👉The purpose of spacers between tiles serves several important functions:
1. Uniform Grout Lines: Spacers help maintain consistent gaps between tiles, ensuring even grout lines for a professional finish.
2. Tile Alignment: They assist in keeping tiles aligned and level during installation, reducing the risk of uneven surfaces.
3. Expansion and Contraction: Spacers allow for slight movement due to temperature changes, helping to prevent cracking or shifting of tiles.
4. Aesthetic Appeal: Consistent spacing contributes to the overall look of the tiled surface, enhancing its visual appeal.
5. Easier Grouting: The uniform gaps make it easier to apply grout, ensuring that it fills the spaces evenly and adheres properly.
Using spacers is essential for achieving a high-quality tile installation.
@etconp

👍20
👉አንድ ከመሬት ወለል ውጪ ያለ ኮንክሬት ወለል ፎርምወርክ ሥራ ላይ መሐንዲሱ ቁጥጥር ማድረግ ያለበት መሰረታዊ ነጥቦች:
🚧1. ልኬቱ ከንድፉ ጋር ስለመስማማቱ/Size as per drawing/
⏺ የተሰራው የወለል ፎርምወርክ የሚሸፍነው የአየር ክልል በአርክቴክቸራል እና በስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ ከተመለከቱት የተጓዳኝ ወልል ስፋት (Respective floor area) ጋር የተጣጣመ መሆኑ ማረጋገጥ አለብን።
🚧2. የቀጤነት እና አግዳማዊ አንግል መጠበቁን (Horizontal and Vertical angles as required)
⏺ብዙ ሕንጻዎች ቀጥታ በአግዳማዊ ገንዴላ (beam) የታጠሩ አይደሉ።
▶️ከቢም ውጪ የሆኑ ተንጠልጣይ ባለ ሦስት ጎን፣ ወይም ግማሽ ክብ፣ ወይም ሌላ ቅርጽ ያላቸው የኮንክሬት ወለሎች አሉ እነዚህ የኮንክሬት ወለሎች የሚሰሩበት ፎርምወርክ ትክክለኛውን በዲዛይን ላይ የተመለከተ አንግል መከተላቸውን ማረጋገጥ ይገባል። በተለይ የወለል ፎርምወርክ ውሃልክ መጠበቅ፣ እንዲሁም የዶም፣ ትራፒዞይድ እና ሦስት ጎን ቅርጽ ያላቸው ወለሎች ልኬት ምንም አይነት ስህተት የማይታገሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
🚧3. የጠበቀ ሥራ መሆኑን/rigidity/
⏺የኮንክሬት ወለል ለመስራት የተሰራው ፎርምወርክ የተሸካሚውን ጥብቅነትና ቻይነት (scaffolding rigidity and material capability)፣ የወለል ፎርምወርክ ጥብቅነት እና የመሸከም አቅም አግባብነት (Formwork rigidity and appropriateness of materials) ማረጋገጥ አለብት።
⏺እንደሚታወቀው የኮንክሬት ወለል ሲሰራ የኮንክሬት ክንደት፣ የብረት ክብደት፣ የሰራተኛ ክብደት፣ የማሽን እና ዕቃዎች ክብደት፣ የንፋስ ጫና እና ሌሎች የሚደርሱበትን ግፊት መቋቋም መቻል ያለበት መሆኑ ማረጋገጥ ተገቢ ነው።
🚧4. ፎርምወርኩን ከብረቱ ጋር መለያ በአግባቡ መቀመጡን (Spacer)
⏺የወለል ኮንክሬት ሙሌት ከመከናወኑ በፊት በብረት /ፌሮ/ እና በታችኛውና በጎንዮሽ የወለል ፎርምዎርክ መካከል (between reinforcement and formworks panels) በየትኛውም የወለል ነጥብ ላይ ቢያንስ 2.5ሴ.ሜ የሆነ ክፍተት (space) መኖር አለበት።
⏺ይህ የሚረጋገጠው የመለያ ግብአቶች (spacers) በአግባቡ እና በተመጣጣኝ ርቀት (appropriately and in reasonable distance) ላይ ከተቀመጡ ብቻ ነው። etconp
🚧5. ፎርምወር ግብአት ትክክለኛነት (Formwork panels compatibility)
⏺ለፎርምወርክ ግብአትነት የምንጠቀመው አንድ ከሌላው ያልጣጣመ፣ የተስማማ መሆን አለበት።
⏺በተናጠል ደግሞ የፎርምወርክ ፓኔሎቹ ያልተመሙ፣ አባጣ ጎባጣ ያልሆኑ፣ በዲዛይኑ የተቀመጣ ካልሆነ በቀር አንዱ ከሌላው የከፍታ ልዩነት የሌላቸው መሆን አለባቸው።
🚧6. የወለል መለያ (expansion joint)
⏺በኮንክሪት ወለል መካከል እንደአስፈላጊነቱ ስንጥቆችን ለመከላከል የመለያ መገጣጠሚያዎች አስፈላጊ ናቸው። etconp
⏺ኮንክሪት ከተፈሰሰ በኋላ በስንጥቅ ለመጋለጥ በጣም የተጋለጠ የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል በዚያን ሰዓት እንደየአካባቢው ሙቀት መጠን የሚስፋፋውን የመለያ መገጣጠሚያዎች የተቀመጡ ከሆነ የእነርሱን መገኛ ቦታ፣ መጠን እና ትክክለኛነት መለካት ግድ ነው።
🚧7. የዘይት ቅብእ ሥራ (Oiling of shuttering)
⏺የወለል ፎርምወርክ ኮንክሬቱ በሚያገኘው የውስጠኛው ክፍል በሙሉ በተለምዶ ኦሊዮ (Olio) የምንለውን ወይም ኮንክሬቱ ከፎርምወርኩ ጋር የሚፈጠረው ጠንካራ ትስስር እንዳይኖር የሚያደርግ (preventing bonding contact of concrete with formwork surface) ዘይት መቀባቱን ማረጋገጥ አለበን።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7

👍9🙏3❤2👏1
👉በ መቐለ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ታቅዷል
የመቐለ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ።
የከተማ አስተዳደሩ በበጀት ዓመቱ ሊሰሩ በታቀዱ የልማት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ከነዋሪዎችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መክሯል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ይትባረክ አምሀ በበጀት ዓመቱ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ለማካሄድ መታቀዱን ተናግረዋል።
በተለይም ለትምህርትና ጤና ተቋማት ማስፋፋትና ጥገና ትኩረት መሰጠቱን ጠቁመው÷ባለፈው ዓመት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የእቅዱ አካል እንደሆኑ መጥቀሳቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

❤3👍2
👉Standard sizes for various components in a building are as follows
🚧1. Door
- Standard interior door size is approximately 2 meters in height and 0.7-0.8 meters in width. etconp
- Standard exterior door size is approximately 2 meters in height and 0.9 meters in width.
🚧2. Window
- Standard window sizes vary depending on the type of window, but they typically range from 0.6 to 1.8 meters in width and 0.9 to 1.8 meters in height.
🚧3. Toilet
- Standard toilet dimensions are approximately 0.76 meters in width and 0.74 meters in depth. The height of a toilet is usually between 0.35-0.45 meters.
🚧4. Bathroom
- A standard bathroom size is around 1.5 meters by 2.4 meters or 1.8 meters by 2.7 meters, which provides enough space for a toilet, sink, and shower or bathtub.
🚧5. Dining Room
- A standard dining room size is around 3 meters by 3.7 meters or 3.7 meters by 4.3 meters, which can comfortably accommodate a dining table and chairs. etconp
🚧6. Bedroom
- A standard bedroom size is around 3 meters by 3.7 meters or 3.7 meters by 4.3 meters, which allows enough space for a bed, nightstands, and dressers.
🚧7. Kitchen
- A standard kitchen size is around 3 meters by 3.7 meters or 3.7 meters by 4.3 meters, which provides space for cabinets, countertops, appliances, and a dining table.
🚧8. Store Room
- A standard store room size is typically around 1.8 meters by 1.8 meters or 2.4 meters by 3 meters, providing enough space for storing household items, tools, or equipment.
📜These are general guidelines and actual sizes may vary depending on the specific requirements and layout of the building.
🏷It is always recommended to consult with a professional architect or designer to determine the best sizes for your building project.

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍23👏4❤3
👉የቤት ባለቤትነት ማረገገጫ/ካርታ/ ለምን ይመክናል❓
(በአቶ ሳሙኤል ግርማ)
🏷ካርታ ማምከን ማለት ፡- ከዚህ በፊት በተለያየ አግባብ ተሰጥቶ የነበረ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ በህግ ፊት የፀና እንዳይሆን ወይም ለማንኛውም ህጋዊ አገልግሎት እንዳይውል ማድረግ ማለት ነው። በማናቸውም ጊዜ የወጡ ካርታዎች ካርታውን ሊያመክን የሚችል ጉዳይ ሲገኝ በየትኛውም ጊዜ እንዲመክኑ ይደረጋል። ካርታ ሊመክን የሚችልባቸው ዋና ዋና ምክኒያቶች አራት ናቸው።
1ኛ. አንደኛው ምክኒያት ካርታው ወይም ይዞታው በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ
2ኛ. ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ በተለያየ ህጋዊ ምክኒያት የሊዝ ውሉ ሲቋረጥ ነው፡፡
3ኛ. ሶስተኛው በባለይዞታው ዕጅ መኖር ያለበት ካርታ መጥፋቱ ሲረጋገጥ በምትኩ ካርታ መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝም ካርታ ሊመክን ይችላል፡፡
4ኛ. አራተኛ በከተማው ካቢኔ ሲወሰን ቀደም ሲል የወጣው ካርታ እንዲመክን ይደረጋል። የአንድ ካርታ ይምከንልን ጥያቄ/ጥቆማ ሲቀርብ ተገቢው ማጣራት ሳይደረግበት ጥቆማው ወይም በጥያወቄው መሰረት ብቻ ካርታ አይመክንም።
📜ሌላው ከዚህ ጋር ተያይዞ የምንመለከተው ጉዳይ ካርታን አግዶ ስለማቆየት ይሆናል።
⏺አንድ ካርታ ወሳኔ ሳያገኝ በዕግድ ሊቆይ የሚችለው ከሶስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ብቻ ሲሆን አንድን ካርታ ለማምከን በቅድሚያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ካርታው ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታው እና ለሚመለከታቸው አካላት በክ/ከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሁፍ እንዲያውቁት ማድረግ ይኖርበታል።
⏺በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሰጠው የካርታ ይምከን ውሳኔ ላይ የሚነሳ ቅሬታ ለከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤትና ለቢሮው በቅደም ተከተል ቀርቦ ሊታይ ይችላል።
⏺ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ የመከነው ካርታ የዕግድ ደብዳቤ እንዲነሳ ወይም ወደ አገለግሎት እንዲመለስ ይደረጋል። {የይዞታ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁ 12/2004፣ አንቀፅ 16}

👍13❤2👏1
ቢሮው በዛሬው ዕለት 32 ማሕበራትን በቅደም-ተከተል ደልድሏል
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ 32 ማሕበራት በዕጣ ቅደም-ተከተል መስጠቱን የቢሮው ምሕንድስና ግዢ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ቱሊ ለኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ገልፀዋል።
በዚህ መነሻነት በዕጣ ከተደለደሉት ማሕበራት መካከል ስድስቱ በዛሬው ዕለት የስራ ስምሪት እንደተሰጣቸውም አክለው ገልፀዋል።
@etconp
👍11🥰1
ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ በ63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት ከባለቤቱ ጋር በ "ወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 (ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550.60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው? @etconp
Anonymous Quiz
61%
የአሰሪው /ባለቤት/ (Client/owner)
32%
የሥራ ተቋራጩ (Contractor)
7%
የፕሮጀክት አማካሪ (Consultant)
🙏19👍11❤5👏2🥰1
👉Why Crushed stone (ballast) are placed in Railway Track ?
🚧Crushed stones, or ballast, are placed in railway tracks to provide stability and support for the tracks, allowing trains to run safely and smoothly:
⏺Stability: Ballast holds the tracks in place as trains pass over them.
⏺Load distribution: Ballast distributes the weight of the train from the sleepers to the subgrade.
⏺Drainage: Ballast allows water to drain quickly so it doesn't stay on the tracks.
⏺Vegetation control: Ballast prevents vegetation from growing on the tracks, which could compromise the track structure.
⏺Noise and vibration absorption: Ballast absorbs noise and vibration.
⏺Insulation: Ballast provides insulation properties to help with track power supply.
⏺Track geometry: Ballast maintains the track's geometry against vertical, longitudinal, and lateral displacements.
Via Eagleng

👍20👏2
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
Anonymous Quiz
6%
🔘 ቅጠላቅጠል፣ አትክልቶችን እና ጥራጊዎችን (Bushes & Vegetables)
22%
🔘 ከ20 እስከ 30 cm ጥልቀት ሊኖረው የሚችል የላይኛውን አፈር
10%
🔘 እንደ ምስጥ ያሉ ነፍሳት የሰሯቸው ኮረምታዎች (termite hills)
19%
🔘እስከ 10 cm ውፍረት ያላቸውን ዛፎች
44%
🔘 መልስ የለም
👏17👍9❤1
Ethio Construction Engineering
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
👉የቅድሙ ጥያቄ መልስ እንሆ
🚧ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (Site Clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
🖱መልስ፦ ለጥያቄው መልሱ እስከ 10cm ውፍረት ያላቸው ዛፎች የሚለው ነው።
🏷የጠርጋ ሥራ በካሬሜትር የሚታሰብ ሲሆን እስከ 80mm (8cm) የሚደርስ ውፍረት ያላቸውንም ዛፎች የመቁረጥ እና የመንቀል ሥራን የሚያጠቃልል ነው።
🪧ነገር ግን ከ 80mm (8cm) በላይ ውፍረት ያላቸው ዛፎች ካሉ ለብቻቸው ልኬትና ዋጋ የሚወጣላቸው ናቸው እንጂ በጠረጋ (Site Clearance) ሥራ የሚጠጋለሉ አይደለም።
📃[see: BaTCoDA Specification reference number 02312 (023121)]

Ethio Con Work
BATCODA- Technical specification
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
👍15🙏11
👉A typical building project will include the following
🚧A.Substructure
1.Excavation & Earth work
2.Concrete Work
3.Masonry Work
🚧B.Super structure
1.Concrete work
2.Roofing
3.Masonry works
4.Metal Work
5.Finishing work
6.Glazing
7.Electrical Installation
8.Carpentry & Joinery
9.Sanitary Installation
10.Fence Work
💫General factors to be considered for determining depth of foundation are:
1.Load applied from structure to the foundation
2.Bearing capacity of soil
3.Depth of water level below the ground surface
4.Types of soil and depth of layers in case of layered soil
5.Depth of adjacent foundation

👍37❤4
እንደምን አላችሁ ክቡራን ETCONp ቤተሰቦች?
ጥያቄ፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ላይ ያለውን የአንድ ኪዩቢክ ሜትር ዋጋ በመተመን ስሌት ውስጥ የምንጠቀምበት "በሰዓት የማምረት አቅም (Hourly output/Productivity)" የዋጋ ትመናው ተጽእኖ የማያሳድረው የትኛው ላይ ነው?

31%
የአሸዋ፣ የሲሚንቶ እና የጠጠር ዋጋ ላይ
28%
የመሐንዲሶች፣ የባለሙያዎች እና የጉልበት ሰራተኞች ዋጋ ላይ
18%
የመቀየጫ (mixer) እና መንዘሪያ (vibrator) ዋጋ ላይ
23%
መልስ አልተሰጠም
👍31👏7
👉የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp
👍18❤3
👉የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያ ዙር የ 2.5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን ገለፀ
🚧የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ለኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነችው ከተማ በመጀመሪያ ዙር ሁለት ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
⏺ከተማ አስተዳደሩ የሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ስራን በመንግስት፣ በልማት ድርጅቶች፣ በባለሀብቱና በህብተሰቡ የጋራ አቅም መጀመሩን ጠቅሷል፡፡
⏺የከተማ አስተዳደሩ የፅዱ፣ ውብና ለማህበረሰብ ምቹ ከተማ ግንባታን ለማረጋገጥ የኮሪደር ልማቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።

👍22