Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.31K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉CONCRETE MATURITY TESTING METHOD

🏷Maturity is a non-destructive approach to testing concrete that allows you to estimate the early-age and compressive strength of in-place concrete in real-time.

⏺The maturity method is defined on ASTMC1074: Standard Practice for Estimating Concrete Strength by the Maturity Method, as “a technique for estimating concrete strength that is based on the assumption that samples of a given concrete mixture attain equal strengths if they attain equal values of the maturity index.”

It is based on the idea that the strength of concrete increases with time, and that this increase in strength follows a predictable pattern.

This pattern is known as the "maturity curve," which is a plot of the strength of the concrete as a function of time.

The maturity curve is determined by conducting experiments in which concrete specimens are cured under controlled temperature and humidity conditions, and the strength of the specimens is measured at various intervals.

Via Yonatan PMPÂŽ

@etconp
👍10❤2
👉አደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም

🏷ኢትዮጵያ ከአምስት አመት በኃላ የሚካሄደው 37ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት የያዘችው እቅድ ለማሳካት ጥረቶች እየተካሄዱ መሆኑ ተገለፀ።

⏺ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔን እና ከካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የአደይ አበባ ስታዲየምን በጋራ ጎብኝተዋል።

🚧በታህሳስ 2008 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረ የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም 62 ሺህ ሰዎችን በወንበር የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ከተጠናቀቀ በኃላ በቅርቡ ሁለተኛው ምዕራፍ ተጀምሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

⏺ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግላቸው ባደረጉት ጥረት የውጭ ምንዛሬ የሚያስፈልጋቸው የሁለተኛ ምዕራፍ ሥፍራዎችን ወጪ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግሥት ለመሸፈን መስማማቱ የሚታወስ ነው።

💫የስታዲየሙ ግንባታ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) እና የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ማስተናገድ በሚችል ደረጃ ሁለተኛው ምዕራፍ እየተገነባ እንደሚገኝ ታውቋል።

🌟ለብሔራዊ ስታዲየሙ ግንባታ ለመጀመሪያው ምዕራፍ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገ ሲሆን፣ የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ጣሪያ ማልበስ፣ ወንበር መግጠም፣ የሰው ሰራሽ ሀይቅ ግንባታ፣ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ መግጠም፣ ሳውንድ ሲስተም መዘርጋት፣ የፓርኪንግ ቦታዎች፣ የተጫዋቾች የመለማመጃ ሜዳ እና ሌሎች ሥራዎችን በውስጡ ያካትታል።

@etconp
👍13😁3
Ethio Construction Engineering
@etconp
👉እድሳት ላይ የነበረው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት አዳራሽ እድሳቱ ተጠናቅቆ ዛሬ ተመረቀ፡፡

🚧የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሳ ፋቂ ማህማት እንዲሁም የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በተገኙበት የምረቃ ስነ - ስርዓቱ እየተካሄደ ይገኛል።

⏺ከዛሬ 61 ዓመታት በፊት በቀድሞ አጠራሩ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ የሚገኘው ’’የአፍሪካ አዳራሽ’’ እድሳት ላይ እንደነበር ነግረናችሁ ነበር፡፡

⏺የህንፃው ባለቤት የሆነው በተባባሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን(ECA) ለእድሳት ስራው 57 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል፡፡

⏺ህንፃው 61 ዓመታትን ያስቆጠረ በመሆኑ በራሱ ቅርስ እንደሆነና በውስጡ የያዛቸው ቅርሶችም በጊዜ ብዛት እርጅና የተጫጫናቸው በመሆኑ እድሳቱ እንዳስፈለገና ከዛሬ በኋላ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን የግንባታው የሲቪልና የአርኪቴክቸራል ስራዎች ተቆጣጣሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው አርአያ ነግረውናል፡፡

⏺ታሪካዊው ህንፃ ከዚህ በሁኋላ የሚጎበኝ ሙዚየም ነው የሚሉት አቶ ጌታቸው በውስጡም አፍሪካ ከባርነትና ከቅኝ ግዛት በፊት እንዲሁም በሁዋላ ያላትን መልክ የሚያሳይ በሜተር አርቲስት አፍወርቅ ተክሌ የተሳለ የመስታወት ላይ ስዕል እንዲሁም  በአለ ፈለገሰላም የስነ ስዕል ተማሪዎች የታደሰው የመጀመሪያውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የምስረታ ቻርተር የፈረሙ የ32 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎችን የሚያሳይ የግርግዳ ላይ ስዕልን ጨምሮ 7 የሚደርሱ የስነ ጥበብ ስራዎች እንዳሉም ጠቁመዋል፡፡

⏺በተጨማሪም 50 በመቶ የቅርስ ጥገና የተደረገላቸው የመጀመሪያዎቹ የህብረቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ያሉ ወንበሮች፣ከተለያዩ ሃገራት በስጦታ የመተበረከቱ ቅርሶች ለእይታ የሚቀርቡበት ቋሚ ኤግዚብሽን ማዕከልም ይሆናል ብለዋል፡፡

⏺በህንፃው የመጀመሪያ ክፍል እነዚህን የጠቀስናቸውን ኢትዮጵያ ለህብረቱ ምስረታ የነበራት አስተዋኦ የሚያሳዩ የስዕል ስራዎችን ይዟል፡፡

⏺ሁለተናው ክፍል የፓን አፍሪካኒዝምን እንቅስቃሴና የዩኔስኮን አስተዋፅኦ የሚታይበት፤በ3ኛው ክፍል  ደግሞ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ታሪክ የሚያሳዩ የእደ ጥበብ ስራዎች መያዙንም አቶ ጌታቸው ያብራራሉ፡፡

⏺የአፍሪካ አዳራሽ በግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ተገንብቶና ጥር 29 ቀን  1953ዓ.ም ተመርቆ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆን ዘንድ በንጉሱ የተበረከተ እንደነበርና የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ህንፃ እስከሚገነባ ድረስ የህብረቱ መሰብሰቢያ እንደነበርም ታሪክ ይነግረናል፡፡

Via Sheger FM

@etconp
👍10❤2
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
                   á‰.1 አየር ጤና
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍5
👉FIBER REINFORCED CONCRETE

🏷As the name implies, we are talking about concrete that incorporates various types of fiber in an attempt to improve its flexural strength and most of all its ductility, its ability to deform without braking.

⏺It is well known that one of the biggest weaknesses of concrete is its brittleness. Although it can handle massive loads when compressed, it will break easily when submitted to bending forces, as its flexural strength is typically 6-10 times lower than its compressive strength.

⏺It is in other words a very strong but rigid material that cannot bend without breaking.

▶️That is why reinforced concrete was introduced in the first place, to help concrete overcome its fundamental weakness by working together with steel, to combine the strengths of both materials and make concrete more flexible, resulting in much slimmer construction elements that enabled erection of high-rise buildings.

💫When designing fiber reinforced ready-mix concrete, the following things should be taken into consideration:-

1. The type of fiber used: there is a variety of available fibers (steel, glass, carbon, cellulose, polypropylene, structural synthetic) in different sizes and shapes, suitable for different applications.

Generally, steel and structural synthetic fibers are used for industrial floors in sizes that range from 2-6 cm length and 0.5-2 mm thickness.

An important parameter is the aspect ratio of the fiber, ranging from 30 to 120 for steel fibers, as it dictates the maximum quantity of fibers that can be incorporated in concrete.

The most important property of fibers is of course their flexural strength, which ranges from 650 MPa for structural synthetic to 1,100 MPa for steel fibers.

In case of a corrosive environment, the use of synthetic fibers instead of steel fibers is recommended, as steel is easily corroded.

2. The quantity of fibers used: it ranges from 20 to 60 kg/m3 of concrete for steel fibers, 1-3 kg/m3 for synthetic structural and 600-900 g/m3 for polypropylene fibers, although a study is always necessary to determine the quantity that gives the best results of strength with minimum impact on workability of concrete.

3. The maximum grain of concrete: for industrial floor applications, maximum grain will vary from 10 – 30 mm, depending on the thickness of the floor.

Usually, 10 mm is the maximum gravel size for floors up to 10 cm thickness, while 20-30 mm gravel is used for floors of higher thickness.

4. Compressive strength: typically, for industrial floors, a minimum C25/30 concrete is required to achieve the minimum surface wear and prolong service life.

5.Workability: fiber reinforced concrete has generally lower workability compared to normal concrete as a result of the entanglement of fibers and their bridging effect, therefore it is essential to aim for higher workability.

6.Pumpability: although fiber reinforced concrete is usually applied without pump, there are cases where the use of a normal or stationery pump is required.

Fiber reinforced concrete can be pumped, but the curve of the aggregates, the cement content, type and dosage of superplasticizer, workability and maximum dosage of fibers must be carefully adjusted.

Yonatan Tadesse PMPÂŽ

@etconp
👍6❤1
👉Key Performance indicators for construction management

💫Key Performance Indicators (KPIs) that support better schedule tracking, cost management, resource utilization, and quality control.

🌟The following pictures illustrate 10 basic KPIs with their basic explanations.

Via Yonatan Tadesse PMPÂŽ

@etconp
❤14👍9👏2