👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የባለድርሻ አካላት ውይይት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የባለድርሻ አካላት ውይይት በባሕር ዳር ተጀምሯል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሐመድን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የዘርፉ አጋር አካላት ተገኝተዋል።
የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ቁጥጥር እና ትግበራ፤ አጠቃላይ የፕሮጀክት አፈጻጸም ግምገማ እና በፕሮጀክት አተገባበር ሂደት ላይ የሚስተዋሉ የአፈጻጸም ጉድለቶች የውይይቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች ናቸው ተብሏል።
የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ችግሮች በመፍታት አፈጻጸማቸውን በሚያሻሽሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እንደሚደረግ ይጠበቃል።
Via አሚኮ
@etconp

👍6
👉ኖህ ሪል ስቴት ከ750 በላይ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ቤቶችን ዛሬ አስረከበ።
ኖህ ሪል ስቴት ከ750 በላይ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ቤቶችን ዛሬ ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም አስረከበ።
ሰሚት አከባቢ የተገነባው "ኖህ ኤርፖርት ድራይቭ ሳይት" የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ለቤት ባለቤቶች የተላለፉት መኖሪያ ቤቶች ከ75 ካሬ አስከ 128 ካሬ ስፋት ያላቸው መሆናቸው በቤት ማስረከቢያ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።
ቤቶቹ ከባለ 2 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች ያሏቸው 750 በላይ አፓርታማ የመኖሪያ ቤቶች፣ 32 በላይ ቪላ ቤቶች እና 45 የንግድ ሱቆች ናቸው።
ኖህ ሪልስቴት ዛሬ ያስረከባቸው መኖሪያ ቤቶች መዋኛ ገንዳ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እንዲሁም የስፖርት ማዘወተሪያ ያካተቱ መሆናቸው ተጠቅሷል።
የኖህ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቃዱ አዋሽ ኖህ ሪል ስቴት ስፋት የመኖሪያ አፓርታማዎችን በጊዜ እና በጥራት በመገንባትና በማጠናቀቅ ኩባንያው የደንበኞቹን እምነት ያተረፈ ኩባንያ ነው ብለዋል።
ኩባንያው በቅርቡ በእንቁላል ፋብሪካ "ኖህ አስኳልን" 750 በላይ መኖሪያ ቤቶችን በአዋሬ ሴቶች አደባባይ "ኖህ ቪክትሪ ሳይት" 152 ቤቶችን ለቤት ባለቤቶች እንደሚያስረክብ ጠቅሷል።
የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ቴዎድሮስ ዘሪሁን በበኩላቸው "አዲስ አበባን ውበት በሚመጥን መልኩ እስከ 2020 ዓ.ም አብዛኛውን የከተማችን ነዋሪዎች ተደራሽ የሚያደርጉና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው ቤቶች ገንብቶ ለማስረከብ እየሰራን እንገኛለን" ብለዋል።
በቀጣይ ወር በቦሌ ሆምስ በሚባለው አካባቢ ከ5,000 በላይ የሚሆኑ ቤቶችን ግንባታ እንደሚያስጀምሩ ተናግሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ባደረጉት ንግግር በከተማችን ከፍተኛ የሆነ የቤት ፍላጎት አለ ይህ በመንግስት ብቻ ሊሸፈን አይችልም የግል ቤት አልሚዎችን በመደገፍ ለነዋሪው ቤት ፍላጎት መሸፈን አስፈላጊ ነው፣ ዛሬ የተመረቀው የኖህ ሳይት ለከተማችን ቤት ብቻ ሳይሆን ውበትም የሚጨምሩ ናቸው ብለዋል።
ኖህ ሪል ስቴት ባለፉት አስርት ዓመታት በ33 ሳይቶች ከ9,800 በላይ የመኖሪያ ቤቶችን፣ የንግድ ማዕከላትን ከ25,000 በላይ ለሚሆኑ ቤት ፈለጊዎች ገንብቶ አስረክቧል።

👍17🕊1
@etconp Basic Of Civil Engineering.pdf
4.4 MB
👉የ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ ግብዣ
🏷የሲቪል ምህንድስና መሰረታዊ እውቀቶች ምታገኙበት ምርጥ መፅሃፍ
🚧የሲቪል ምህንድስና አጠቃላይ መግቢያን ያቀርባል፣ ይህም ለተማሪዎች እና በዘርፉ ጀማሪዎች ጥሩ ግብአት ያደርገዋል።
⏺እንደ የግንባታ እቃዎች (ድንጋይ፣ጡቦች፣ሲሚንቶ፣ኖራ፣ጣውላ)፣የግንባታ ቴክኒኮች፣መሰረቶች እና የቅየሳ ዘዴዎችን የመሳሰሉ ቁልፍ ርዕሶችን ከዝርዝር ማብራሪያና ተግባራዊ ገለጻዎች ጋር ይዳስሳል።
⏺ደራሲው ይዘቱን በግልፅ ክፍሎች አዋቅሮ የግንባታ እቃዎች፣የግንባታ ልምምዶች፣የዳሰሳ ጥናት መሳሪያዎች እና አደጋን መቋቋም የሚችሉ የሕንፃ ዲዛይኖችን በማዘጋጀት በቀላሉ ለማሰስ እና ለመረዳት ያስችላል።
⏺መፅሃፉ ለኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ማለትም በ ሲቪል ወይም ኮንስትራክሽን ምህንድስና ጠንካራ መሰረት ለሚፈልጉ ባለሙያዎች ጥሩ ሲሆን የዘርፉን ቲዎሪቲካል እና ተግባራዊ ጉዳዮችን ያካተተ ነው።

🙏30👍24❤3
👉ለጠቅላላ እውቀት... ከተመቻቹ እና እንዲቀጥል ከፈለጉ አጋሩ!
⭐️ETCONp TIP Construction engineering Questions with Answers Part 1
Q1. What is the Unit Weight of concrete?
answers:- The unit weight of concrete depends on the type of aggregates and amount of voids. As per IS : 456-200 Unit weight of PCC is 24KN/m3 and RCC is 25KN/m3
Q2. What is the unit weight of Steel?
answers:- The unit weight of Steel is 78.5KN/m3
Q3. What are the Nominal Concrete Mix proportions
for different grades?
answers:- Important: C-15 - 1:2:4 and C-5 - 1:4:8,C-20 and C-25 - 1:2:3 (Cement:Sand:aggregate)
Q4. What is ductility?
answers:- Ductility is the Ability to deform under tensile
stress.
Q5. How to find the weight of steel bar used in reinforcement?
answers:- Weight of Bar in kg/m = Dsquare/162.2 D- Dia of bar in mm
Q6. What’s the difference between one-way slab
and two-way slab?
answers:- One way slab: Ratio of Longer Span / Shorter
span > 2 Two way slab: Ratio of Longer span/ shorter span <= 2
Q7. What is flat slab?
answers:- The slab which is supported on columns (Flab slab don’t have beams)
Q8. What do you mean by One storeyed, Two storeyed building?
answers:- The building which has two floors is called two
storeyed building.
Q9. What’s the height of each floor?
answers:- 3m
Q10. What’s the length of rise and tread in Stair case?
answers:- Rise – 150mm to 200mm, Tread – 250mm to 300mm
ይቀጥላል...
📩ሀሳብ፣ አስተያየታቸውን አድርሱን
ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን @ETCONpBOT ላኩልን
🙏መልካም የዕረፍት ቀን🤚

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍84🙏29❤4🔥1
👉Did you know that Earthquake resistant structures are important because they help reduce the risk of damage and collapse during an earthquake, thus protecting the safety of the people and their property.
🚧Earthquakes can cause widespread damage and loss of life, and having structures that are designed to withstand seismic activity can help mitigate these impacts.
🏷By using seismic-resistant design principles, engineers can make buildings, bridges, and other infrastructure more resilient to the forces generated by earthquakes, reducing the likelihood of failure and helping to ensure the continuity of essential services during and after an earthquake event.

👍17❤1
👉Did you know that End-bearing piles are a type of deep foundation that transfer loads from the topsoil to a stronger layer of soil or rock below.
🚧They are often used for large structures like bridges, stadiums, and factories.

👍6❤1🎉1
👉Components of Construction Project cost
⏺Indirect cost :- Outage loss + Overheads
⏺Direct project cost :- These include labour cost, material cost, equipment cost etc.
▶️Normal time :- Normal time is the standard time that an estimator would usually allow for an activity.
▶️Crash time :- Crash time is the minimum possible time which an activity can be completed by employing extra resources
⏹Normal cost :- This is direct cost required to complete the activity in normal time duration.
⏹Crash cost :- This is direct cost corresponding to the completion of the activity within crash time.
🌟For Construction Vacancy and Tender Join The Link Below👇
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
⏺Indirect cost :- Outage loss + Overheads
⏺Direct project cost :- These include labour cost, material cost, equipment cost etc.
▶️Normal time :- Normal time is the standard time that an estimator would usually allow for an activity.
▶️Crash time :- Crash time is the minimum possible time which an activity can be completed by employing extra resources
⏹Normal cost :- This is direct cost required to complete the activity in normal time duration.
⏹Crash cost :- This is direct cost corresponding to the completion of the activity within crash time.
🌟For Construction Vacancy and Tender Join The Link Below👇
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
👍16👏5❤2
👉TODAY QUIZ OF ETCONp
🤚 The diameter of main bars in RCC columns,shall be not less than?

Anonymous Quiz
8%
🔘 A. 6 mm
16%
🔘 B. 8 mm
69%
🔘 C. 12 mm
7%
🔘 D. 16 mm
👏29👍9
Intercon Construction Chemicals
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍4🎉2
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ
🔰ምን ይፈልጋሉ?
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
ቁ.1 አየር ጤና
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
0904040477
0911016833

👍7❤1
Ethio Construction Engineering
👉ለጠቅላላ እውቀት... ከተመቻቹ እና እንዲቀጥል ከፈለጉ አጋሩ! ⭐️ETCONp TIP Construction engineering Questions with Answers Part 1 Q1. What is the Unit Weight of concrete? answers:- The unit weight of concrete depends on the type of aggregates and amount of voids. As per IS…
👉PART 2 የቀጠለ ጥያቄ? ያንብቡ!
🤚ሰናይ ቀን! ለጓደኞቻችሁ' ያጋሩ!
Q11. What’s the slope of Staircase?
answer:- As per IS 456, the slope or pitch of stair should be between 25 degrees to 40 degrees.
Q12. What do you mean by the moment of inertia?
answers:- A quantity expressing a body’s tendency to resist angular acceleration, which is the sum of the products of the mass of each particle in the body with the square of its distance from the axis of
rotation.
Q13. What is a crank length in the slab?
answers:- The crank length in Slab is 0.42 D. Where D is Depth of Slab- Top cover – Bottom Cover.
Q14. What are the types of a slump?
answer:-
1. True Slump: The concrete mass after the test when slumps evenly all around without disintegration is called the true slump.
2. Shear Slump: When one-half of the concrete mass slide down the other is called the shear slump. This type of slump is obtained in a lean concrete mix.
3. Collapse Slump: When the sample is collapsed due to adding excessive water, it is known as collapse slump.
4. Zero Slump: For very stiff or dry mixes it does not show any changes of the slump after removing the slump cone.
Q15. What is grouting?
answers:- Grout is a fluid form of concrete which is used
to fill the voids.
🏷ጥያቄዎቻችንን... ይቀጥላሉ...

👍35❤13
👉𝙆𝙚𝙮 𝙏𝙝𝙞𝙣𝙜𝙨 𝙩𝙤 𝘾𝙤𝙣𝙨𝙞𝙙𝙚𝙧 𝘿𝙪𝙧𝙞𝙣𝙜 𝙎𝙡𝙖𝙗 𝙍𝙚𝙞𝙣𝙛𝙤𝙧𝙘𝙚𝙢𝙚𝙣𝙩 𝙒𝙤𝙧𝙠 🔑
🏷Check the Spacing: Ensure that the reinforcement bars are placed according to the specified spacing in the drawing to maintain the structural integrity.
🏷Proper Bar Placement: Always follow the placement as per the design – main bars in the shorter span direction and distribution bars in the longer span direction.
🏷Ensure Cover Blocks: Use cover blocks to maintain the correct distance between the steel bars and the shuttering to prevent corrosion.
🏷Overlap Length: Maintain the correct overlap length as per IS 456:2000 to ensure the reinforcement bars act as a single unit.
🏷Anchorage Length: Verify that the bars have sufficient anchorage length, particularly near slab edges and beams.
🏷Clean Steel Bars: Ensure the reinforcement bars are free of rust, oil, or any other contaminants before placing them.
🏷Proper Tying: Make sure the bars are tied securely using binding wire to prevent displacement during concreting.

👍23❤4
In construction management, the increase in the direct cost to be spent on an activity in a day, is usually termed as:
Anonymous Quiz
21%
Cost slope
38%
Direct cost
15%
Indirect cost
26%
Crash cost
👍32
Which of the following repair methods is used for stopping leakages in dams, basements, swimming pools?
Anonymous Quiz
14%
Plastering
40%
Injection
8%
Placing
38%
Sealant
👍18
What is the purpose of a contingency allowance in a project budget?
Anonymous Quiz
9%
To fund future expansion of the project
7%
To pay for the contractor's profit margin
8%
To cover the cost of financing the project
76%
To cover unexpected costs and risks
👍25❤4🎉3
📩What is the cause of price escalation in public building construction? And their treatment?
👉There are several factors that can cause price escalation in public building construction, including:
1. Increased demand for construction materials and labor, leading to higher prices
2. Changes in regulations or building codes that require additional materials or labor
3. Delays or disruptions in the construction process, leading to increased costs
4. Fluctuations in the economy, such as inflation or changes in interest rates
5. Unforeseen circumstances or emergencies that require additional expenses
To address price escalation in public building construction, project managers and stakeholders can consider the following strategies:
1. Conduct thorough cost estimations and feasibility studies before starting the project to identify potential risks and costs.
2. Implement effective project management practices to minimize delays and disruptions.
3. Regularly review and update project budgets to account for changes in costs.
4. Negotiate prices with suppliers and contractors to secure better deals.
5. Consider alternative materials or construction methods that may be more cost-effective.
6. Monitor market trends and conditions to anticipate potential price increases.
7. Seek input and advice from industry experts and consultants to help mitigate risks and control costs.

👍8
👉ቻይና በጨረቃ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ጡቦችን ሰራች
🚧የቻይና ሳይንቲስቶች በጨረቃ ላይ የመጀመሪያውን ግምባታ ለማድረግ ጥቅም ላይ የሚውል ከጨረቃ አፈር ጋር ተመሳሳይነት ካላቸው ቁሳቁስ ጡቦች መስራታቸው ተገለጸ፡፡
ጡቦቹ ከባህላዊ ጡቦች በሦስት እጥፍ የበለጠ ጥንካሬ እንዳላቸውና ለወደ ፊት ጨረቃ ላይ ለሚገነቡ ቤቶች ጥቅም ላይ እንደሚውሉ ነው የተነገረው፡፡
ሳይንቲስቶቹ የጨረቃ አፈርን በመጠቀም ጡቦቹን በ3ዲ ለመስራት የሚያግዝ ሮቦት መፍጠራቸውም ተገልጿል።
ቻይና በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ መንኮራኩር ወደ ጨረቃ በማምጠቅ ለምርምር ጠቃሚ የሆኑ የአፈር ናሙናዎች ማምጣቷ የሚታወስ ነው፡፡
ከተለያዩ የጨረቃ አፈር ውህዶች የተሠሩት ጡቦች በጨረቃ ላይ የሚያጋጥሙ እንደ ከፍተኛ የሙቀት መጨመር እና የጠፈር ጨረርን የመቋቋም አቅማቸውን ለመገምገም በጠፈር ላይ ሙከራ እንደሚደረግባቸውም ተገልጿል፡፡
በዓለም የመጀመሪያ የሆኑት እነዚህ የጡብ ናሙናዎች ከጠፈር ሙከራ በኋላ በአውሮፓዊያኑ 2025 መጨረሻ ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ቻይና እ.ኤ.አ. በ2028 እና 2035 መካከል ዓለም አቀፍ የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ለመገንባት እቅድ እንዳላትም ቻይና ዴይሊ ዘግቧል።

👍14