Intercon Construction Chemicals
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍4
👉ነጻ የስልጠና እድል
🚧ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎውሺፕ ፣ አሜሪካ
💫ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎውሺፕ በ 2025 ክረምት ወራት ለ6 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ለ700 አፍሪካውያን ወጣት መሪዎች አዘጋጅቷል።
🏷ዝርዝሩን ከተያያዘው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ።
⭐️The Mandela Washington Fellowship will bring up to 700 young leaders to the United States in the summer of 2025 for a comprehensive executive-style program that is designed to build skills and empower Fellows to lead in their respective sectors and communities.
⏺The Fellowship is an unparalleled opportunity to…
• Participate in a six-week Leadership Institute at a U.S. college or university to share your experiences with and learn from U.S. citizens and other Fellows.
• Explore industries beyond your daily work and expand your expertise.
• Participate in a Summit with young African leaders.
• Meet with U.S. Government, civic, and business leaders.
• Strengthen your work through new connections, skills, and ideas.
• Join a continental and global Alumni Network to help you seek innovative solutions to common challenges.
❇️Application and Selection Timeline
• August 13, 2024 | Application opens
• September 10, 2024 | Application deadline
• November 2024 – January 2025 | Semi-finalists interviewed by local U.S. embassies and consulates
• March 2025 | Applicants notified of their status
• May 2025 | Visa processing and Pre-Departure Orientations for Finalists
• June 2025 | Fellowship begins in the United States
https://tinyurl.com/2uxkjetz
@etconp

Mandela Washington Fellowship
Applications for Alumni PDEs Now Open
Applications for the Alumni PDE, open to Fellowship Alumni from all cohorts, are being accepted through September 14, 2022.
👍8❤2
የኮንስትራክሽን ዋስትና አይነቶች
1.ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond)
ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለት ጨረታ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ለምሳሌ ሥራ ተቋራጩ በአሸነፈው መሰረት ውሉ ቢሰጠው ግዴታውን ስለመፈጸሙ የሚያቀርበው ዋስትና ነው፡፡ በሌላ አባባል ይህ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ ለአሰሪው ጨረታውን በማሸነፉ ወደ ውሉ እገባለሁ ሲል የሚገባው የዋስትና ግዴታ ነው፡፡
ይህም ጉዳይ በመንግስት ግዥ አዋጅ ላይ በአንቀጽ 40 በስፋት ተመልክቷል፡፡ የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያሰሩት ግንባታ በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህም መያዣ ተጫራቹ ጨረታው አየር ላይ እያለ ከውድድሩ ከወጣ ወይም ከአሸነፈ በኋላ ውሉን ለመፈጸም ፈቃደኛ ካልሆነ የጨረታ መያዣ ገንዘቡ ሊወረስ ይችላል፡፡
በሌላ አባባል የጨረታ ማስከበሪያ በሚል የሚያዝ ገንዘብ ጨረታውን ባዘጋጀው አካል ሊወሰድ የሚችለው ተወዳዳሪው ጨረታውን ባሸነፈው መጠን ሆኖ በጨረታው መሠረት መፈጸም ካልቻለ ወይም አስቀድሞ ከወጣ ነው፡፡
የጨረታ ዋስትናው መጠኑን በተመለከተም እኤአ በ2010ዓ.ም በወጣው የገ/ኢ/ል/ሚ የግዥ መመሪያ አንቀጽ 16.16.2 ላይ እንደተገለጸው የጨረታ ዋስትና የውሉን አጠቃላይ ግምት ወስጥ 0.5 (ግማሽ) እሰከ 2(ሁለት) ፐርሰንት ሊደርስ ይችላል፡፡ ነገር ግን የተባለው የመንግስት መ/ቤት የጨረታ ዋስትናውን መጠን በሚወስንበት ጊዜ ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺ) ብር መብለጥ የለበትም፡፡
የጨረታው አካሄድ ሚዛናዊ እንዲሆን መመሪያው እንደሚለው የመንግስት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ለማከናወን የሚወጣ ጨረታ ቢያንስ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ በግዥ የሚሰራው ሥራ የዋጋ አስተማማኝነት ግምት ውስጥ መግባት ይኖርበታል፡፡
ሁለተኛ በጨረታው በቂ ቁጥር ያላቸው ተጫራቾች እንዲኖሩ ግድ ይላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘቡ ተጫራቾችን እንዳይሳተፋ አስቀድሞ የሚከለክል መሆን የለበትም፡፡ ሌላው #የጨረታ_ማስከበሪያ ገንዘቡ አጫራቹ የመንግስት መ/ቤት በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ጨረታውን ባለመፈጸሙ ምክንያት ሊደርስበት የሚችልን ጉዳት መሸፈን ይኖርበታል፡፡
2.የውል ማስከበሪያ ዋስትና (Contract security/ Performance
ይቀጥላል.. .)
3.የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና (Advance Payment Guarantee)
ይቀጥላል.. .)
4.የጥገና ወይም የብልሽት አላፊነት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
ይቀጥላል.. .)
@etconp
👍22❤12🙏1🕊1
Ethio Construction Engineering
የኮንስትራክሽን ዋስትና አይነቶች 1.ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለት ጨረታ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ለምሳሌ ሥራ ተቋራጩ በአሸነፈው መሰረት ውሉ ቢሰጠው ግዴታውን ስለመፈጸሙ የሚያቀርበው ዋስትና ነው፡፡ በሌላ አባባል ይህ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ ለአሰሪው ጨረታውን በማሸነፉ ወደ ውሉ እገባለሁ ሲል የሚገባው የዋስትና ግዴታ ነው፡፡ ይህም ጉዳይ በመንግስት ግዥ አዋጅ…
የኮንስትራክሽን ዋስትና አይነቶች:-
የቀጠለ.. .)
2.የውል ማስከበሪያ ዋስትና (Contract security/ Performance
የውል ማስከበሪያ ዋስትና (contract security) ወይም የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (performance bond) የሚባለው አንድም ግራ ቀኙ ለገቡት ውል መልካም አፈጻጸም ሲባል በአንድ ሦስተኛ ወገን የሚሰጥ ዋስትና ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜም ሥራ ተቋራጮች ለፕሮጀክት ባለቤቶች ወይም ንዑስ ተቋራጮች ለዋናው ሥራ ተቋራጭ ውል ለመፈጸም ብለው ከአንድ የፍይናንስ ተቋም ወይም ሌላ ሦስተኛ ወገን አማካኝነት የሚቀርብ ዋስትና ነው፡፡
ሁኖም ግን ቀደም ሲል እንደተገለጸው የውል ማስከበሪያ ዋስትና ተፈጻሚ የሚሆነው ዋናው ባለዕዳ(ለምሳሌ፡-ሥራ ተቋራጭ) ግዴታውን ባይወጣ ነው፡፡
"ከመንግስት አስተዳደር መ/ቤት ጋር የሥራ ውል ያደረገ ወገን እንደውሉ መፈጸም ባልቻለ ጊዜ የአስተዳደር መ/ቤቱ ተዋዋዩ የውል ማስከበሪያ (contract security) በሚል ካስያዘው ገንዘብ ላይ ውል ባለመፈጸሙ የደረሰበትን የጉዳት ኪሣራ መቀነስ ይችላል፡፡ ”
በፌደራል የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁ.649/2001 አንቀጽ 47 ላይ በግልጽ እንደተመለከው በተለይም የመንግስት ግንባታ ውሎች ላይ አቅራቢ (ውል ተቀባይ) ሆኖ የሚቀርብ ወገን ግዴታውን ባለመፈጸሙ ምክንያት በውል ሰጪው መንግስት መ/ቤት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ማካካሻ የሚሆን የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
መጠኑን በተመለከተም የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል፡፡ እኤአ በ ሰኔ ወር 2010 የወጣው የገ/ኢ/ል/ሚ መመሪያ አንቀጽ 16.25 ላይ እንደተመለከው አሸናፊው ሥራ ተቋራጭ ጨረታውን አሸንፎ ውል በተዋዋለ በ 15 ቀናት ውስጥ ቢያንስ የውሉን 10ፐርሰንት እንደ ውል ማስከበሪያ(Performance security) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የዋስትናው መክፈያ መንገድም በመመሪያው አንቀጽ 16.16.4 በተመለከተው መሰረት በተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ፣ በቼክ፣ የባንክ ዋስትና ሰነድ፣ ክሬዲት ወይም በቅድመ ሁኔታ በሚዘገጅ የመድን ቦንድ ሊሆን ይችላል፡፡
በተጨማሪም መመሪያው በአንቀጽ 16.25.3 ላይ ውል ሰጪው የመንግስት መ/ቤት አቅራቢው (ሥራ ተቋራጩ) በውሉ በተቀመጠው መሰረት ግዴታውን መወጣት ካልቻለ የያዘውን ውል ማስከበሪያ ገንዘብ እንደነገሩ ሁኔታ መጠቀም ወይም መውረስ ይችላል፡፡ እንዲሁም ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ሥራ ተቋራጩ ውሉን በተወጣ ጊዜ ያስያዘው ገንዘብ ይመለስለታል፡፡ /የመመሪያው አንቀጽ 16.25.7 ይመለከተዋል፡፡
ሌላው ጉዳይ #የመልካም_ሥራ_አፈጻጸም ዋስትና (Performance bond) በመድን ድርጅቶች መውጣታቸው የዋሱን እና ባለገንዘቡን ግዴታ የሚገዛውን የሕግ ማዕቀፍ ይቀይራል ወይስ አይቀይርም? የሚለው ነጥብ ነው፡፡
ሲጠቃለልም የውል ማስከበሪያ ዋስትና ስለፕሮጀክቱ መልካም አፈጻጸም ውል ተቀባዩ ከአንድ ከሌላ ሦስተኛ ወገን ጋር በሚደርገው ግንኙነት ሊቋቋም ይችላል::
@etconp
👍13🙏8❤2
👉የግንባታ ላይ አረንጓዴ ስፍራ ህግ
🚧በ 100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል።
https://t.me/ETCONp
🚧በ 100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል።
https://t.me/ETCONp
🙏2❤1👍1
❇️ Archedemy የስልጠና መዕከል ከ etconp ጋር በመሆን ልዩ የክርመት ስልጠና አዘጋጅቶቷል ።
🛑ልዩ የክረምት ስልጠና 🛑 20% ቅናሽ። 📞 0984121839
📍በመደበኛ ፕሮግራም
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ (የከሰአት)
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ ፣ ቅዳሜ (የጠዋት )
📍የማታ
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ(ከ11:30-1:30)
📍የቅዳሜ እና እሁድ
ቅዳሜ ማታ 11:30-1:30
እሁድ ጠዋት። 3:30 - 6:30
✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።
✅በተጨማሪም በሳምንት ለ1 ቀን ነፃ ሜንቶር ጋር በ ኦንላይን ዉይይትን ያካትታል ።
✅ይህ Course ስለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው ። በኮርሱ ብቁ ሆነው ላጠናቀቁ ሰርትፍኬት ይሰጣል ።
✳️ የኮርሱ ዝርዝሮች
✅ Full BIM & 3D design in in Revit, Archicad
✅Rendering in Lumion , Twinmotion & Enscape
✅Video Presentation in Wondershare Filmora
✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 10, 000 ETB ለ3
ወር!
✳️ በአካል ወይም በስልክ ስትመዘገቡ በ etconp በኩል መረጃውን እንዳገኛችሁ ከገለጻችሁ የ 10 % ቅናሻ ታገኛላችሁ ።
✳️ ቅድሚያ ለሚመጡ 5 ሰዎች ደግሞ የተለየ ቅናሽ የሚኖረዉ ይሆናል ።
📞 0984121839
@etconpworks

👍5
👉በአለማችን ላይ የመንገድ ደህንነት (Road Saftey) ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው አጀንዳዎች መካከል ቀዳሚ ነው።
▶️ከዚህ ዘርፍ ጋር ተያይዞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኩባንያዎች የመንገድ ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች ያከናውናሉ።
🏷በዚህም የመንገደኞችን ጉዞ አስተማማኝ ለማድረግ ችለዋል።
⭐️የሰዎች ሕይወት እንዳይጠፋ ንብረት እንዳይወድም በጥናት ምርምር ሥራዎቻቸው ለመታደግ ሞክረዋል፤ ስኬትም አግኝተውበታል።
💫በአውስትራሊያ "ታርማክ ላይንሜኪንግ" የተባለ ኩባንያ ከተባባሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመንገድ ደህንነትን አስተዋፅኦ ያላቸውን የመንገድ ቀለሞችን አምርቶ ጥቅም ላይ አውሏል።
🚧አዲሱ ቀለም ቀን ከፀሐይ የሰበሰበውን ብርሃን መልሶ በምሽት በአረንጓድያማ ቀለም አንፀባራቂ ሆኖ የሚታይ ነው። በተለይ የምሽት ተጓዦች አስተማማኝ ጉዞን ለማድረግ አመቺ ነው ተብሏል።
🚧ብዙውን ጊዜ በምሽት አሽከርካሪዎች ድካም የሚሰማቸው በመሆኑ አዲሱ የመንገድ ላይ ቀለም ንቃትን የሚፈጥርና በተለይ በመንገድ መታጠፊያዎችና ለአስቸጋሪ ጥልፍልፍ መንገዶች ቀለሙ ጠቀሜታው የላቀ ነው።

👍16❤1
👉በበርካታ የግንባታ ቦታዎች የውጭ የግንባታ ተቋራጮችን የምንመለከተው የአገር ውስጥ ተቋራጮች የት ሄደው ነው ?!
🚧የኢትዮጵያ የአገር ውስጥ የግንባታ ተቋራጮች ማህበርና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርን አነጋግሬያለሁ።
⭐️አለምአቀፋዊ ጨረታ የሚወጣው ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ለሆነ ፕሮጀክት ነው።
🏷ማህበሩ ወደ 2 ቢሊዮን ማደግ አለበት የሚል ጥያቄ ለመንግሥት አቅርቧል?
Via~ኤርሚያስ
@etconp
https://t.me/ETCONp
🚧የኢትዮጵያ የአገር ውስጥ የግንባታ ተቋራጮች ማህበርና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርን አነጋግሬያለሁ።
⭐️አለምአቀፋዊ ጨረታ የሚወጣው ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ለሆነ ፕሮጀክት ነው።
🏷ማህበሩ ወደ 2 ቢሊዮን ማደግ አለበት የሚል ጥያቄ ለመንግሥት አቅርቧል?
Via~ኤርሚያስ
@etconp
https://t.me/ETCONp
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
🙏5❤3👍1
👉ጎተራ አካባቢ በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው CCCC ጋር በአጋርነት ግንባታው ዛሬ የተጀመረው የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በውስጡ ትላልቅ ሞሎችን፣ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን፣ የትምህርት እና የጤና ተቋማትን እንዲሁም ሰፋፊ የመዝናኛና የውሃ አካላትን ያካተተ ነው።
@etconp
@etconp
👍13❤4

👍3