👉የጥገና ሥራ (Maintenance of defects) እና ጥገና የሚከናወንበት አስገዳጅ ጊዜ
🚧አንድ ተቋራጭ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት ገንብቶ የማስረከብ ግዴታ ያለበት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ከጊዜያዊ ርክክብ እስከ መጨረሻ ርክክብ ድረስ ያለው ጊዜ የብልሽት (እክል) መለያ ጊዜ (defect liability period) የሚባል ሆኖ አሠሪው ባለቤት ሥራዎቹን ለመጨረሻ ጊዜ ከመረከቡ በፊት አገልግሎት እየሰጠበት ሳለ ሁሉም ሥራዎች በአግባቡ መሠራታቸውን ለመመርመር የሚያስችለው ጊዜ ሲሆን ርዝማኔው በውላቸው ላይ የሚወሰን መሆኑን የፍ/ህ/ቁ 3276 እስከ 3277 ድንጋጌ አስቀምጧል።
📜በድንጋጌው መሰረት ሥራ ተቋራጩ በጊዜያዊ ርክክብ ለባለቤቱ ሳያስረክብ ከፍተኛ በሆነ ኃይል ምክንያት መፈራረስ ወይም ጉዳት ቢደርስበት ኪሳራው የሥራ ተቋራጩ ስለሆነ ከርክክብ በፊት ጥገና ማከናወን አለበት።
⏺በፍ/ሕ/ቁጥር 3278 (2) መሰረት ሥራ ተቋራጩ ከአሠሪው መሥሪያ ቤት /ባለቤት/ እንዲያድሳት የሚያስፈልገው ሥራ ተመልክቶ እንዲያድስለት ትእዛዝ በደረሰው ጊዜ የማደስ ግዴታ አለበት (ሥራ ተቋራጩ የእክል መለያ ጊዜ ውስጥ ከሆነ ከአንድ ጊዜ በላይ የእድሳት ትእዛዝ ሊሰጠው የሚችል ሲሆን እየተመላለሰ ሊያድስ የሚችልበት አስገዳጅ ሁኔታ ነው)።
⭐️ይህ የጥገና ጊዜ በፍ/ሕ/ቁ 3277 (2) መሰረተ በውል የሚወሰን እንዲሆን የተፈቀደ ሲሆን ብዙ የሀገራችን የግንባታ ውሎች ስድስት ወር (6 Months) እና አንድ ዓመት (1 year) የመጠቀም ልምድ አላቸው።
🏷ተቋራጩ ከእያንዳንዱ ክፍያው ላይ 5% የጥገና መያዣ እየተቀነሰ የሚከፈለው ሲሆን በጊዜያዊ ርክክብ ሰዓት ግማሹ (ማለትም 2.5%) ይመለስለታል።
🔰ነገር ግን 2.5% ክፍያው የብልሽት መለያ ጊዜ እስኪጠናቀቅ ድረስ አሠሪው ባለቤት የሚይዘው ሲሆን ጥገና በሚያስፈልግበት ሰዓት ጥገናውን ለማከናወኑ መያዣ ነው።
⏺ሥራ ተቋራጪ ጥገናውን የማያከናውን ከሆነ ለጥገና ማሠሪያ የሚውል ገንዘብ ሲሆን ለተቋራጩ ተመላሽ አይሆንም።
💫ተቋራጩ የተጠየቀውን የጥገና ሥራ ካከናወነ ግን ቀሪ 2.5% በመጨረሻ ርክክብ ጊዜ የሚለቀቅለት ክፍያ ይሆናል።
🏷ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት🙏
🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp

👍10👏10❤1
👉Smart Road Systems
🚧A smart road system integrates advanced technologies into transportation infrastructure to improve safety, efficiency, and environmental sustainability.
▶️The examples in the provided images showcase smart urban planning combined with aesthetic landscaping.
🏷Such roads often include:
💫1. Intelligent Traffic Management: Use of sensors, cameras, and AI to monitor traffic flow, reduce congestion, and guide vehicles dynamically.
💫2. Eco-Friendly Design: Integration of greenery (like flowerbeds and trees) helps to reduce carbon emissions, improve air quality, and combat urban heat islands.
💫3. Renewable Energy: Smart roads may feature solar panels, energy-harvesting technologies, and lighting systems powered by renewable energy sources.
💫4. IoT-Enabled Infrastructure: Smart traffic lights, digital signboards, and connected systems communicate real-time data to vehicles and pedestrians.
💫5. Sustainable Urban Landscaping: Features like green roofs, floral overpasses, and water management systems improve urban biodiversity and aesthetics.
⭐️Chinese cities like Hangzhou, Shanghai, or Shenzhen often represent such advancements. Here's a brief overview of these cities:
1. Hangzhou
Known as the “City of Heaven” for its stunning natural landscapes, including West Lake, Hangzhou is also a tech hub.
Home to Alibaba, Hangzhou integrates smart technologies into its infrastructure, including AI-driven traffic systems and green urban designs.
2. Shanghai
As a global financial hub, Shanghai blends ultramodern skyscrapers with green urban planning. The city invests heavily in smart infrastructure, including autonomous transportation systems and eco-friendly urban layouts.
3. Shenzhen
Known as China’s Silicon Valley, Shenzhen leads in smart technology, from electric vehicles to 5G-enabled smart traffic systems.
The city has embraced urban sustainability with expansive parks, rooftop gardens, and ecological corridors.
Key Features of Smart Cities in China
AI and Big Data Integration: Predictive models for traffic, weather, and urban planning.
Focus on Sustainability: Green spaces, renewable energy, and pollution control are key priorities.
Citizen-Centric Design: High-quality living spaces with eco-friendly environments and efficient mobility.
These smart cities serve as global benchmarks for balancing technological innovation with sustainable and aesthetic urban living. The highways in the images embody this vision, combining functionality, environmental harmony, and beauty.

👍14❤2
#ADVERTISEMENT
💫Specialized Retrofitting (Jacketing) Services for:
✅ Columns – Enhance load-carrying capacity and structural integrity.
✅ Footings – Improve stability and prevent settlement.
✅ Beams – Restore and upgrade strength for better performance.
🚧Why Retrofitting?
🔹 Extend Structural Lifespan – Protect your investment for years to come.
🔹 Improve Safety – Ensure compliance with modern building codes and standards.
🔹 Cost-Effective – Avoid expensive replacements by strengthening existing structures.
🔹 Resilience Against Disasters – Strengthen your building to withstand seismic activity and heavy loads.
📞 Contact Us Today!
📩 @pragmaengineering
📱 +251975889929 | +251941099797
Pragma Engineering – Your Trusted Partner in Structural Excellence!

👍5🥰2❤1
👉በመዲናዋ የግንባታ ተረፈ ምርት አያያዝና አወጋገድን ስርዓት የሚያሲዝ አሰራር ከነገ ጀምሮ ሊተገበር ነው
🏷ከአዲስ አበባ ከተማ ውበትና ፅዳት ጋር የሚጣጣም የግንባታ ተረፈ ምርት አያያዝና አወጋገድን ስርዓት የሚያሲዝ አሰራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።
▶️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በተገመገመበት ወቅት በኮሪደር ልማቱ የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን በአግባቡ ማስተዳደር እንደሚገባ ገልጸው ነበር።
⏺የግንባታ ተረፈ ምርት አያያዝና አወጋገድ በተለይም ተረፈ ምርት በተሽከርካሪ ሲጓጓዝ ስርዓት የከተማዋን ገፅታና መሰረተ ልማት በማያበላሽ መልኩ መሆን እንደሚገባ አሳስበዋል።
⏺በከተማዋ የሕገ ወጥ የግንባታ ተረፈ ምርቶች እና ግብዓቶችን ስርዓት ለማስያዝ የተዘጋጀው ማስፈፀሚያ ዕቅድ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት የንቅናቄ መድረክ ዛሬ ተካሂዷል።
⏺በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በዚሁ ወቅት፤ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከተማ አቀፍ የልማት ስራዎች የሀገር ገፅታ እየለወጡ መሆኑን ተናግረዋል።
⏺ከተማዋን ውብና ጽዱ ለማድረግ ከሚደረገው ጥረት ጋር የሚጣጣም ለግንባታ ተረፈ ምርቶች አያያዝና አወጋገድ ስርዓት ማበጀት እንደሚጠይቅ ገልፀዋል።
⏺በዚህም የግንባታ ተረፈ ምርት የሚያንቀሳቅሱ የጭነት ተሽከርካሪዎች የከተማዋን ውበትና ጽዳት በማይጎዳ መልኩ እንዲከውኑ የሚያስገድድ አሰራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
⏺ይህ አሰራር የመንገድና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን ከጉዳት ለመጠበቅ፣ የተሳለጠ እንቅስቃሴና ጤናማ ከባቢ መፍጠር እንደሚያስችል ጠቁመው፤ አሰራሩ ሳይሸራረፍ መተግበር ይገባዋል ነው ያሉት።
⏺የከተማ አስተዳደሩ ፅዳት ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙላት ተገኝ በበኩላቸው፤ ከህዝብ ቁጥር፣ ከከተማው መስፋፋትና የኢንዱስትሪ ዕድገትን ተከትሎ የቆሻሻ መጠንና አይነት እየጨመረ ነው ብለዋል።
⏺ኤጀንሲው ቆሻሻን በወቅቱና በተደራጀ መልኩ የመሰብሰብ፣ የማስወገድና መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውል በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
🚧በግንባታ ሂደት የሚመነጩ ተረፈ ምርቶችና ግብዓት አያያዝና አወጋገድ ስርዓት የጎደለው በመሆኑ ለከተማ ውበት፣ ለእንቅስቃሴ እንዲሁም ለማህበረሰቡ የጤና ጠንቅ እንደሆነ አንስተዋል።
⭐️በመዲናዋ በ66 ወረዳዎች ሕገ ወጥ የግንባታ ተረፈ ምርት መከማቸቱን ያነሱት አቶ ሙላት፤ አዲሱ አሰራር እንዲህ ዓይነት ሕገ ወጥ የግንባታ ተረፈ ምርት አያያዝ ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንደሚያስቸል መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

👍13❤1
👉Difference between Contracts Types in construction
🚧Lump-sum, Time and Materials, Cost Plus, unit price and GMP
🏷The different types of construction contracts define the payment terms and responsibilities between the contractor and client
⭐️1. Lump-Sum (Fixed Price) Contract
⏺Definition: A fixed total price is agreed upon for the entire project.
▶️Pros
⏺Predictable costs for the client.
⏺Encourages contractor efficiency.
▶️Cons
⏺Little flexibility for design changes or unforeseen conditions.
⏺Risk for the contractor if project costs exceed estimates.
⭐️2. Time and Materials (T&M) Contract
⏺Definition: The contractor is paid for actual time spent (labor) and materials used, typically with an agreed-upon markup.
▶️Pros
⏺Flexible for projects with uncertain scope or duration.
⏺Ensures fair payment for actual work.
▶️Cons
⏺Costs can escalate without clear management.
⏺Requires close oversight to control expenses.
⭐️3. Cost Plus Contract
⏺Definition: The client reimburses the contractor for all costs incurred, plus a fixed fee or percentage for profit.
▶️Pros
⏺Transparency in costs.
⏺Suitable for complex or high-risk projects.
▶️Cons
⏺Higher administrative burden for tracking costs.
⏺Limited incentive for the contractor to minimize costs.
⭐️4. Unit Price (Measurement) Contract
⏺Definition: Payments are based on the agreed-upon rate for each unit of work, such as cubic meters of excavation or square meters of concrete.
▶️Pros
⏺Useful for projects with repetitive tasks.
⏺Flexibility to adjust for changes in quantity.
▶️Cons
⏺Final cost is uncertain until the full scope is completed.
⏺Requires precise measurement and verification of completed units.
⭐️5. Guaranteed Maximum Price (GMP) Contract
⏺Definition: A cap is set on the total project cost, with the contractor responsible for overruns unless due to scope changes.
▶️Pros
⏺Cost certainty for the client.
⏺Incentive for the contractor to stay within budget.
▶️Cons
⏺Complex to negotiate and manage.
⏺Contractor may include contingencies in the bid, increasing the price.
🏷Key Considerations
⏺Project Scope: Well-defined scopes suit lump-sum or GMP contracts.
⏺Flexibility Needs: T&M or Cost Plus contracts are better for uncertain scopes.
⏺Risk Distribution: Lump-sum contracts shift risk to the contractor; Cost Plus and T&M share risks with the client.
⏺Budget Predictability: GMP and lump-sum offer clearer cost limits than T&M or Cost Plus.
⏺Choosing the right contract depends on the nature of the project, risk tolerance, and desired flexibility.

👍21👏4
👉የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ከ120 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ
በመንግሥት እና የግል አጋርነት ከ120 ሺ በላይ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ከነዚህ ቤቶች ውስጥ 60ሺ የሚሆኑት የሚገነቡት በኦቪድ ሪል እስቴት መሆኑን ጠቁሟል።
ከሰባት አመታት በፊት ኮርፖሬሽኑ 54 ቢሊዮን ብር እዳ እንደነበረበት የገለጹት የኮርፖሬሽኑ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፍቃዱ አለሙ የተለያዩ አሠራሮችን በመተግበር እዳውን ወደ 32 ቢሊዮን ብር መቀነስ እንደቻለ ጠቁመዋል።
አሁን ላይ ለእዳው በቀን ስምንት ሚሊዮን ብር ወለድ እየተከፈለ እንደሆነ የጠቆሙት ሃላፊው እዳውን ባለመክፈሉም ለግንባታ የሚሆን አዲስ በጀት ማግኘት እንዳልተቻለ አመልክተዋል።
ኮርፖሬሽኑ አዳዲስ ግንባታዎችን ለመጀመር በመቸገሩ በከተማ አስተዳደሩ በተጠና ጥናት ሌሎች አማራጮችን መጠቀም ጀምሯል ያሉት ኢንጅነሩ ፤ ከዚህ ውስጥ የመንግሥት እና የግል አጋርነት ስትራቴጂ አንዱ መሆኑን አስታውቀዋል።
በዚህም ከ22 አልሚዎች ጋር የመንግሥት እና የግል አጋርነት ውል መፈራረሙን እና ሰባቱ አልሚዎችም ወደ ሥራ ገብተው ግንባታ ጀምረዋል ሲሉ ሃላፊው መናገራቸውን ከኢፕድ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

👍13
#ADVERTISEMENT
👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን
🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።
🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።
📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
ስልክ 0977 67 67 90
0912 23 04 71
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works
ቴሌግራም:
@antearb

👍4
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና
መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል
አሻራችንን አሳርፈናል
🔰ምን ይፈልጋሉ?
✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦
ቁ.1 መርካቶ
ቁ.2 ተክለሀይማኖት
ቁ.3 አየር ጤና
0904040477
0911016833

👍1👏1
👉The Ethiopian Roads Authority (ERA) classifies terrain for road design based on the following slope percentages:
Flat: 0–5% slope
Rolling: 5–25% slope
Mountainous: 25–50% slope
Escarpment: Slope greater than 50%
🚧The geometric design of a road depends on the terrain it passes through.
⏺For example, the design speed of a road varies based on the type of road and terrain.
🏷The ERA first published road design manuals in 2002 to provide a standardized approach for road design, construction, and maintenance in Ethiopia.
💫The manuals are periodically updated to reflect technological development and changes in the country's conditions.
⏹Terrain classification is the process of dividing the Earth's surface into units or sub-units based on similar terrain properties.
⏺These properties include geomorphological characteristics, geological characteristics, morphometric properties, and soil characteristics.

👍19❤3
ERA Design Manual 2013.rar
293.5 MB
🙏18👍11❤2
'' 'መጀመሪያ ሙት፤ ቀጣይ ይከፈልሃል'....
''የሳዑዲ አረቢያ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሚገነቡት የሰራተኛውን መብት በጣሰ መንገድ ነው'' - ሂውማን ራይትስ ዎች
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ስደተኞች በተሰማሩበት የ ኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ላይ ለከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ መሆናቸውን ዓለማቀፉ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል፡፡
ተቋሙ ባወጣው ባለ 79 ገጽ አዲስ ሪፖርት በሳዑዲ አዳዲስ ትላልቅ ፕሮጄክቶች ሲገነቡ ''መጀመሪያ ሙት፤ ቀጣይ ይከፈልሃል'' የሚል ጭቆና የተሞላበት አሰራር እንዳለ አመላክቷል፡፡
"የሳዑዲ አረቢያ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሚገነቡት የሰራተኛውን መብት በጣሰ መንገድ ነው'' ሲልም ወቅሷል።
ድርጅቱ ሳዑዲ አረቢያ በ2034 ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ የቀን ሰራተኞች ላይ ሊደርስ የሚችለውን የመብት ጥሰት የዓለማቀፍ እግር ኳስ ፌደሬሽን (FIFA) አስቀድሞ ሊመለከተው እንደሚገባ አሳስቧል፡፡
Via eurasia review

👍14💔12😭3❤1
👉የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 97 ነጥብ 6 በመቶ መጠናቀቁ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል
የኮርቻ ግድቡ በ2010 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በአራት ተከታታይ ዙር ዓመታዊ ውኃ መያዝ መጀመሩና ሁለቱን ግድቦች የሚያገናኘው የድልድይ ሥራ ሙሉ በሙሉ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝም ተናግሯል፡፡
በተጨማሪም የግድቡ የማስተንፈሻ በሮች ሙሉ በሙሉ መጠናቀቃቸው የተገለጸ ሲሆን፤ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች 87 በመቶ መድረሱን አመላክቷል፡፡
1 ሺሕ 800 ሜትር የሚረዝመው እና ከባህር ጠለል በላይ 645 ሜትር ከፍታ ያለው የዋናው ግድብ የሲቪል ሥራዎች አፈፃፀም 99 ነጥብ 6 በመቶ በላይ የተጠናቀቀ መሆኑንም ጽ/ቤቱ ለአሐዱ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ አራት ወራት ለግድቡ ግንባታ ከ311 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገልጿል፡፡
እንዲሁም ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ 12 ዓመታት፤ ለግድቡ ግንባታ ከ20 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ጽ/ቤቱ ገልጿል።
እስካሁን ኃይል እያመነጩ ካሉት የግድቡ አራት ተርባይኖች ሁለቱ ተርባይኖች እያንዳንዳቸው በሙሉ አቅማቸው 375 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላቸው የተገለጸም ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ 400 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም አላቸው፡፡
የቀሪዎቹ 9 ዩኒቶች ተከላና የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሙከራ ተጠናቆ በሙሉ አቅማቸው ኃይል ማምረት ሲጀምሩ ደግሞ፤ አሁን ያለውን የአገራችንን የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም በ83% እንደሚያሳድገው ተነግሯል፡፡
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ደግሞ 5 ሺሕ 150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፤ ዓመታዊ የኃይል ምርቱ ደግሞ 15 ሺሕ 760 ጊጋ ዋት በሰዓት እንደሚሆን ይጠበቃል!

👍13❤10
English Version of Draft Real Property Proclanation.pdf
329.4 KB
👉የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።
🏷የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።
🚧ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።
⏺በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።

👍14