Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.29K photos
359 videos
1.99K files
3.36K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Portland cement manufacturing process

@etconp
❤5👍4
👉Contract Cycle in Construction

🚧In the construction industry, the contract cycle refers to the series of phases a construction project goes through from inception to completion.

🏷The typical stages include

1.Concept and Initiation (Feasibility Study -Conceptual Design)

2.Design and Development (Preliminary Design- Final Design)

3.Pre-Construction (Bidding and Procurement -Contract Award)

4.Construction (Site Preparation-Actual Construction-Monitoring and Control)

5.Commissioning and Startup (Testing and Inspection- Snagging-Handover)

6.Post-Construction Operation and Maintenance- Warranty Period-Closeout)

7.Project Closeout (Documentation- Final Payment-Evaluation)

📜Each of these stages involves various stakeholders, including owners, architects, engineers, contractors, and subcontractors, all working together to ensure the project is completed successfully.

@etconp
👍11❤8👏1
👉እየተገነባ ያለ ህንፃ ፈርሶ ነፍስ አጠፋ

ዛሬ ሀምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ሰዓት ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 አርሴማ ቤተክርስቲያን አካባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ ቤት ከስሩ ባለ መኖሪያ ቤት ላይ ተደርምሶ የአንድ ሰዉ ህይወት አልፏአል።

ህይወታቸዉ ያለፈዉ ግለሰብ በቤት ዉስጥ ተኝተዉ የነበሩ በጾታ ወንድ የሆኑ የ50 ዓመት ዕድሜ የተገመቱ ናቸዉ።

በስፍራዉ ፈጥነዉ የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና የአካባቢዉ ማህበረሰብ በአደረጉት ርብርብ ሶስት ሰዎችን ከአደጋዉ መታደግ ችለዋል።

በአዲስ አበባ የግንባታ ስራ ላይ በተለይም በግለሰቦች የሚገነቡ ግንባታዎች የደህንነት መስፈርቶችን ጠብቆ ባለመስራታቸዉ በሰዉ ህይወትና ንብረት ላይ በተደጋጋሚ አደጋዎች እያጋጠሙ ይገኛል።

የግንባታ ስራዎች በሚከናወኑበት ጊዜ የግንባታ ፈቃድ ሰጪዉ አካል ግንባታዎቹ የአደጋ ደህንነት መስፈርት ተጠብቀዉ ስለመሰራታቸዉ የተጠናከረ ቁጥጥር በማድረግ የማስተካከያ እርምጃዎችን መዉሰድና የህግ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚያስፈልግ ኮሚሽን መ/ቤቱ ያሳስባል።

ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነዉ ያሳዉቁ!

Via የ እሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

#FirstSafety

@etconp
👍13❤5😢5🥰1
#ADVERTISEMENTS

📢📢 #Big_Discount
Class start 👉#ሀምሌ_13

                                    Price
Ms_project  3000    2200 birr😱
Primavera    2800    2300😱
Auto_CAD 4200
2000😱
ETABS 2800 2100

⚡️Today's decision is the basis for tomorrow!

⚡️Decide Today!

⚡️Get more skill by the day! Increase your employability!

⚡️consideration is on First come First serve basis.

🏃🏃‍♀Hurry up, we have LIMITED space!


Get your:-
☞- #Professional skill
☞- #Certification and
☞- #cost_effective training with us.

#yehatraining #skilldevelopment #certificate  #quantityserving
#addisabebaethiopia #training_center
#project_management_training
#training #constructionsoftware

For further info
Contact us :+251993749494 | @yehaengineering
🌐 http://yehaengineeringplc.com

#Address:- Mexico around st. lideta, ፌዛክ የገበያ ማዕከል 7th floor, #701

"Let's walk what we talk!"
👍4
👉ADMIXTURES
~~~~~~
➡Admixtures are the special ingredients added during concrete mixing to enhance the properties and performance of fresh concrete. Various types of
admixtures are available in the market which is used in construction work.

➡FUNCTION OF ADMIXTURES

1. To accelerate or retard the setting time of fresh
concrete.
2. To improve the workability or flowability of
concrete.
3. To increase the strength and durability of
concrete.
4. To reduce the heat of hydration.
5. To reduce the segregation and bleeding.
6. To decrease the permeability.
7. To achieve other desired properties.

➡TYPES OF ADMIXTURES

1. ACCELERATING ADMIXTURES: This admixture is added in concrete or mortar for
increasing the rate of hydration of hydraulic cement and for shortening the setting time. Calcium chloride (CaCl2) is the most widely used accelerating admixture.

2. RETARDING ADMIXTURES

Retarding admixtures delay the initial rate of hydration of cement and extend the setting time of cement paste.

This admixture can be used in high temperature and where the concrete has to be transported to a long distance.
It is also suitable for using in grouting oil wells.

3. AIR-ENTRAINING ADMIXTURES

Air entraining admixtures help to produce a certain amount of air bubbles in the concrete mixture.

The main goal of this admixture is to increase the resistance against freeze-thaw degradation and cohesion. It also improves the workability of fresh concrete without changing the setting or the rate of hardening.

4. WATER REDUCING ADMIXTURES

As the name suggest, water reducers are added to a concrete mixture, mortar or grout to increase the flow ability without increasing the water content.

▶Advantages Of Water Reducing Admixtures:

1. The rate of concrete placement is faster.
2. Strength, durability, density etc. are significantly improved.
3. Segregation, permeability, and cracking are reduced.

➡SPECIAL ADMIXTURES

1. Superplasticizing admixtures.
2. Corrosion-inhibiting admixtures.
3. Grouting admixtures.
4. Coloring admixtures etc.

@etconp
👍10🙏6
👉ሌላኛው ቻናላችን ተቀላቅለዋል?

⚡️ዛሬ የወጡ  ጨረታዎች ጨምሮ

🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK
👌2
ለገጠር መንገድ መሠረተ ልማት የሚውል 407 ሚሊዮን ዶላር በጀት ይፋ ሆነ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ እና ከመንግስት በተገኘ ድጋፍ ለቀጣይ 5 ዓመታት ለገጠር መንገድ መሠረተ ልማት የሚውል 407 ሚሊዮን ዶላር በጀት ይፋ አድርጓል፡፡

የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ከብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት፤ የገጠር መንገዶችን ከዋና መንገዶች ጋር በማስተሳሰር በገጠር የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ትኩረት የተሠጠው መርሐ-ግብር ነው።

ፕሮግራሙ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀመር መሠረት በ12 ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ይተገበራል።

በሀገሪቱ በ126 ወረዳዎች ከፍተኛ የግብርና ምርት በሚመረትባቸውና ቆላማ አካባቢዎች የመንገድ መሰረተ ልማት ስራው ይከናወናል ተብሏል።

ፕሮግራሙን ተግባራዊ ለማድረግ 107 ሚሊዮን ዶላር ከክልል መንግሥታት ካውንተር ፓርት ፈንድ የተገኘ ሲሆን 300 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክ እርዳታ የተገኘ ነው ብለዋል፡፡

የገጠር መንገድን ተደራሽነት ለማሳደግ ከ7 ሺህ 500 በላይ ኪሎሜትር አዲስ የወረዳ መንገድ ግንባታ ወይም ደረጃ ማሻሻል ሲሆን 10 ሺህ 71 ኪሎ ሜትር የመንገድ ጥገና ይደረጋል ብለዋል።

ከ10 ሺህ በላይ የቆላማ አካባቢ መሻገሪያ ድልድዮች እንደሚሰሩና ከአዳዲስ የመንገድ ግንባታና ከዚህ ቀደም በተለያዩ የሀገሪቱ ከፍሎች ተጀምረው ያልተጠናቀቁ መንገዶችን የማጠናቀቅ ስራ የሚከናወን መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል በመረሐግብሩ በርካታ የሀገር ውስጥ መካከለኛ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች እንደሚሳተፉ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

@etconp
👍10❤8
👉የሪል ስቴት ገበያው እንዲሰክን አድርጓል

#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ ሪል ስቴት ገበያ በዋጋ ደረጃ ለመስከኑ የኦቪድ ግሩፕ አስተዋፅዎ ቀላል አይደለም ።

ኦቪድ ግሩፕ በሪል ስቴት ልማት ክንፉ ፣ የገነባቸው ቤቶችን በብዛት ለገበያ ማቅረቡ የሪል ስቴት ገበያው እንዲሰክን አድርጓል - ወይም ሰብሯል ።

ቀደም ባሉት ወራት በዋጋ ሽቅብ ይጎን የነበረው የሪል ስቴት ገበያ የዋጋ ቅናሽ እየታየበት ነው - ዋጋውን ጣሪያ የሰቀሉ ጭራሽኑ ጠያቂ አጥተዋል ።

ግዙፉ የሪል ስቴት ዘርፍ ዘገር ነቅናቂ ሆኖ የቀረበው ኦቪድ - በታሪክ ተመዝግቧል ...... ብራቮ ዮናስ ታደሰ !

በአዲስ አበባ ከተማ የሪል ስቴት የካሬ ሜትር ዋጋ ወቅታዊ ነፀብራቅ ምን መልክ ይዟል ተብሎ ቢታይ - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ባስጠናው ጥናት የአንድ ካሬ ሜትር የሪል ስቴት መገንቢያ ዋጋ ከ 30,000 ብር እስከ 40,000 ብር - አለፍ ብሎም እስከ 50,000 ብር ነው ።

ነገር ግን ይህንን ዋጋ ብዙዎቹ የሪልስቴት አልሚዎች በፍፁም አይቀበሉትም ። ይልቁኑ እንደየ ሪልስቴት ግንባታው ደረጃ የሚለያይ ቢሆንም በአልሚዎች ጥናት የሪል ስቴት የግንባታ ዋጋ በካሬ ሜትር ከ 63,000 ብር እስከ 70,000 ብር ይደርሳል።

የሪል ስቴት መገንቢያ ቦታ በሁለት መንገድ ይገኛል ። አንድም ከአስተዳደሩ ሁለትም ከግለሰቦች በግዥ ። ከግለሰቦች በግዥ የሚገኘው ውድ እንደመሆኑ በግንባታው ላይ የመሬት ዋጋ ፣ የሠራተኛ እና የመሳሰሉ ወጪዎች ሲጨመሩበት ዋጋውን ማናሩ አይቀርም ።

ኦቪድ ግሩፕ ገበያውን ከመቀላቀሉ በፊት አብዛኛዎቹ አልሚዎች ለገበያ ያቀረቡትን ሪል ስቴት በካሬ ከ 80,000 ብር እስከ 120,000 ብር ይጠሩ ነበር - በውጭ ምንዛሪ ደግሞ በካሬ ሜትር ከ 3,000 እስከ 4,000 ዶላር ድረስ ይጠራሉ - ከዚህም በላይ ዋጋ የሚጠራላቸው ቅንጡ ሪልስቴቶች እዚህም እዚያም እንዳሉ አሉ!

በአሁኑ ገበያ ግን በካሬ ሜትር 70,000 ብር እና ዙሪያውን ፣ በውጭ ምንዛሪም 2,000 እና ዙሪያውን እየተጠራ ይገኛል ። ከዚህ ባለፈም ከ10 እስከ 20 በመቶ ቅናሽ ማማለያ እየተሰጠ ነው ።

በዚህ መሀል ማን ሰንጥቆ መጣ !? ለሦስት አስርት ከግንባታ ተገልሎ የቆየው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በለውጡ ዳግም አንሰራራ - ረሻድ ከማል የሚባል ዶዘር መጣለት - ፌቤኮ ተገማች ባልሆነ መንገድ በዋና ዋና ግንባር ቦታዎች ሁነኛ ህንፃዎችን ገንብቶ ባልተጠበቀ ዋጋ ቤቶችን ገንብቶ ለገበያ ሲያቀርብ - ገበያው ከኢኮኖሚ ማንሰራሪያ ባሻገር ለብዙሃኑ ሃብት ሆነ ...

ግን ግን የግልና መንግስት አጋርነት ( PPP ) ከመንግስት በ 70/30 ቀመር መሬት የወሰዱ ሪል ስቴት አልሚዎች በስንት ብር ቢሸጡት ያዋጣቸው ይሆን !?

በ70 ሽህ ? መንግስት ከተገነባው ሪል ስቴት ድርሻውን ሲወስድ አልሚዎቹ የመገንቢያ ዋጋውን እንዴት አብቃቅተው አትራፊ ይሆኑ ይሆን - ልናይ ኋላ!

በልዩ ሁኔታ የሚታይ ቢሆንም የፐርፐዝ ብላክ ዋጋ ሳያስደምም የሚቀር አይደለም - የፐርፐዝ ብላክ ነገር እስካሁን መጨረሻው ባይለይም አምስት ቢሊየን ብር ቦታ ገዝቶ ፤ በ 60 ቢሊዮን ብር 113 ወለል ህንፃ ከነ አጀቡ ገንብቶ - ከአክሲዮን ድርሻ ጋር ፣ መቶ ካሬ ሜትር ቤት በ 1.5 ሚሊዮን ብር ፤ ቆየት ብሎም በ3.5 ሚሊዮን ብር ሂሳብ ( በካሬ ሜትር 15,000 ብር እና 35,000 ብር መሆኑ ነው ) መዋዋሉ ከትርፋማነት ቀመር ውጭ ነው ።

የአዲስ አበባ ከተማ ሪል ስቴት ዘርፍ ለመኖሪያ ፈላጊው ጥሩ አማራጭ ገበያ እንዲሆን ካስፈለገ የመሬት አቅርቦት ፣ የፋይናንስ አማራጭ ፣ የሸማች መብት ጥበቃ ወሳኝነት አላቸው - በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ቢሊየነሮች የገቡበት ዘርፍ መሆኑ ልብ ይሏል - የዚያኑ ያህልም የተካኑ ባለካልኩሌተሮችም ዘርፉን ተቀላቅለዋልና መፍዘዝ ጥሩ አይደለም !

ውድነህ ዘነበ

@etconp
👍25❤4
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
❤2👍2
👉የገበታ ለሀገር የጎርጎራ  ፕሮጀክት  በአስደማሚ ሁኔታ ወደ መገባደጃው እየተፋጠነ ነው !

🏷ጎርጎራ ታሪካዊነቱን ጠብቆ : ዘመናዊነትን ተላብሶ: ያልተነፃፃሪ ለፍፃሜ እየደረሰ ነው:: የፕሮጀክቱ አዲስ ምእራፍ ታሪካዊና የቅርስነት ፍይዳውን በሚስማማ መልኩ በልዩ ጥበብ እየታነፀ ይገኛል::

🚧ጎርጎራ 83 ሜትር ርዝመት ተንሳፋፊ ወደብ ያለው ሲሆን ባንድ ጊዜ 32 ጀልባዎችን ማስተናገድ የሚችል ነው። 

🌟ወደቡ በዘመኑ ቴክኖሎጂ የተሟላ ከመሆኑም በላይ  በታወቁ የጣሊያን ካንፓኒዎች ተጠንቶና  ተመርቶ ወደ ሀገር ቤት  በማምጣት የተገጣጠመ ነው።

💫የወደቡ ተንሳፋፊ ግንባታ ዝገትን የሚከላከል  ፀሀይ እና ዝናብን የሚቋቋም ሆኖ በማሪን ዘርፍ   በሀገራችን በእርዝመቱ በጥራቱም ቀዳሚ የሆነ  ፕሮጀክት ነው።

⭐️የፕሮጀክቱ ባለቤት ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ሲሆን ግንባታውን እያከናወነው ያለው ኮንትራክተር ቢአኤካ  ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ነው::‌‌

@etconp
👍8❤4
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍4👌1
✨Transform Your Spaces with EKT Ceramics: Where Artistry Meets Functionality, Creating Timeless Elegance! 

✨ቦታዎን ልዩና ዘመናዊ በሆኑ የኢኬቲ የሴራሚክስ ውጤቶች ያዘምኑ። ጥበብን ከአገልግሎት ጋር የሚያገኙበት፣ ጊዜ የማይሽረው ቅልጥፍናን መፍጠር!

📍Head Office
Location: Derar Mall 9th floor opposite to Sahlite Mihret Church
📱 +251 929 53 1707

#ethiopia #theklinker #ektceramics #construction #admixture #ceramic #paint #sika #jotun #aquapa #primacera #hanbon #tesaassaabloy #spc #tiles #pprpipe #doorlock #sanitarywares #buildingmaterials
👍1🙏1
👉በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ እየቀየረ መሆኑን የከተማው ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ

🏷የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤልያስ ዮኒስ እንደገለጹት፤ ከተማዋን የማስዋብ ስራ የተጀመረው በ2015 ዓ.ም የጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስን በመንከባከብ ነው።

🚧በተለይም ቅርሱ የሚገኝበትን የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን የማስዋብና ሌሎች ስራዎች መከናወናቸውን አመልክተው፤ ይህ የተደረገው በተቋማትና በሌሎች ባለድርሻ አካላት መሆኑን አውስተዋል።

⭐️በአሁኑ ወቅት በከተማው እየተከናወኑ ያሉት የኮሪደር ልማት ስራዎች ሐረርን ውብ፣ ለነዋሪዎቿና ለጎብኚዎቿ ምቹና ተስማሚ እንዲሆን ማስቻሉን ተናግረዋል።

⭐️በተለይም በከተማዋ እየተሰራ ያለው ጌጠኛ የእግረኛ መንገዶች፣ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችና ሌሎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ መሆኑን አስታውቀዋል።

⭐️በተጨማሪም የኮሪደር ልማቱ ስራ በክልሉ ለሚገኙ በርካታ ወጣቶች የስራ እድል መፍጠሩንም አቶ ኤልያስ አስረድተዋል።

⭐️በተያዘው በጀት ዓመትም ከተማው በተለምዶ ሻሽ ገራዥ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ አራተኛ መስኪድ ድረስ የአንድ ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ለማከናወን ውል ተደርጎ ወደ ስራ መገባቱን ገልጸዋል።

🌟ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚከናወነው የኮሪደር ልማት ስራ አራት ሜትር ስፋት ያለው ጌጠኛ የእግረኛ መንገድ፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች፣ መናፈሻዎችና ሌሎች ግንባታዎችን እንደሚያካትት የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።

@etconp
👍3
👉የ ስታድየም ግንባታ

🏷የሃላባ ህዝብ ልማት ማህበር የፊፋ ፈቃድ ያለው አርቴፊሻል የመጫወቻ ሜዳ መገንባት የሚያስችለውን ስምምነት ከታን ኢንጂነሪንግ ጋር በይፋ ተፈራርሟል::

🌟ስምምነቱ ሁለት ምዕራፎች ያሉት ሲሆን የመጀመሪያው ደረጃ ግንባታ የመጫወቻ ሜዳውን የሚመልከት ሲሆን በቀጣይ ስድስት ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል::

💫ስራው እንደተጠናቀቀም የፊፋ ባለሙያዎች ከገመገሙት በኋላ የፊፋ የጥራት ማረጋገጫ ፍቃድ (FIFA License) ይሰጠዋል::

Via Fast mereja

@etconp
👍14❤1🥰1💔1
#ADVERTISEMENTS

📢📢 #Big_Discount
Class start 👉#ሀምሌ_13

                                    Price
Ms_project  3000    2200 birr😱
Primavera    2800    2300😱
Auto_CAD 4200
2000😱
ETABS 2800 2100

⚡️Today's decision is the basis for tomorrow!

⚡️Decide Today!

⚡️Get more skill by the day! Increase your employability!

⚡️consideration is on First come First serve basis.

🏃🏃‍♀Hurry up, we have LIMITED space!


Get your:-
☞- #Professional skill
☞- #Certification and
☞- #cost_effective training with us.

#yehatraining #skilldevelopment #certificate  #quantityserving
#addisabebaethiopia #training_center
#project_management_training
#training #constructionsoftware

For further info
Contact us :+251993749494 | @yehaengineering
🌐 http://yehaengineeringplc.com

#Address:- Mexico around st. lideta, ፌዛክ የገበያ ማዕከል 7th floor, #701

"Let's walk what we talk!"
❤5👍3👌2
💫Big discount
          ✨soap and soft holder
💫ታላቅ ቅናሽ
       ✨የሳሙና እና የሶፍት ማስቀመጫ

☎️09-37-04-35-28
☎️09-93-50-28-05