንገዶች ይልቅ ተመራጭ እየሆኑ የመጡት፣ በሲሚንቶ የሚገነቡ መንገዶች ረጅም አመት ስለሚቆዩ ነው። በዚያም ላይ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነባ መንገድ የጥገና ወጪም የለበትም።

@etconp
👍24❤5
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍4
👉የመዲናችን አሁናዊ የአየር ላይ ምስል

☄አዲስ አበባ ማዕከላዊ የፋይናንስ ቀጠና እይታ

❇️ሰማይ ጠቀስ ግንባታዎችን ስንመለከት የውሀ አቅርቦት፣ የፍሳሽ ማስወገድ ብቃት፣ እንዲሁም የሀይል አቅርቦት አስተማማኝነት በአእምሮአችን ይመጣሉ።

🔰ጥግግትና መሬትን በአግባቡ መጠቀም የሚፈቅዱ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች መገንባታቸው ተደጋፊ ሆኖ ሳለ የፍሳሽ መስመር ብቃት እና አቅርቦቱ አሳሳቢ መሆኑ አይካድም።

✳️በከተማችን ሊገነቡ ለታቀዱ ከፍያሉ ህንጻዎችም አስተማማኝ ውሀ አቅርቦት እንደሚኖር ማረጋገጡም ለነገ የሚባል ነገር አይደለም።

✳️እነዚህ ሰማይጠቀስ ህንጻዎች በሰውሰራሽ መልኩ እንደሚናፈሱም ይታወቃል። ይህ ሁሉ ተደምሮ የሀይል አጠቃቀማቸው እጅግ ያሻቅባል::

🔰ይህንን ሀይል የማመንጨት እና የማቅረብ ጉዳይም ከግንባታው ጎን ለጎን መታሰብ አለበት።

@etconp
❤6👍6
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥራትና ብቃት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 01/ 2015 ዓ.ም

@etconp
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01_2015.pdf
869 KB
👉የህንጻ የውጭ ገጽታ ቀለም ኮድ ቁጥር 01/2015 ዓ.ም

@etconp
የግንባታ_ፍቃድ_መጠየቂያ_ማመልከቻ_ፎርም_form_all_construction_permitWord.pdf
1.6 MB
👉የግንባታ ፍቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ፎርም

✳️form all construction permit

@etconp
👍14❤3
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #4 What type of drawing is this ? Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
ETCONP TRIVIA #5

Let’s talk about cost break down

Estimate the cost of 1 m³ C25 concrete (1:2:3 ratio)

Consider 20% profit

Given
- 1 truck of sand is 50,000 birr
- 1 truck of gravel 48,000 birr
- 1 quintal of cement is 1600 birr

Labour

- Daily laborer (DL) = 450 birr per day

- foreman = 1,200 birr per day
- carpenter = 1,000 birr per day

Machine

- mixer = 1,600 birr per day

1. Calculate the cost of 1m³ concrete

2. Calculate UF (utilization factor) ?

3. How many liters of water required



Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍20😢1🏆1
The amount of reinforcement for main bars in a slab is based upon.. ❓
Anonymous Quiz
10%
Minimum Bending Moment
74%
Maximum Bending Moment
12%
Maximum Shear force
4%
Minimum Shear Force
👍9❤2
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍6
If D is the overall thickness of the slab, the diameter of the reinforcing bars should not exceed. ...
Anonymous Quiz
52%
(1/4)*D
19%
(1/6)*D
29%
(1/8)*D
🙏11👍8❤3
A continuous beam shall be deemed to be a deep beam if the ratio of its effective span to overall depth, is🤔🤔
Anonymous Quiz
17%
2.0
31%
2.5
32%
Less than 2
20%
Less than 2.5
👍11
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #5 Let’s talk about cost break down Estimate the cost of 1 m³ C25 concrete (1:2:3 ratio) Consider 20% profit Given - 1 truck of sand is 50,000 birr - 1 truck of gravel 48,000 birr - 1 quintal of cement is 1600 birr Labour - Daily…
#Answers

To estimate the cost of 1 m³ of C25 concrete (1:2:3 ratio), we need to consider the following:

1. Calculate the cost of 1 m³ concrete:

Concrete mix ratio (1:2:3):
- Cement: 1 part
- Sand: 2 parts
- Gravel: 3 parts

Assuming 1 m³ of concrete:
- Cement required = 1 part = 0.333 m³
- Sand required = 2 parts = 0.667 m³
- Gravel required = 3 parts = 1.000 m³

Cost calculation:
- Cement: 0.333 m³ x (1600 birr/quintal) / 0.05 m³/quintal = 10,656 birr
- Sand: 0.667 m³ x (50,000 birr/truck) / 50 m³/truck = 667 birr
- Gravel: 1.000 m³ x (48,000 birr/truck) / 50 m³/truck = 960 birr
- Labor:
- Daily laborer: 1 day x 450 birr/day = 450 birr
- Foreman: 1 day x 1,200 birr/day = 1,200 birr
- Carpenter: 1 day x 1,000 birr/day = 1,000 birr
- Machine (Mixer): 1 day x 1,600 birr/day = 1,600 birr

Total cost of 1 m³ concrete = 10,656 + 667 + 960 + 450 + 1,200 + 1,000 + 1,600 = 16,533 birr

@etconp

Thank you @Mebratu_bitew
👍33👌8❤6
Ethio Construction Engineering
Photo
PART #2

2. Calculate the Utilization Factor (UF):
The Utilization Factor (UF) is the ratio of the actual time used for a specific activity to the total time available for that activity.

UF = Actual time used / Total time available

For this case, let's assume the total time available for the concrete work is 8 hours per day.

UF = (Actual time used) / 8 hours
UF = (1 day) / 8 hours = 0.125

3. Water requirement:
The water requirement for 1 m³ of C25 concrete (1:2:3 ratio) is typically around 180-200 liters.

Therefore, the water required for 1 m³ of C25 concrete is approximately 190 liters

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍19