Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.36K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉Lets see About Dampness

❇️Dampness in buildings, as shown in the image, is typically caused by moisture ingress due to various factors, Water from the ground can rise through the porous structure of walls, especially in the absence of an effective damp-proof course (DPC), Inadequate ventilation and temperature differences inside the building can cause moisture from the air to condense on cooler surfaces, leading to damp patches.

🚧Also leaks from faulty plumbing, roofs, or windows can allow water to infiltrate the walls, resulting in damp conditions, sometimes inefficient drainage around the building can cause water to accumulate near the foundation, allowing moisture to seep into the walls.

⏺Addressing these issues requires a combination of repairs such as improving ventilation, waterproofing, and ensuring proper insulation and drainage systems.

@etconp
👍10❤2🏆1
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍2
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍4
በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 በፊት እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አሰሙ

በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በፊት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ለአሐዱ አሰምተዋል፡፡

ከግቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀምሮ በተለምዶ ‹‹ጠማማ ፎቅ›› ተብሎ እስከሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለአሐዱ ባቀረብት ቅሬታ፤ "የመኖርያ መንደራችን እንደሚፈርስ በአዲስ አበባ ከንቲባ ተነግሮን በውይይት ላይ ሳለን፤ ውይይታችን ሳይቋጭ ከመስከረም 20 በፊት “ንብረታችሁን ሰብስባችሁ፣ ቤታችሁን ለቃችሁ ውጡ” እየተባልን በፖሊስ መገደዳችን ቅር አሰኝቶናል" ብለዋል፡፡

ነዋሪዎቹ በቅሬታቸው፤ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በተደረገው የመጀመሪያ ቆይታ ተከታታይ ውይይቶች እንደሚኖሩ ቀጠሮ እንደነበራቸው አንስተዋል፡፡

ከንቲባዋ ሲያወያዩ "ተነጋግረን እንወስናለን" ያሉ ቢሆንም፤ ከውይይቱ ማግስት ጀምሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ኃላፊዎች በይደር ቀጠሮ በተያዘለትና ባልተጠናቀቀ ውይይት ላይ ከመስከረም 20 ቀን አስቀድሞ ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ በፖሊስ ጭምር ማስጠንቀቂያ እንደተሰጧቸውም ገልጸዋል፡፡

ከቅሬታ አቅራቢዎች መካከል አንዱ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ "መኖሪያችሁ በአስቸኳይ ስለማይፈለግ የመነሳታችሁ ጉዳይ በሂደት ይታያል ብንባልም በውይይቱ ማግሥት ልቀቁ ተብለናል" ይላሉ፡፡ "ቅሬታችንን ለማቅረብ ወደ ወረዳው በአካል ብንሄድም በፖሊስ እንድንበተን ተደርጓል" ሲሉም አክለዋል።

ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በነበረ ቆይታ ኮንዶሚኒየም ለሚፈልግ ኮንዶሚኒየም፣ ተቀያሪ የቀበሌ ቤት ፈላጊም የቀበሌ ቤት እንደሚሰጠው እንዲሁም የግል ይዞታ ላለው ደግሞ ተለዋጭ ቦታና ካሳ እንደሚሰጥው ተነግሯቸው እንደነበር ገልጸዋል፡፡

"የወረዳው ሃላፊዎች በየቤቱ እየደወሉ "በአስቸኳይ መጥታችሁ ፈርሙ" እያሉ እያስፈራሩን ይገኛል" የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ እየደወሉ ኮንደሚኒየም የለም አልቋል የቀበሌ ቤት ነው የሚሰጣችሁ የትም ከምትወድቁ ይህንን ተቅብላችሁ ልቀቁ እየተባሉ ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

"በቤት ጉዳይ የሚመለከተው የቤቶች አስተዳደር እያለ፤ የወረዳው ሰላምና ጸጥታ እና የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ህብረተሰቡን የማስፈራርት ሁኔታ ተገቢ አይደለም" ያሉት ደግሞ ሌላው ከአሐዱ ጋር ቆይታ ያደረጉ የአካባቢው ነዋሪ አዛውንት ናቸው፡፡

"መፈረሱንም ሆነ ልማቱን አንቃወምም" ያሉት ቅሬታ አቅራቢው፤ "ወዴት እንደምንሄድና የተሰጠን ግዜ አጥሯል በሚል ውይይት ለማድረግ ብንሰበሰብም በሃይል እንደንበተን ተደርገናል" ብለዋል፡፡

ከከንቲባ ፅ/ቤት ጋር በነበረ ውይይት የተጠናቀቀ ጉዳይ ሆኖ ሳለ ወረዳው ነገሮችን እያባበሰ ሕዝቡን ችግር ላይ እየጣለው ነው ሲሉም ቅሬታቸውን ለአሐዱ አሰምተዋል፡፡

"ፖሊሶች እየደወሉ የሚያደርጉት ማስፈራራትም ሕጋዊ ዕውቅና የሌለው በመሆኑ መንግሥት መፍትሄ ሊሰጠን ይገባል" ሲሉም ቅሬታቸውን ጨምረው ተናግረዋል፡፡

ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ቅሬታ ተነሳበትን ቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈፃሚን ለማግኘት በተደጋጋሚ በእጅ ስላከቸው ብንደውልም ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም፡፡

ከቅዱስ ገብርኤል ጀምሮ እስከ ከዛንቺስ አጎዛ ድረስ ያለው አካባቢ እንደ ፒያሳ ሁሉ ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርስ ከዚህ ቀደም መዘገቡ ይታወሳል፡፡

Via Ahadu Radio

@etconp
👍15❤2😢2
👉California spent nine years constructing an $11 billion bridge to nowhere

🚧The railroad structure, which cost taxpayers $11 billion, took more than nine years to build, yet the bridge lacks a final destination.

🏷According to authorities, this is attributed to changes in the area's infrastructure, rendering the bridge no longer logistically significant.

@etconp
👍6
A new $400 billion metropolis in the middle of the desert can accommodate 5 million people

Telosa City could become home to millions of people in the middle of the United States desert.

Entrepreneur Mark Lohr has unveiled plans for a new settlement, whose residents will spend only 15 minutes commuting to work and will be able to visit farms built on skyscrapers.

The businessman hopes that the city will compete with the "floating" city of Oceanix Busan in South Korea or the mirror city of The Line in Saudi Arabia.

The construction will cost about $400 billion.

The publication notes that the name Telosa City comes from a Greek word used by Aristotle, which means "higher purpose." Lohr wants to make Telosa City "the most open, fair, and inclusive city in the world."

The city will be built in the middle of the desert between Nevada, Arizona, and Utah. It will have a water treatment plant, as well as strict instructions not to use the source too often and to work mostly on renewable energy.

@etconp
❤7👍2
አዲስ አበባ መንገዶች ለወሰን ማስከበር ሥራ ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ካሳ ከፈለ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት ባከናወናቸው የመንገድ ግንባታ ሳቢያ ለተነሱ መሠረተ ልማቶች እና የመኖሪያ ቤቶች 1.8 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን ገለጸ።

መስሪያ ቤቱ በዘንድሮው በጀት ዓመት በሚገነባቸው መንገዶች እና ከሁለተኛው ዙር የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ 546 የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች እንደሚነሱ አስታውቋል።

መስሪያ ቤቱ በ2016 ዓ.ም 1,140 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አከናውኗል።

በመንገድ ግንባታ እና ጥገናው ሳቢያ 682 ቤቶች እንዲነሱ መደረጋቸውን የገለጸው መስሪያ ቤቱ፤ ከ1,200 በላይ በሆኑ የመብራት እና የቴሌኮም መሠረተ ልማቶች ላይም ተመሳሳይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል።

ቤቶቹ እና መሰረተ ልማቶቹ እንዲነሱ የተደረጉት፤ መንገዶች በሚገነቡበት “ወሰን ውስጥ የሚገኙ” በመሆናቸው ምክንያት ነው።

ባለስልጣኑ በመንገድ ሥራው ተነሺ ለሆኑ ነዋሪዎች እና መሠረተ ልማቱን ለገነቡ ተቋማት ተገቢውን ካሳ መከፈሉ ታውቋል።

ባለፈው ዓመት ለካሳ የከፈለው የገንዘብ መጠን 1.1 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጿል።

ባለፈው ዓመት የካቲት ወር ተግባራዊ ማድረግ በተጀመረው የኮሪደር ልማት ለተከናወኑ የመንገድ ግንባታዎች፤ መስሪያ ቤቱ በተጨማሪነት 795 ሚሊዮን ብር ካሳ መክፈሉ ተጠቅሷል።

ይህ የካሳ ክፍያ የተፈጸመው “ለንግድ እና ለመኖሪያ ቤቶች ብቻ” መሆኑ ታውቋል።

በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እና መስሪያ ቤቱ በዚህ ዓመት ሊገነባቸው ካቀዳቸው መንገዶች ጋር በተያያዘ፤ 546 የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ከ1,800 በላይ የመብራት እና የቴሌኮም መሰረተ ልማቶች እንደሚያነሳ ታውቋል።

@etconp
👍1
👉Oklahoma Plans to Build the Tallest Skyscraper in the U.S.A

🚧The Oklahoma City Council has approved an application to build the Legends Tower with no height restrictions.

🏷The company behind the construction plans for the skyscraper to be 1,907 feet tall. This height was chosen to commemorate the year 1907, when Oklahoma officially became the 46th state of the United States. Legends Tower could become the fifth tallest building in the world.

⏺Currently, the tallest building in the United States is One World Trade Center in New York City, which opened in 2014 and stands at 1,776 feet, symbolizing the year the Declaration of Independence was signed.

⭐️The tallest building in the world is the Burj Khalifa in Dubai, standing at 2,716.5 feet tall.

@etconp
👍2
👉"የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ ትዕዛዝ መሥጠት ይችላል ወይስ አይችልም? "

🚧“አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ በግንባታ ሒደት ውስጥ ለተቋራጩ የስራ ትዕዛዞችን እየሰጠ፣ የስራዎቹን አካሄድ የመወሰንና ስራው በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የስራ ተቋራጩን የማዘዝ ሥልጣን ያለው ሲሆን፣ ተቋራጩ በበኩሉ በአሠሪው የመንግሥት መሥሪያ ቤት በተሰጡት ፕላኖች አይነቶችና የዋጋና የስራ ማስታወቂያ መሰረት ጠንቅቆ የግንባታ ሥራውን የመስራት ግዴታ እንዳለበት።” በፍ/ብሔር ህግ ቁጥር 3252 ንዑስ አንቀጽ 1 እና ንዑስ አንቀጽ 2 በግልፅ ተደንግጓል።

🏷ከዚህ ጋር ተያይዞ የጨረታ ሰነዱ በሚወጣበት ጊዜ በግንባታ ዲዛይኑ ላይ ከተመለከተው ልኬት በታች ሆኖ በኋላ በዲዛይኑ መሰረት ለሚሰራ ግንባታ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል የሚገደድ ሲሆን በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ይሆናል። የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244, 3225,(1)(2), 3152(1), 3266(1), 3263, 3265(3)

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

🌟ሌላኛው የ ስራ ቅጥር እና ጨረታች ሚወጡበት ቻናል ከታች ባለው ሊንክ ለመቀላቀል @ETCONpWORK ይግቡ

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
ቅድመ ክፍያ መቼ መለቀቅ አለበት?


🚧የግንባታ ማስጀመሪያ ቅድመ ክፍያ (Advance Payment) ለተቋራጩ ለመልቀቅ አሠሪው ባለቤት የቅድመክፍያ ዋስትና (Advance Payment bond) መያዝ አለበት።

⏺ነገር ግን ምንም እንኳን ማስያዣ ቢቀበልም ለተቋራጩ የግንባታ ቦታውን የማስረከብ ሥራ  (site handover) ሳይፈጽም ቅድመ ክፍያ ከለቀቀ በተቋራጩ አካል ሊካድ ይችላል።

▶️በመሆኑም የግንባታ ቦታ ርክክብ ሳይፈጸም ቅድመ ክፍያ መልቀቅ አይገባም።

🏷የፍታብሔር ህጉም "ተቋራጩ አሠሪው እያወቀ ሥራውን ከጀመረ ወይም አስቀድሞ (ሥራውን ባይጀምርም) ከዋጋው ላይ ማስጀመሪያ (አድቫንስ) ከተቀበለ ውል ለመኖሩ በቂ ማረጋገጫ ይሆናል" በማለት በፍትሐ ብሔር ቁጥር 3020 (2)ምላይ ደንግጓል።

💫በመሆኑም ቦታውን ተቋራጩ በግልጽ ተረክቦ የሚከፈል የማስጀመሪያ ክፍያ እንደሕጋዊ ውል ይቆጠራል።

⭐️በዚህ ጉዳይ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብቻ ወደ 18 የሚደርሱ ክሶች ቀርበው ታይተዋል።

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

🌟ሌላኛው የ ስራ ቅጥር እና ጨረታች ሚወጡበት ቻናል ከታች ባለው ሊንክ ለመቀላቀል @ETCONpWORK ይግቡ

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👉የኮንስትራክሽን ደህንነት ሄልሜቶች በቀለማት ሲለዩ

⭐️ነጭ ሄልሜት:-ለኢንጂነሮች፣ ለማናጀሮች፣ ለፎርማኖች፣ ለሱፐርቫይዘሮች

⭐️ሰማያዊ ሄልሜት፦ ለኤሌክትሪሺያኖች ለአናፂዎችና ለቴክኒክ ሠራተኞች

⭐️ቀይ ሄልሜት፦ ለእሳት አደጋ ሠራተኞች

⭐️አረንጓዴ ሄልሜት፦ ለሴፍቲ ሠራተኞች

⭐️ግሬይ ሄልሜት፦ ለሳይት ጎብኚዎች

⭐️ቢጫ ሄልሜት፦ ለጉልበት እና ለግንባታ ማሽን ኦፕሬተር ሠራተኞች

⭐️ብራዎን ሄልሜት፦ ለበያጆችና ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ቦታ ለሚሰሩ ሠራተኞች

@etcono
👍3
👉ዓለም ዐቀፍ የውል ሰነዶች (መደበኛ ውሎች)

🚧ከ'FIDIC በተጨማሪ በእኛ ሀገር ብዙም አይታወቁም እንጂ ሌሎች ተቋሞች ያዘጋጇቸው ስታንዳርድ ውሎችም አሉ።

🏷ለምሳሌ፦Joint Contract Tribunal (JCT) የሚባል ዘርፉ የሚመለከታቸው ቡድኖች ተሰባስበው ያዘጋጁት ከ1909 ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ ሰነድ አለ።

⭐️ሰነዱ በ2005 ተሻሽሎ የወጣ ሲሆን JCT Standard Building Contract የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

⭐️የአሜሪካ አርክቴክቶች ማኅበር (AIA) ያዘጋጀውም  General Conditions አለ።

📜Institute of Civil Engineers (ICE) ደግሞ በ2005 ያወጣው The New Engineering Contract (NEC 3) በጣም ተወዳጅ እየሆነ መምጣቱንና በእንግሊዝ ሀገር በባሕር ሥር የሚያልፈውን የባቡር ሐዲድ ውል የተፈራረሙበት መሆኑን Murdoch and Huges የተባሉ ጸሐፊዎች የኮንስትራክሽን ውሎች በሚል ርእስ በጻፉት መጽሐፍ ጠቅሰዋል።

🔰ይህ ተቋም ቀደም ብሎ በ1945 ለመጀመሪያ ጊዜ ስታንዳርድ ውል አዘጋጅቶ ነበር።

▶️በየጊዜው እየተሻሻለ መጥቶ ሰባተኛው እትም በ1999 ICE 7 Condition of Contract – measurement Version በሚል ርእስ ታትሟል።

▶️FIDIC ያዘጋጀው ስታንዳርድ ውል ከዚህ ICE ካዘጋጀው ስታንዳርድ ውል ከ4ኛ እትም የተወሰደ ወይም የተቀዳ እንደሆእነ መርዶክ የተባለ ጸሕፊ እና ዘውዱ ተፈራም ጠቅሰውታል።

▶️ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች (ለምሳሌ የዓለም ባንክ) Standard Biding Docuement for Procurement በሚል በ1995 ባዘጋጀው ሰነድ ውስጥም ጠቅላላ አናቅጽ ሰፍረው እናገኛለን።

#ConstructionLaw

❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜የ ስራ እና ጨረታ ቻናላቻን ለመቀላቀል
👉 @ETCONpWORK


📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍2
👉Contracts Types In Construction

🚧Contracts used to define the terms, conditions, responsibilities, and pricing for the project. The selection of a contract type depends on the project's scope, complexity, risk factors, and financial requirements

🌟1.Lump Sum Contract (Fixed Price Contract)

Description: The contractor agrees to complete the entire project for a predetermined fixed price, regardless of the actual costs incurred

Benefits: Simplifies budgeting for the owner, as the cost is known upfront

Risks: The contractor bears the risk of cost overruns, but any savings on the budget are kept by the contractor

Best for: Projects with well-defined scopes and minimal changes

🌟2.Time and Materials Contract (T&M)

Description: The owner pays the contractor for the actual cost of materials and labor, plus a fixed hourly or daily rate

Benefits: Flexibility to start the project quickly without detailed scope definition

Risks: The project cost can increase if the project takes longer than expected or if material prices rise

Best for: Small projects or projects with uncertain timelines or unclear scopes.


🌟3.Cost-Plus Contract

Description: The owner agrees to pay the contractor for all project costs (materials, labor, etc.) plus a fee or percentage of the costs as profit

💫Types

📜Cost-Plus Fixed Fee: The contractor is paid a fixed fee above actual costs

📜Cost-Plus Percentage of Cost: The contractor is paid a percentage of the total cost

📜Cost-Plus with Guaranteed Maximum Price (GMP): The contractor agrees not to exceed a specific maximum price, reducing the owner's risk

Benefits: Provides flexibility when project costs are uncertain

Risks: Costs can escalate if not closely monitored, although GMP contracts help mitigate this risk

Best for: Projects where the scope or design is not fully defined at the outset


🌟4.Unit Price Contract

Description: The project is divided into units (cubic yards of concrete, linear feet of pipe), and the contractor is paid a set price per unit of work completed

Benefits: Easier to account for variable quantities of work

Risks: Inaccurate estimates of required quantities can lead to higher costs for the owner

Best for: Projects where quantities of work are uncertain, such as excavation or road construction

🌟5.Guaranteed Maximum Price (GMP) Contract

Description: The contractor is paid for the actual costs incurred plus a fee, but the total payment is capped at a guaranteed maximum price

Benefits: Limits the owner's risk by capping the total cost while allowing flexibility in the scope

Risks: The contractor may cut corners to stay within the GMP, which could affect quality

Best for: Projects where cost certainty is important but the scope may evolve

🔰Conclusion

Choosing the right type of construction contract is essential for managing risks, ensuring project success.

@etconp
👍6
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
                   ቁ.1 አየር ጤና
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍1
👉Self-Compacting Concrete (SCC)

🏷A high-performance concrete solution that ensures smooth, effortless placement while enhancing durability and structural integrity.

⏺Self-Compacting Concrete (SCC) is a highly flowable, non-segregating concrete that spreads into place under its own weight without the need for mechanical vibration.

▶️It is manufactured by adjusting the proportions of fine materials, using superplasticizers and viscosity-modifying agents (VMAs) to ensure high fluidity. Key components include cement, water, fine and coarse aggregates, superplasticizers, and, in some cases, fillers.
SCC is produced by carefully controlling the water-cement ratio to achieve the desired flowability while maintaining strength and durability.

▶️Its benefits include faster placement, reduced labor costs, enhanced surface finish, and improved uniformity.

💫SCC is ideal for complex formworks, congested reinforcement, and areas requiring superior aesthetics.

▶️Its ability to self-level and fill intricate shapes leads to fewer defects, improved durability, and long-term performance in structures.

📜In summary, SCC offers significant advantages in terms of ease of placement, reduced noise pollution, and improved structural integrity.

@etconp
👍4
👉አዲሱ የህንፃ ግንባታ 'መመርያ '

🚧መስከረም 3 ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።

💫በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ ዝቅተኛው የህንፃ የጎን ስፋት (frontage) ከ20 ሜትር ያላነሰ መሆን አለበት ይላል፣ ይህም ካልተሟላ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።

@etconp
❤2