Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.3K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ቁጥጥር ከተደረገባቸው 191 የመንግሥት ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ ያሉት 25 ብቻ ናቸው ተባለ

በውል ጊዜው እየተገነቡ ያሉት ደግሞ
22 ብቻ ናቸው

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን በተያዘው ዓመት በስድስት ወራት ውስጥ የውል ዋጋቸው 27 ቢሊዮን ብር የሆኑ 191 የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ቁጥጥር አድርጎ፣ በተያዘላቸው የመጀመሪያ የውል ዋጋ መሠረት እየተገነቡ ያሉት ፕሮጀክቶች 25 ብቻ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡

ባለሥልጣኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት ከ191 ፕሮጅክቶች በዋናው የውለታ ጊዜ መሠረት እየተገነቡ ያሉት የመንግሥት ፕሮጀክቶች 22 ብቻ ናቸው፡፡

በባለሥልጣኑ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ቁጥጥርና ክትትል ክፍል መሪ ሥራ አስጻፈሚ አቶ በረከት ተዘራ ለሪፖርተር በሰጡት ማብራሪያ፣ በመንግሥት የግዥ ሕግ መሠረት አንድ ፕሮጀክት ከ18 ወራት በላይ የሚፈጅ ከሆነ ለፕሮጀክቱ የዋጋ ማስተካከያ እንዲደረግ ስለሚፈቅድ ነው ብለዋል፡፡

ይሁን እንጂ በተያዘላቸው የጊዜ ገደብና በተያዘላቸው ዋጋ መሠረት ያልተከናወኑ ፕሮጀክቶች ተቋማት መሬቱን ከይገባኛል ነፃ ሳያደርጉ፣ ባለቤቶች በሚያደርጉት የዲዛይንና የግንባታ ቦታ ለውጥ፣ በካሳ መዘግየት፣ በግንባታ ግብዓት እጥረት፣ በፀደቀ የሥራ መርሐ ግብር መሠረት አለመፈጸም፣ በአማካሪዎች የተሟላ ዲዛይን አለመቅረብ፣ የለውጥ ሥራዎችን በማዘዝና በወቅቱ ውሳኔ ባለመስጠት፣ በቂ በጀት ሳይመደብ ወደ ግንባታ ከተገባ በኋላ በሚፈጠር የበጀት እጥረትና መሰል ምክንያቶች መዘግየታቸውን ተናግረዋል፡፡

ሥራ አስጻፈሚው ፕሮጀክቶች ከመጀመራቸው በፊት በዕውቀት በመመራት አሠሪ ባለቤቶች ተገቢውን ዝግጅት አድርገው በመግባት፣ እንዲሁም ኮንትራክተሮች ለተፈጸመላቸው ክፋያ ትክክለኛ የአፈጻጸም ሪፖርት በማቅረብ ፕሮጀክቶችን በብቃት ሊመሩ ይገባል ብለዋል፡፡

በመንግሥት በጀት የሚከናወኑ የሕንፃ፣ የውኃና ኢነርጂ፣ እንዲሁም የትራንስፖርትና ኮሙዩኒኬሽን ግንባታ ፕሮጀክቶችን የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጠው ባለሥልጣኑ፣ በ2017 ዓ.ም ግማሽ ዓመት ሰባት ቢሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ የተቀመጠላቸው 38 ያህል የመንግሥት የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የዲዛይን ግምገማ ማካሄዱን አስታወቋል፡፡

ለዲዛይን ግምገማ ከቀረቡት 38 ፕሮጀክቶች ላይ በተከናወነ ቴክኒካዊ የምሕንድስና ግምገማ፣ የተጋነነ ዋጋ ላይ ማስተካከያ የተካሄደ መሆኑ ተረጋግጦ አንድ ቢሊዮን ብር ማዳን መቻሉን ባለሥልጣኑ ገልጿል፡፡

በግንባታ ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ሥራ ላይ ክፍተት በፈጠሩ፣ እንዲሁም የጥራት ደረጃቸው ያልተረጋገጡ ግብዓቶችን ለኅብረተሰቡ ሲያሠራጩ በተገኙ 12 አቅራቢዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡

@etconp
👍18❤3🙏1
👉ስለሥራ መለዋወጥ (ጭማሪ ወይም ቅናሽ - Variation)

🏷በግንባታ ሂደት የሥራ መለዋወጥ (Variation) የሚከሰት አጋጣሚ ሲሆን ይህ መለዋወጥ የሥራ መቀነስ ወይም የሥራ መጨመር ሊሆን ይችላል።

ይህ የሥራ መለዋወጥ በተቆጣጣሪ መሐንዲሱ (Engineer) ትዕዛዝ የሚከናወን ነው።

📜ነገር ግን በ1988 እና በ1992 ሁለተኛ እና ሦስተኛ እትም በወጣበት FIDIC 1987 አንቀጽ (clause) 52.3 መሰረት የሥራ መለዋወጡን ተቆጣጣሪ መሐንዲሱ ለአሠሪው አካል ሳያሳውቅ የማጽደቅ መብታ ያለው  የውሉን ጠቅላላ ዋጋ ከ15% በላይ የማይጨምር ወይም የማይቀንስ እስከሆነ  ድረስ ብቻ ነው።

⏺የሥራ መለዋወጡ ከ15% በላይ የሚጨምር ወይም የሚቀንስ ከሆነ ግን ከአሠሪው ባለቤት (Employer) ጋር ተወያይቶ በጋራ ቃለጉባኤ ወስነው መሆን ይገባዋል።

💫በ'PPA (PPPAA) መሰረትስ ምን እንደሚመስል እርስዎ በሀሳብ መስጫ ሳጥኑ ውስጥ (Comment box) በመግባት እውቀትዎንና ተሞክሮዎትን ያካፍሉን።

⭐️Youtube ገፃችን ላይም ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

@etconp
❤9👍4
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት

ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833
👍7
ማስታወቂያ

🛑ልዩ የ Interior Design እና Software ስልጠና ከሰርተፊኬት ጋር

📞 0984121839

📍የማታ

ሰኞ - እሁድ (ከ11:30-1:30)

📍የቅዳሜ እና እሁድ

ቅዳሜ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30
እሁድ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።


✅ይህ Course ስለ Interior Design, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው

✳️ የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Fundamental of Interior Design

✅ Archicad 3D For Interior Design

✅ Rendering in Lumion



✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 15, 000 ETB ለ3 ወር!


📞 0984121839
📥
Telegram:- https://t.me/archidemyy
👍3❤2
👉Introduction to Pavements

🚧Pavements are engineered structures designed to provide a smooth and durable surface for vehicular and pedestrian traffic.

⏺They play a crucial role in modern transportation infrastructure, facilitating the movement of people and goods.

💫Description of Pavements

⏺Pavements are typically composed of multiple layers, each serving a specific function:

* Subgrade: The natural soil foundation upon which the pavement rests. Its strength and stability significantly influence the overall pavement performance.
* Subbase: A layer of granular material placed above the subgrade to improve its load-bearing capacity and drainage.
* Base: A layer of granular or stabilized material that provides additional support and distributes loads to the underlying layers.
* Binder Course: A layer of asphalt concrete that binds the base course to the surface course and helps distribute stresses.
* Surface Course: The top layer of the pavement, providing a smooth and durable riding surface. It can be made of asphalt concrete, concrete, or other materials.

🌟Types of Pavements

▶️Pavements can be broadly classified into two main types:

* Flexible Pavements: These pavements are made of flexible materials like asphalt concrete and granular layers. They are relatively inexpensive to construct and can be easily repaired. However, they are more susceptible to rutting and fatigue cracking under heavy traffic loads.

* Rigid Pavements: These pavements are made of concrete slabs reinforced with steel bars. They are more durable and resistant to heavy traffic loads than flexible pavements. However, they are more expensive to construct and require more specialized maintenance.

📜Pavement Design Considerations

⏺The design of a pavement involves several factors, including:

* Traffic Loading: The volume and weight of vehicles expected to use the pavement.
* Subgrade Soil Conditions: The strength and stability of the underlying soil.
* Environmental Factors: Climate, temperature, and moisture conditions.
* Construction Methods: The techniques and materials used in construction.
* Maintenance Requirements: The anticipated need for repairs and rehabilitation.

⚡️By carefully considering these factors, engineers can design pavements that are safe, durable, and cost-effective.

@etconp
👍13❤2
👉በ መንገድ ስራ ላይ የ አፈር ማተርያል ወይም ቤዝ ኮርስ ስንት መኪና እንደሚፈጅ እና በ ስንት ሜትር ዳምፕ እንደሚደረግ እናሳያቹ

🚧Calculating Material Quantity
Determine Road Width and Layer Thicknesses

⏺Measure the width of the road.
⏺Determine the required thicknesses for the subgrade and aggregate base course from the design specifications.

▶️Calculate Volume Of Subgrade:

💫Volume (cubic meters) = Length (meters) * Width (meters) * Subgrade Thickness (meters)

▶️Aggregate Basecourse:

💫Volume (cubic meters) = Length (meters) * Width (meters) * Basecourse Thickness (meters)

⏺Consider Compaction and Wastage:

🚧Compaction: Most materials compact during placement and rolling. A common allowance is 10-15% for compaction.

❇️Wastage: Account for material loss during handling, transportation, and spreading.

🎲A typical allowance is 5-10%

🌟Calculate Total Material Quantity:

⏺Multiply the calculated volume by the compaction factor and wastage factor.

📍Example:

⏺Road length: 100 meters
⏺Road width: 7 meters
⏺Subgrade thickness: 0.3 meters
⏺Base course thickness: 0.2 meters
⏺Compaction factor: 1.15
⏺Wastage factor: 1.05

⏹Subgrade:

🪧Volume = 100 m * 7 m * 0.3 m = 210 cubic meters
🏷Total material = 210 m³ * 1.15 * 1.05 = 255.15 cubic meters

⏹Basecourse:

🪧Volume = 100 m * 7 m * 0.2 m = 140 cubic meters
🏷Total material = 140 m³ * 1.15 * 1.05 = 169.05 cubic meters

🌟Calculating Number of Dumps and Distance Between Dumps

⏺Determine Dump Truck Capacity:

⏹Find the capacity of the dump trucks that will be used for transportation.

⏺Calculate Number of Dumps:
Divide the total material quantity for each layer by the dump truck capacity.

⏺Determine Dumping Strategy:
Consider factors like:
Traffic flow
Access to the site
Equipment availability
Material type and handling

⏺Calculate Distance Between Dumps:
Divide the road length by the number of dumps.
This provides an initial estimate.
Adjust the distance based on the dumping strategy and site constraints.

💫Example:
Dump truck capacity: 16 cubic meters

⏺Subgrade:

Number of dumps = 255.15 m³ / 16 m³ = 15.9 ≈ 16 dumps
Distance between dumps (initial) = 100 m / 16 = 6.25 meters

⏺Basecourse:

Number of dumps = 169.05 m³ / 16 m³ = 10.56 ≈ 11 dumps
Distance between dumps (initial) = 100 m / 11 = 9 meters

💫ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት🙏

🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍35❤10👏4
#ADVERTISEMENT

🔈🔈  ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለ ፊት
ለአጭር ጊዜ ብቻ  የሚቆይ  በማስታወቂያ  ዋጋ  የሱቅ ባለቤት  ይሁኑ🎁🎁

📍4ኛ ና 5ኛ
ሙሉ ክፍያው 3,900,000 ብር
     ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር

📍3ኛ
ሙሉ ክፍያው  4,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   1,200,000 ብር

📍2ኛ
ሙሉ ክፍያው  4,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   1,500,000 ብር

📍1ኛ
ሙሉ ክፍያው   5,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   2,000,000 ብር

📍ምድር ላይ ከ ውስጥ 
ሙሉ ክፍያው   7,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   3,500,000 ብር

📍 ምድር ላይ ከውጭ  
ሙሉ ክፍያው 10,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ  4,000,000 ብር

📞 0920350923

📩 Or @nanitenshwa
👍7🎉1😭1
👉General Shear Failure:

🏷This type of failure is seen in dense and stiff soil.

⏺Continuous, well defined and distinct failure surface develops between the edge of footing and ground surface.

⏺Dense or stiff soil that undergoes low compressibility experiences this failure.

◆ Local Shear Failure:

This type of failure is seen in relatively loose and soft soil.

A significant compression of soil below the footing and partial development of plastic equilibrium is observed.

Failure is not sudden and there is no tilting of footing.

Local shear failure is accompanied by large strain (> 10 to 20%) in a soil with considerably low  (<28°) and low N (N < 5) having low relative density (ID> 20%).

◆ Punching Shear Failure:

This type of failure is seen in loose and soft soil and at deeper elevations.

This type of failure occurs in a soil of very high compressibility.

Failure pattern is not observed.

@etconp
👍15❤3
👉በካዛንቺስ 13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው ተባለ!

በካዛንቺስ በ18 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በመንግስትና በግል አጋርነት ሊገነቡ ነው።

መኖሪያ ቤቶቹ ከአያት አክሲዮን ማህበር ጋር በትብብር የሚገነባ "የካሳንቺስ አያት መኖሪያ መንደር" መሆኑ ተገልጿል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በግል አጋርነት የሚስራ መኖሪያ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄዷል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት፤ መኖሪያ ቤት አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።ይህንን ለመመለስ የህግ ማሻሻያ ተደርጓል።በዚህም ቤቶችን ለመገንባት በአራት አማራጮች በመንግስት፣ በመንግስትና በግል፣ በማህበርና በሪል ስቴት በርካታ ቤቶች እንዲገነቡ ማድረግ ነው ብለዋል።

በእነዚህ አማራጮች እስከ አሁን 270 ሺህ ቤቾች መገንባታቸውን የጠቆሙት ከንቲባ አዳነች፤ የቤት አቅርቦት በማስፋት አብዛኛውን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል።

የአያት አክሲዮን ማህበር የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዐቢይ ማሞ፤ "የካሳንቺስ አያት መኖሪያ መንደር" 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በውስጡ እንዳሉት ገልፀዋል።መኖረያ ቤቶች፣ ንግድ ማዕከላት፣ የህዝብ መሰብሰቢያ ፕላዛዎች፣ የልጆች መጫወቻና የስፖርት ማዘውተርያዎችን፣ መዋለ ህጻናቶች፣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የጤና ተቋማት፣ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶችን፣ የመኪና ቻርጂንግ እስቴሽኖች፣ የመኪና እና የብስክሌት ፓርኪንግን አካቶ በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የሚገነባ ይሆናል ብለዋል።

Via EPA

@etconp
👍19
Which one of the following different types of submerged soils susceptible to liquefaction under earthquake shocks
Anonymous Quiz
32%
Losse silt
29%
Soft clay
27%
Dense sand
13%
Fissured clay
👍11🎉1
A levelling staff is used to establish:
a) Horizontal line of sight
b) Vertical line of sight c) Location of points d) Distance of points
Anonymous Quiz
37%
A
47%
B
9%
C
7%
D
👍17
👉ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል መደረግ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል ማድረግ እንዳለበት አሳስቧል።

ቋሚ ኮሚቴው የሚንስቴር መስሪያ ቤቱን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር እሸቱ ተመስገን፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል።

በዘርፋ ጥራትን ለማስጠበቅ ቁጥጥር  ማድረግና የህንጻ ደረጃዎችና ኮዶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማደራጀት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ።

የአረንጓዴ ልማት ስራዎችም ከሌሎች አገሮች ጋር ለመወዳደር በሚያስችል መልኩ ደረጃ ሊኖራቸው እና ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል ።

በተጨማሪም የኮሪደር ልማት ስራው ጥሩ መሆኑን ጠቁመው የመኪና ማቆሚያ፣ የመጫኛና ማውረጃ ቦታዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል ።

በዘርፉ ዲጂታላይዜሽን ማጠናከር፣ጥሩ ተሞክሮዎችን ማስፋት እና የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ እንደሚገባ ገልጸዋል ።

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ፣ በጀትና በጥራት እንዲጠናቀቁ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

የኮሪደርና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ለከተሞችና ለነዋሪዎች ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳላቸው ገልፀዋል ።

ክብርት ሚንስትሯ  ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ አጠቃላይ ሽፋን 175ሺ 879 ኪ.ሜ መሆኑን ገልጸዋል ።

የፕላን ዝግጅት ስራ በሚመለከት ከዚህ በፊት ፕላን ያልነበራቸው 16 አነስተኛ ከተሞችን ፕላን እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል ።

የከተማ መሬትና ካዳስተር ስራዎች ጋር በተያያዘ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 7ሺ ሄክታር መሬት ለማቅረብ ታቅዶ በምደባና በጫረታ ከ11ሺ ሄክታር በላይ መሬት ማቅረብ መቻሉን ገልጸዋል።

ያለፈቃድ የተያዙ ቦታዎችን በሚመለከት ወደ 85ሺ 256 ይዞታዎች ስርአት
እንዲይዙ መደረጉን ገልጸዋል ።

የቤቶች ልማትን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ 8ሺ ቤቶች ለመገንባት ታቅዶ ወደ 20ሺ 754 ቤቶች መገንባታቸውን ገልጸዋል።

በዘርፉ ከ110ሺ በላይ ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል መፈጠሩን እና ሌሎች በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር አቅርበዋል።

Via ፖርላማ

@etconp
👍10❤1
#ADVERTISEMENT

🔈🔈  ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለ ፊት
ለአጭር ጊዜ ብቻ  የሚቆይ  በማስታወቂያ  ዋጋ  የሱቅ ባለቤት  ይሁኑ🎁🎁

📍4ኛ ና 5ኛ
ሙሉ ክፍያው 3,900,000 ብር
     ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር

📍3ኛ
ሙሉ ክፍያው  4,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   1,200,000 ብር

📍2ኛ
ሙሉ ክፍያው  4,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   1,500,000 ብር

📍1ኛ
ሙሉ ክፍያው   5,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   2,000,000 ብር

📍ምድር ላይ ከ ውስጥ 
ሙሉ ክፍያው   7,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ   3,500,000 ብር

📍 ምድር ላይ ከውጭ  
ሙሉ ክፍያው 10,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ  4,000,000 ብር

📞0920350923

📩 @nanitenshwa
👍3❤1🥰1
👉Foundations

⭐️1. Shallow Foundations

- Used for small buildings, houses, and other light structures

- Depth is typically less than 1 meter

🚧Types

    - Isolated spread footings
    - Combined footings
    - Mat foundations

⭐️2. Deep Foundations

- Used for large buildings, bridges, and other heavy structures

- Depth is typically greater than 1 meter

🚧Types:

    - Piles
    - Caissons
    - Shafts

⭐️3. Special Foundations

- Used for unique or challenging site conditions

🚧Types:

    - Raft foundations
    - Pile raft foundations
    - Caisson foundations

⭐️4. Pile Foundations

- Used for sites with poor soil conditions or high loads

🚧Types:

    - End-bearing piles
    - Friction piles
    - Composite piles

⭐️5. Spread Footing Foundations

- Used for sites with good soil conditions

🚧Types:

    - Isolated spread footings
    - Combined spread footings
    - Mat spread footings

@etconp
👍16👏2
👉Shrinkage of concrete

"Increases Bond Strength"


💫1⃣ Plastic shrinkage :-

🔸 Due to loss of water by evaporation from surface of concrete.
🔹 The volume change is high for concrete having high water content.

💫2⃣ Drying Shrinkage :-

🔸 Due to loss of water in the gel pores.
🔹 Higher cement content leads to higher drying shrinkage.

💫3⃣ Thermal Shrinkage :-

🔹The seasonal & daily variation of temperature causes concrete to shrink & expand.

💫4⃣ Carbonation Shrinkage :-

🔸 Due to CO2 present in atmosphere, react in presence of Ca(OH)2 and forms CaCo3.
🔹The new product CaCo3 is less in volume hence shrinkage takes place.

⭐️Youtube ገፃችን ላይም ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

@etconp
👍15❤3
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍3
👉Design of Highway Bridge

1. A highway bridge is a large structure that spans obstacles like roads, rivers, or valleys, enabling safe vehicle and pedestrian movement.

2. These bridges are vital for transportation networks, facilitating the flow of goods and people.

3. Highway bridges are engineered to handle heavy loads and withstand environmental conditions like wind, weather, and seismic activity.

4. Different bridge types include beam, arch, suspension, and cable-stayed designs.

5. Common materials used for construction include steel, concrete, and composites.

6. Regular maintenance and inspection are essential for ensuring safety and prolonging the bridge’s lifespan.

💫ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት🙏

🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ  እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!

📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK

📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT

💫ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

@etconp
👍10❤2
👉A guide for optimal door placement to avoid design and functional issues.

💫Here's a summary:

🚧Angle of Door Swing:

⏺Incorrect: Doors swinging beyond 90° can cause obstruction or damage.

⏺Correct: Maintain a 90° angle to optimize space and prevent issues.

🚧Proximity to Walls:

⏺Incorrect: Doors placed too close to walls can hit and cause damage.

⏺Correct: Leave at least 8 cm clearance between the door and the adjacent wall.

🚧Obstructed Swing:

⏺Incorrect: Doors hitting structural elements like beams or low ceilings.

⏺Correct: Ensure a clear and unobstructed door swing path.

@etconp
👍17❤1
#ADVERTISEMENT

🛑ልዩ የRevit, Lumion & Wondershare Filmora Software ስልጠና ከሰርተፊኬት ጋር

📞 0984121839

📍የማታ

ሰኞ - እሁድ (ከ11:30-1:30)

📍የቅዳሜ እና እሁድ

ቅዳሜ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30
እሁድ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።


✅ይህ Course ስለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው

✳️ የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Full 3D design in in Revit

✅Rendering in Lumion

✅Video Presentation in Filmora


✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 10, 000 ETB ለ3 ወር!


📞 0984121839
📥
Telegram:- https://t.me/archidemyy
❤4👍2