Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
‎Follow the ETCONP channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C
👍3🏆1
Work breakdown of 1kg rebar work

Currently 1kg rebar is being sold 120 birr

#share for contents like this

Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍11🙏5😁1
❤9👍4
👉የኮንስትራክሽን ክፍያ

➡️ Cost፡- በግንባታ ሂደት ውስጥ ሌላ አስፈላጊው ነገር ነው፡፡ ክፍያ ከዘገየ ግንባታው ይዘገያል።

🔰በማንኛውም የውል ስምምነት ውስጥ ሦስት ዓይነት የክፍያ ዓይነቶች አሉ።

🚧Advanced Payment፡- ከመደበኛ መርሃ ግብሩ በፊት የሚከፈል የክፍያ ዓይነት ነው።

⏺አንድ ዕቃ ወይም አገልግሎት በትክክል ከመቀበልዎ በፊት መክፈል።

🚧Interim Payment፡- ከግምታዊ ዋጋ በኋላ ለኮንትራክተሩ የሚከፈል አይነት ነው።

⏺ስራዎች እስከ ስምምነት ቀን ወይም ደረጃ ድረስ ይከናወናሉ፡፡

🚧Final Payment፡- ይህ ክፍያ የሚፈጸመው የ Defects liability period (በጥፋቶች ተጠያቂነት ጊዜ) መጨረሻ ላይ ነው።

❇️ሁሉም የፓተንት ጉድለቶች የተስተካከሉ መሆናቸውን በማቅረብ ነው።

@etconp
👍22
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #4 What type of drawing is this ? Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/ X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
ETCONP TRIVIA #5

#share for contents like this

Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍6❤3
👉የ ኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር የቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮዽያ አጋር ማህበር ነው።

✳️በነጻ ለመታደም ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ይመዝገቡ።

🔰Introducing Association of Ethiopian Architects as a supporting association for Big 5 Construct Ethiopia.

✳️The Association of Ethiopian Architects (AEA) is a professional organization for architects in Ethiopia.

⏺Headquartered in Addis Abeba, the AEA's aim is to promote the advancement of architecture in the country, facilitate training and research and work on a holistic enhancement of related cultures and traditions. It also works for the advancement of professional etiquette.

📌Register for free👇

https://bit.ly/3VLdinH

☄30 May - 01 June 2024 Millennium Hall, Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
🙏4❤1👍1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍2❤1
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍4
👉በግንባታ ላይ ያሉ የመስኖ ፕሮጀክቶች
ለማጠናቀቅ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃሉ

🚧ፕሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር ማልማት ያስችላሉ ተብሏል

🔰በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት ማልማት እንደሚያስችሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

🔰የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደገለጹት፤ የ28 መካከለኛና የሰፋፊ የመስኖ መሠረተ ልማት ግንባታ እየተከነወነ ሲሆን በተጨማሪ የ25 መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራዎች ሂደት ላይ ናቸው።

⏺ፕሮጀክቶቹን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅም አሁን ባለው የገበያ ዋጋ 100 ቢሊዮን ብር ወጪ ይጠይቃሉ ሲሉ አቶ ብዙነህ አመላክተዋል።

❇️ባለፉት ዘጠኝ ወራት ጥናትና ዲዛይን ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ውስጥ የሦስት ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ተጠናቋል ያሉት አቶ ብዙነህ፤ በተጨማሪ የሁለት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ሥራቸው በተያዘው ዓመት መጨረሻ ላይ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ጠቁመዋል።

📌በፀጥታ ችግር ምክንያት ግንባታቸው የተስተጓጎሉ ፕሮጀክቶች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ በተለያዩ ችግሮች የበለስ መስኖ ልማት ፐሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም 30 በመቶ እንዲሁም የጎርጎራ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራም 57 በመቶ ላይ ቆሟል ብለዋል፡፡

⏺በአጠቃላይ በፀጥታና በሌሎችም ጉዳዮች ምክንያት የዘጠኝ ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ሥራ ተስተጓጉሏል ሲሉ ገልጸዋል።

⏺በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካካል ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ አንገር፣ የላይኛው ጉደር፣ ካዛና የላይኛው ርብ ግድብን ጨምሮ ስምንት ፕሮጀክች ላይ መስተጓጎል ማጋጠሙን አስረድተዋል።

⏺በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ፕሮጀክቶች በተቋራጩ ድክመት የተነሳ በመዘግየታቸው ለሌላ ተቋራጭ ተሰጥተው ሥራው ለማከናወን በሂደት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

⏺አቶ ብዙነህ እንዳስታወቁት፤ ስምንት የመስኖ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች በጥሩ አፈጻጸም ላይ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ በጥሩ አፈጻጸም ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች አንዱ የታችኛው ርብ መስኖ ግድብ ይጠቀሳል፤ አፈጻጸሙ ከ92 በመቶ በላይ ደርሷል፡፡

⏺የመስኖ ግድቡ ግንባታ ሥራ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ አልያም በቀጣዩ በጀት ዓመት መጀመሪያ ላይ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ጠቁመዋል።

⏺በሁለት ሎት ተከፍሎ እየተገነባ የሚገኘው የወልመል የመስኖ ልማትም ፕሮጀክትም ሌላኛው ጥሩ አፈጻጸም የታየበት ፕሮጀክት መሆኑን አንስተው፤ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በግድቡ አማካኝነት ሰባት ሺህ ሄክታር መሬት ይለማል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

⏺በበጀት ዓመቱ 13 የመስኖ ፕሮጀክቶችን በከፊል ሥራ ለማስጀመር ታቅዶ ሲሠራ መቆየቱን አስታውሰው፤ በዚህም 29 ሺህ 970 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም ለመፍጠር ሲሠራ እንደነበር ተናግረዋል።

⏺በበጀት ዓመቱ ዘጠነኛው ወር ድረስ 35 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም መፈጠሩንም ገልጸዋል።

@etconp
👍4❤2
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #5 #share for contents like this Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇 WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Facebook:- https://www.fa…
ETCONP TRIVIA #6

As we all know the strength of concrete has many factors one of thr factor that affects the strength of concrete is W/C( water cement ratio) ... NOW my question is what happens is W/C is lesser ? What happens if W/C is higher ?

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👏5👍3🕊1
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #6 As we all know the strength of concrete has many factors one of thr factor that affects the strength of concrete is W/C( water cement ratio) ... NOW my question is what happens is W/C is lesser ? What happens if W/C is higher ? #share for…
ETCONP TRIVIA #7

Suppose a contractor awarded a contract and gave the contact to a subcontractor and fatal accident happened while performing the project who is in charge of the accident the contractor or the subcontractor?

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍7
👉ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ነገ ይከፈታል

✳️ዓለም አቀፉ የኮንስትራክሽን ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 21 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው።

🚧“ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየም የግንባታ ኢንዱስትሪውን ልማት፣ ዕድገት እና ስኬት ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡

🔰ተግዳሮቶችን ዐውቆ ችግሮችን ወደ ዕድል ለመቀየር፣ የፋይናንስ፣ የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማግኘት እንደሚረዳም አስረድተዋል፡፡

❇️ከግንባታ ማዘመን እስከ አገልግሎት ያለውን ሂደት በማሣደግ ስማርት ሲቲን ለመገንባት የሚያስችል ልምድና ዕውቀት እንደሚገኝበት መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

📌የዓለም አቀፉ ዲኤምጂ ኢቨንትስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤን ግሪንሽ በበኩላቸው ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚየሙ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለግንባታው ዘርፍ ዕድገት የገበያ ዕድል እንደሚያመጣ ገልጸው÷ ይህም ዘላቂ የልማት ዕድገትን የሚያረጋግጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

@etconp
❤7👍4
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Torre reforma

The Torre Reforma is a Mexico City skyscraper with a height of 807 feet (246 m) to the roof and housing 57 stories, in 2016 it became the tallest skyscraper in Mexico City with the height of 235 m.

Status:- complete
Type:- office tower
Construction started:- 2008GC
Completion:- 2016GC
Floor count :- 57
Floor area :- 77, 053m2
Lifts/elevators:- 27

Mexico City, Mexico 🇲🇽



ውብ ምሽት ተመኘን
كنا نتمنى أمسية جميلة
我們希望有一個美麗的夜晚
हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की
We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp
👌6👍5❤2
👉ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮጵያ

✋ህንጻ ነዳፊዎች፣ ከተማ አቃጆችና መሀንዲሶች ሊታደሙት የሚገባ ነው!

☄ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮጵያ በሃገሪቱ ትልቁ ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ሲሆን፣ ከግንቦት 22 እስከ ግንቦት 24 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። 

🔰ከ 150 በላይ አቅራቢዎች፣ ከ 20 የሚበልጡ ሃገራት ይሳተፋሉ፤ የተለያዩ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን እና ቴክኖሎጂዎችን ይዘው ይቀርባሉ።

📌አውደ ርዕዩ በተመሳሳይ የሙያ እና አስተሳሰብ ደረጃ ላይ ካሉ ባለሙያዎች ጋር የመገናኘት ዕድሉን ያመቻቻል፤ እንዲሁም ጠቃሚ ወዳጅነት እንዲመሰርቱ ያስችልዎታል ይህም ንግድዎን ያሳድጋል፤ ሙያዎን ያበለፅጋል።

🔰ከአውደ ርዕይው ጎን ለጎን ከ20 በላይ ሙያዊ ንግግሮች ለሦስት ቀናት ይካሄዳሉ።

❇️ተሳታፊዎችም ለተከታተሏቸው ጉባኤዎች የሲፒዲ ነጥቦችን ያገኛሉ።

✳️በአርክቴክቸር ዙሪያ ከሚነሱ ርዕሶች መካከል፡- በቀጠናው የአርክቴክቸር ሚና በከተማ ቅየሳ እና በመሠረተ ልማት እድገት ላይ፣ ዘላቂነት ያለው የግንባታ ልምምድ እና ሃገር በቀል የኢትዮጵያ ኪነ ሕንፃ እና በዘመናዊው ንድፍ ላይ ያሳደረው የባህል አስተዋኦ  የሚሉት ይገኙበታል። 

🚧ቢግ ፋይቭ ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ላይ ለመገኘት እና የዘርፉን ውይይት በነጻ ለመታደም፣ የሚከተለውን የመመዝገቢያ ሊንክ ይጠቀሙ፡-

https://bit.ly/3wtPH0k 

🚧ለቀጣይና አዳዲስ መረጃዎች፣ ሌላኛው የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ፡-

https://t.me/ETCONpWORK
👍16😢1
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 በዲጂታል አገልግሎት ውጤታማነት ተሸላሚ ሆነ

🚧የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በመተባበር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኖቬሽን፣ ዲጂታላይዜሽን እና ኢንተርፕረነርሺፕ ላይ ትኩረት አደርጎ ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 አመታዊ ኤክስፖ አካሂዷል፡፡

✳️ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሳይንስ ሙዚየም ያካሄደው ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ 2024 ሰሞኑን ሲጠናቀቅ ለዘርፉ አስተዋፅኦ ላደረጉ እንዲሁም ተጨባጭ ርምጃና ውጤት ላሳዩ ተቋማት ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡

✳️በዚህ ታላቅ የኤክስፖ ሁነት ማጠቃለያ ላይ በዲጂታል ዘርፍ ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው አገልግሎቶችን መጠቀም በማስቻል ረገድ ለዕውቅናና ሽልማት ከበቁ ሶስት ተቋማት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ሆኗል፡፡

🔰የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መስፍን ነገዎ እንደገለፁት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አገልግሎትን ዲጂታላይዝድ በማድረግ ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው አገልግሎትን መጠቀም በማስቻል ረገድ አመርቂ ስራዎችን ከሰሩ ተቋማት መካከል ግንባር ቀደም ሆኖ በመመረጥ ዕውቅናና ሽልማቱ ተገኝቷል፡፡

⏺ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ 26 የአገልግሎት አይነቶችን ለተገልጋዮች ባሉበት በጥራት በማድረስ የተገልጋዮችን ጊዜ መቆጠብ ያስቻለ ተግባር ሲያከናውን መቆየቱን ኢ/ር መስፍን ነገዎ ገልፀዋል፡፡

⏺አገልግሎትን ከማሳለጥ በተጨማሪ መረጃን በዘመናዊ የዳታ ስርዓት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲቀመጥ ማስቻሉም ተመልክቷል፡፡

⏺በቀጣይም የተገልጋዮችን የእርካታ ደረጃ ማላቅ የሚያስችሉ ተግባራት ይከናወናሉ ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ፡፡

⏺ይኸውም ሁሉንም የአገልግሎት አይነቶች ተገልጋዮች በአካል ወደተቋሙ መምጣት ሳይጠበቅባቸው ጥራቱን የጠበቀና ፈጣን አገልግሎትን ባሉበት ቦታ ማግኘት የሚስችላቸውን የዲጂታል ስርኣትን ለመተግበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ ኢ/ር መስፍን ነገዎ ገልፀዋል፡፡

❇️የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዋጅ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባራት መካከል በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎት ይገኝበታል በዚሁ መሰረትም የግንባታው ዘርፍ ባለሙዎችን፣ ሥራ ተቋራጮችን፣ አማካሪዎችን፣ ኩባንያዎችን እና ፕሮጀክቶችን የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎት እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

@etconp
👍9
The water content in a soil at which just shear strength develops is called
Anonymous Quiz
34%
Plastics limit
9%
Consistency limit
27%
Shear strength limit
30%
Liquid limit
👍14🙏4😢1