Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👍7❤3🙏2
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍6🥰1
ከዲዛይን እስከ ፊኒሺንግ ድረስ ብቁ በሆኑ ሰራተኞቻችን በጥራት እየሰራ ደንበኞቻችንን በማስደሰት የሚታወቀው እቴጌ ዲዛይንና ፈርኒቸር አሁንም ጥራታቸውንና ውበታቸውን የጠበቁ ፈርኒቸሮችንና የኢንተሪየር ዲዛይን ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክባችኋለን፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
✔️ የፊኒሺንግ ስራ
✔️ የዲዛይን ስራ
✔️ የፈርኒቸር ስራ

Etege Design and Furniture, which is known for making our customers happy by working with quality from design to finishing, still maintains its quality and beauty, and we deliver furniture and interior design works at affordable prices.

The services we provide
✔️ Finishing work
✔️ Design work
✔️ Furniture work

አድራሻ፡ ኢምፔሪያል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ከዞላ ኢንተርናሽናል ሆቴል አጠገብ አባይ ባንክ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

📞 ይደውሉልን: 0912270394
0974107073

Join our telegram 👇🏽
https://t.me/Etege_design_and_furniture

Join our family 👇🏽
https://linktr.ee/etegedesign
👍4🙏1
👉የኪነህንጻ ማማከር ክፍያ

አገራችን ያሉ ኪነህንጻ አማካሪዎች የማማከር ስራ ክፍያ ላይ እስከአሁን አንድ ወጥ የማስከፈያ ስርአት የላቸውም።

የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ፣ የፖርቹጋልና የአሜሪካንን የኪነህንጻ ሙያ ህግጋት የሚከተሉ አገራት የማማከር ሾል ክፍያን ከሚነደፈው የህንጻ ዋጋ ከ 5 በመቶ በማያንስ የማማከርያ ዋጋ እንደሚያማክሩ ይታወቃል። እኛ አገር ያሉ አብዛኞቹ አገር በቀል አማካሪዎች  ከ1 በመቶ የግንባታ ወጪ  በታች የማማከር ዋጋ እንደሚሰሩ እና በስራ አለም ለመቆየት እንደሚንገዳገዱ  ይታወቃል። በመሆኑም ቆዩ ደረጁ የሚባሉ አማካሪ ድርጅቶች ሳይቀሩ ሰራተኞቻቸው ተለማማጅ ነዳፊዎች ፣ እንዲሁም ጀማሪ ነዳፊዎችና መሀንዲሶች ናቸው። ሁሉም የንድፍ እልፍኞች  ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ህገወጥ ሶፍትዌር (Pirated software) የሚጠቀሙ ለኦሪጅናል ሶፍትዌር ክፍያ መፈጸም የማይችሉ ደካማ የፋይናንስ አቅም ያላቸው ናቸው።

ከሙያ ክፍያ እና ከንድፍ ሾል ዋጋ መውደቅ የተነሳ ብዙ ጀማሪ  ነዳፊዎች ወደግንባታ ሾል መግባታቸውና ንድፍን በብላሽ እየሰሩ ከግንባታ በሚገኘው ድጎማ ለመንቀሳቀስ መገደዳቸው ይታወቃል።

ዘርፈ ብዙ መሀንዲሶችን በቋሚነት ይዞ የዘለቀ አንጋፋ አማካሪ ድርጅት  ማግኘት ደግሞ  የማይታሰብ ነው። 

ይሄ ሁሉ የአማካሪነት ችግር እያለ አሁን በአገሪቱ ውስጥ በተደረገው በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ምክንያት ሊኖር የሚችለው ግሽበት እንዲሁም የግንባታ ግብአት ዋጋ ጭማሪ ምክንያት የማማከር የሙያ ዘርፍ  ምን ተስፋና ስጋት ተደቅኖበታል?

የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር የንድፍ ማማከር ስራን ዘላቂነት ከመጠበቅ አንጻር የሙያ ክፍያ ጥናት ሰነድ አዘጋጅቶ ይሆን?

Via ethiopian architecture and urbanism

@etconp
👍20
✨Discover the exceptional Primacera sanitary ware line from EKT Ceramics, where elegance meets durability. Our range features beautifully designed sinks, toilets, and Pedestal basin (hand wash basin) , offering both style and practicality for your bathroom. Crafted with attention to detail, Primacera products provide a luxurious and comfortable experience, making them the ideal choice for any home renovation or new construction. Visit our Bole and Bole Bulbula showrooms to see our exquisite collections and find the perfect pieces to enhance your bathroom's beauty and functionality.

📍Head Office
Location: Derar Mall 9th floor opposite to Sahlite Mihret Church

📱+251 929 93 0206
📱+251 929 53 1707  

www.ektceramics.com

#EKTceramics #ethiopia #theklinker #ektceramics #construction #admixture #ceramic #paint #sika #jotun #aquapa #primacera #hanbon #tesaassaabloy #spc #tiles #pprpipe #doorlock #sanitarywares #buildingmaterials
👍3
❇️ Archedemy የስልጠና መዕከል ከ etconp ጋር በመሆን ልዩ የክርመት ስልጠና አዘጋጅቶቷል ።

🛑ልዩ የክረምት ስልጠና          🛑 20% ቅናሽ።         📞 0984121839

         📍በመደበኛ ፕሮግራም
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ (የከሰአት)
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ ፣ ቅዳሜ (የጠዋት )
         📍የማታ
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ(ከ11:30-1:30)
         📍የቅዳሜ እና እሁድ
ቅዳሜ ማታ 11:30-1:30
እሁድ ጠዋት። 3:30 - 6:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።

✅በተጨማሪም በሳምንት ለ1 ቀን  ነፃ ሜንቶር ጋር በ ኦንላይን ዉይይትን ያካትታል ።


✅ይህ Course ሾለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው á˘ በኮርሱ ብቁ ሆነው ላጠናቀቁ ሰርትፍኬት ይሰጣል ።

                   ✳️    የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Full BIM & 3D design in in Revit,  Archicad

✅Rendering in Lumion , Twinmotion & Enscape

✅Video Presentation in Wondershare Filmora 


    ✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ  10, 000 ETB ለ3
ወር!
    ✳️ በአካል ወይም በስልክ  ስትመዘገቡ በ etconp በኩል መረጃውን እንዳገኛችሁ ከገለጻችሁ የ 10 % ቅናሻ ታገኛላችሁ ።

✳️  ቅድሚያ   ለሚመጡ 5 ሰዎች ደግሞ የተለየ ቅናሽ የሚኖረዉ ይሆናል ።
   
📞 0984121839
@etconpworks
👍5🕊2❤1
👉ኢፍል ታወር

💫በጉስታቭ ኢፍል፣ ሞሪስ ኮይችሊን፣ ኤሚሌ ኑጉየር እና እስጢፋኖስ ሳውቬስትሬ ዲዛይን የተደረገው Eiffel Tower የተሰራው በ1889 በ ፓሪስ ለተደረገው የአለም ትርኢት ነው።

🏷ቁመቱ 300 ሜትር ሲሆን ወደ ውስጥ የሚለጥፉ እና ወደ ላይ የሚቀላቀሉ አራት

🚧ጥልፍልፍ ማጠፊያዎችን ያቀፈ ነው።  ግንቡ በግርዶሽ ኔትወርኮች የተገናኙ የመመልከቻ መድረኮችን የያዘ ሲሆን በሥሩ በሚገኙ በአስማጅ ቅስቶች ያጌጠ ነው።

💫መጀመሪያ ላይ ትችት ሲሰነዘርበት የፈረንሳይ የምህንድስና ችሎታን የሚያመለክት የፈረንሳይ ዓለም አቀፋዊ መለያ ሆናለች። 

🔰ግንቡ የሜትሮሎጂ ጣቢያ ፣የወታደራዊ ቴሌግራፍ ጣቢያ እና የብሮድካስቲንግ ማማን ጨምሮ ለተለያዩ ዓላማዎች አገልግሏል::

Via ስካይ ላይን

@etconp
👍10🙏3❤1
👉Our company SATCON CONSTRUCTION PLC has seeking Qualified Professionals in the following positions.

🎲1) Chief Surveyor

⏺Work experience, minimum 13 years.

⏺Required, 2

⏺Educational Qualification, BSC in related fields.

▶️Salary 35-40 k

🎲2) Construction Engineer,

▶️Required 2

▶️Total work Experience, 12 years
Specific in similar position , 6 years

⏺Salary 35-40 k

🌉For both positions, place of work Kombolcha & Aksum Salary, Attractive and negotiable.

📜3. Contract Administration Section Head

⏹Required Qualification: Bsc ▶️Degree in Civil Engineering or related fields
▶️Salary 70-80k
⏚General Experience 16 years
Specific Experience in similar position, 8 years

🔰4) Equipment Administration section Head.

⏚General Experience 16 years
Specific Experience in similar position, 8 years

💫Salary 70-80k

👇N.B Experience from Construction companies are more advantageous.
How to apply, send your application with CV and academic credentials and Experience via
Email:- engabiwow@gmail.com

@etconp

https://t.me/ETCONpWORK
👍17❤3🙏2
👉Shoving in road pavement occurs due to

🚧1. Lateral Forces: Frequent braking and turning, especially at intersections, push the pavement horizontally.

🚧2. Weak Asphalt Mix: An inadequate asphalt mix design that cannot withstand shear forces.

🚧3. Poor Compaction: Insufficient compaction leads to instability under traffic.

🚧4. Moisture Infiltration: Water weakens the pavement layers, making them more prone to displacement.

🚧5. Temperature Changes: Thermal expansion and contraction can exacerbate movement.

💫To prevent shoving, use appropriate materials, ensure proper compaction, and maintain effective drainage.

@etconp
👍20❤3
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ8 ወራት ያሰለጠናቸውን የፊውቸር ፕሮጀክት ማናጀሮች የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የሰልጣኝ ወላጆች በተገኙበት ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው የኮንስትራክሽን  ሙያተኞች ማኔጄመንት  ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ  በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል፡፡

@etconp
👍6❤4