Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.3K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን

                መገኛችን


ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ   
      እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ  4 ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834

መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!
👍4
👉 Method for Designing the Rate of Bitumen and Aggregate for a Double Bituminous Surface Treatment (DBST) Road

🏷The design of the rate of bitumen and aggregate for a Double Bituminous Surface Treatment (DBST) road is crucial to ensuring durability, skid resistance, and water resistance.

🚧The process involves selecting appropriate materials, determining application rates, and verifying through field trials. Below is a detailed step-by-step method:

1. Selection of Materials

1.1 Bitumen

Type: Commonly used bitumen types for DBST include penetration-grade bitumen (e.g., 80/100, 60/70) or cutback bitumen (MC-30, MC-70) or emulsified bitumen (RS-1, RS-2, CRS-1, CRS-2).

Properties:
Adequate viscosity for proper spraying.
Good adhesion to aggregates.
Resistance to oxidation and aging.

1.2 Aggregates

Type: Crushed rock, crushed gravel, or crushed slag.

Gradation: Typically 6-12 mm for the first layer and 4-8 mm for the second layer.

Properties:

Clean, dry, and free from dust or clay.
High angularity for better interlocking.
Hard and durable to withstand traffic loads.

2. Determining the Application Rates

2.1 Determination of Bitumen Application Rate

The bitumen application rate varies based on the type of road, traffic volume, and aggregate size. It is usually determined by empirical methods or laboratory tests.

Factors Affecting the Rate of Bitumen:

Traffic Volume: Higher traffic requires lower bitumen content to prevent flushing.

Aggregate Porosity: More porous aggregates need higher bitumen rates.

Weather Conditions: Higher temperatures require adjustments to prevent bleeding.

2.2 Determination of Aggregate Application Rate

The aggregate rate is determined based on the required thickness, aggregate size, and bitumen rate.

Factors Affecting the Aggregate Rate:

Traffic Load: Heavy traffic roads require well-graded, durable aggregates.

Aggregate Shape: Angular aggregates interlock better, requiring slight adjustments to application rates.

3. Field Verification (Trial Sections)

Before full-scale application, a trial section should be carried out to verify the design rates.

3.1 Equipment Used

Bitumen Distributor: Ensures uniform spraying of bitumen.

Chip Spreader: Distributes aggregate evenly.

Rollers: Typically, 6-8 ton pneumatic tire rollers for proper embedment.

3.2 Application Process

1. Surface Preparation: Clean the surface from dust and debris.

2. First Bitumen Spray: Apply bitumen at the determined rate.

3. First Aggregate Layer: Spread the first layer of aggregates.

4. Rolling: Compact the first layer using rollers.

5. Second Bitumen Spray: Apply the second bitumen layer.

6. Second Aggregate Layer: Spread the second aggregate layer.

7. Final Rolling: Compact the second layer for proper embedment.

3.3 Post-Construction Check

Loose Aggregate Removal: Excess aggregate should be broomed off.

Adhesion Check: Ensure aggregates are well bonded to bitumen.

Traffic Opening: Allow curing before opening for full traffic.

4. Conclusion

Proper design of bitumen and aggregate rates is crucial for the longevity of a DBST road. Field trials should be conducted to fine-tune the application rates based on site conditions. Adjustments may be required based on traffic conditions, climate, and aggregate properties.

@etconp
👍18❤3
👉በኢትዮጽያ ያለውን የቤት ፍላጎት ከአቅርቦቱ ጋር ለማመጣጠን በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ  ቤቶችን መገንባት ያስፈልጋል ተባለ

🏷የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እንደገለፀው በከተሞች ያለውን የቤት አቅርቦት ችግር ለመፍታት በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ ቤቶችን መገንባት ይጠይቃል ብሏል።

⏺ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ የሆኑት ሰለሞን ጥላሁን የቤት ልማት የፍይናንስ ስረዓት ላይ ያቀረቡትን ጥናት ዋቢ አድርጎ ኢፕድ እንደዘገበው በኢትዮጵያ  68 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ቤት ለመስራት የብድር አገልግሎት እንደሚያስፈልግ ተመላክቷል።

⭐️ይህን ተከትሎ የሀገሪቷ መንግስት በ10 ዓመት እቅዱ 4 ነጥብ አራት ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት እየሰራ መሆኑና በአማካኝ የሚያስፈልገውን 471 ሺህ ቤት የሚያሟላ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።

Via Capital News

@etconp
👍8
👉አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ የሚያገናኙ የአዳዲስ እና ነባር መንገዶች ግንባታ እየተከናወነ ነው

🚧አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ የሚያገናኙ የአዳዲስና ነባር መንገዶች ግንባታ እና ማስፋፊያ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።

💫የመንገዶቹ ጠቀሜታ እጅግ የጎላ ከመሆኑ አንፃር ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲጠናቀቁ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል።

⏺አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ ከሚያገናኙ መንገዶች መካከል የጣፎ አደባባይ_ለገዳዲ_ኩራ_ጂዳ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በቅርቡ እንደሚጀመር ተጠቁሟል።

@etconp
👍13
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን


📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
0904040477
0911016833
👌3👍2
👉በኮሪደር ልማት የተሳተፉ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች መንግስት ክፍያ ሊፈፅምላቸው እንዳልቻለ ተናገሩ

በኮሪደር ልማት ምክንያት እንደ ካዛንችስ ካሉ ቦታዎች ለተነሱ ሰዎች በፍጥነት የተዘጋጁ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ያዘጋጁ ከ400 በላይ ኮንትራክተሮች ክፍያቸውን መንግስት እንደያዘባቸው ገልፀው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉ ተናገሩ።

ኮንትራክተሮቹ ለመሠረት ሚድያ በሰጡት መረጃ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮንትራክተሮቹ በግዴታ ከ3 ሺህ በላይ ቤቶችን ለኮሪደር ተነሺዎች እንዲገነቡ ካደረገ በኋላ ክፍያ መፈፀም አልቻለም።

"በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጀን እኛ ኮንትራክተሮች ከ3 ሺህ በላይ የ40/60 የጋራ መኖርያዎች ውስጥ ያሉ ለንግድ ተብለው የተሰሩ ክፍሎችን ወደ መኖርያነት ቀይረን ገንብተን ብንጨርስም መንግስት ክፍያችንን ከልክሎናል" የሚሉት ኮንትራክተሮቹ አብዛኞቹ በብድር ወስደው ስራውን ቢሰሩም አሁን ትርፉ ቀርቶ ብድራቸውን ለመክፈል ተቸግረው እንዳሉ አብራርተዋል፣ አንዳንዶቹ ብድሩን ለመክፈል የግል ንብረታቸውን ለመሸጥ እየተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። 

እነዚህ ለተነሺዎች በኮንትራክተሮቹ የተዘጋጁ  ቤቶች በአያት፣ አራብሳ፣ ቡልቡላ እና አስኮ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።

"ቤቶች ልማት እና ፋይናንስ ቢሮዎችን ስንጠይቃቸው ምላሻቸው ገንዘብ የለንም ነው፣ ታድያ ገንዘብ ከሌላቸው ለምን እኛን አሰሩን?" የሚል ጥያቄ የሚያነሱት እነዚህ አነስተኛ እና ጥቃቅን ኮንትራክተሮች አንዳንዶቹ ቤተሰባቸው ጭምር ችግር ላይ እንደወደቀ ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከኮንትራክተሮቹ ጋር መረጃ ይለዋወጥበት የነበረ የቴሌግራም ግሩፕን ስራው ካለቀ በኋላ ሰው መረጃ እንዳይቀያየርበት መቆለፉን ለማየት ችለናል።

የቤቶች ልማት ኮንትራክተሮቹን ወደ ስራ ሲያስገባ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ እንዳይጠይቁ አስፈርሞ እንደነበር መሠረት ሚድያ የተመለከተው አንድ ሰነድ ያሳያል።

"ወደን ሳይሆን በግዴታ ነው ካለ ቅድመ ክፍያ ተስማምተን የገባነው፣ እንደዛ ካልተስማማን ወደፊት ምንም ስራ ከተማ ውስጥ መስራት አትችሉም ተብለን ማስፈራርያ ተሰጥቶን ነበር" ያሉት ግለሰቦቹ አሁን ላይ ለሁሉም ስራ ሳይከፈል የተከማቸው ገንዘብ 4.4 ቢልዮን ብር ገደማ እንደሆነ ጠቁመዋል።

መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ ባደረገው ተጨማሪ ከ3 ሚልዮን ብር እስከ 42 ሚልዮን ብር የተያዘባቸው ኮንትራክተሮች እንዳሉ የተረዳ ሲሆን ከነዚህ ኮንትራክተሮች ውጪም በኮሪደር ልማት ዙርያ የመንገድ ግንባታ የተሳተፉ አቅማቸው ከፍ ያለ ኮንትራክተሮችም ክፍያ ተነፍጓቸው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችላል።

Via Meseret Media

@etconp
👍21🔥1
👉የዋጋ ጭማሬ (Price Increament) ስሌት

💫በተለይ በዚህ ዘመን የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ከዕለት-ዕለት ተቀያያሪና ተገማች ያልሆነ ሆኗል።

⏺በኮንስትራክሽን ሥራዎች ደግሞ እንደ ውላቸው የጊዜ ገደብ (Period to adjust price as per the contract) የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ የሚበዛበት ዘመን ሆኖ ተስተውሏል።

⏺በመሆኑም የዋጋ ማስተካከያ (price adjustment) ለማድረግ የራሱ የሆነ ስሌት ያለው ሲሆን ምን ያህል እንደጨመረ (እንደቀነሰ) ለማስላት የሚከከተለውን መንገድ እንጠቀማለን።

~ የግንባታ ግበቶች ዋጋ ጭማሬ (ቅናሽ) መጠን
~ የሠራተኛ ዋጋ (ባለሙያ፣ የጉልበት አበል)
~ የደመወዝተኛ ክፍያ (መሐንዲስ፣ አስተዳደር)
~ ሥራ ተጀምሮ የታየ አስቸጋሪ ሁኔታ
~ የማሽነሪና መሳሪያዎች ኪራይ ዋጋ
~ ሀገሪቱ ያወጣቻቸው ተጽእኖ ፈጣሪ አዋጆች
~ የብር የምንዛሬ አቅም
~ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች

👉ስሌት:-
ማስተካከያ= የቀድሞው ዋጋ*[1+(ጭማሬ/100)]

-------------------------------------------
በስራ ላይ! ብሩህ ቀን ተመኘን!🤚

@etconp
👍30
👉ከ10 ሚሊዮን ዶላር በላይ የፈጀ የፕላስቲክ ፎርምዎርክ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ‼️

🚧ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ላለፉት ሁለት ዓመታት ያስገነባውን 10 ሚሊዮን ዶላር የፈጀ ድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ፎርምዎርክ የሚያመርት ፋብሪካ አስመርቋል።

🏷በምርቃት መርሃግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች፣ የግሉ ዘርፍ አምራቾች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

⏺የኤች ኬ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ካሳነሽ አያሌው እንደገለጹት ፋብሪካው የሚያመርተው የፕላስቲክ የኮንክሪት መሙያ ፎርምዎርኮችን ነው።

⏺የሚመረቱት ፓሊዮፕሮፖሊን ከሚባል የፕላስቲክ አይነት በመሆኑ ጥራቱን የጠበቀና ዳግም ጥቅም ላይ መዋል የሚችል ነው ብለዋል።

💫ከዛም ባለፈ የእንጨት ፎርምዎርኮቹ ቢበዛ እስከ 5 ጊዜ ቢያገለግሉ ነው ያሉት ስራ አስኪያጇ ፋብሪካው በእንጨት የሚመረቱትን በፕላስቲክ በመተካት የደን መጨፍጨፍን ከመቀነስ ባለፈ ፎርሞርኮቹ ከ50 ጊዜ በላይ የሚያገለግሉ በመሆናቸው የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ይቀንሳል ሲሉ አብራርተዋል።

⭐️የፕላስቲክ ፎረምዎርኮች ከዚህ ቀደም ከውጪ የገቡ እንደነበር ያነሱት ወ/ሮ ካሳነሽ ይህም ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ የሚያሳጣ መሆኑን ገልፀዋል።

⏺ፋብሪካው ምርቶችን ከሃገር አልፎ ወደ ውጪ በመላክ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ይሰራል ብለዋል።

⏺ፋብሪካው አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ በወረዳ 7 ኢንዱስትሪ መንደር ላይ የተገነባ ሲሆን በዓመት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር ስኩዌር በላይ ፎርምዎርክ የማምረት አቅም እንዳለው በመድረኩ ተገልጿል::

@etconp
👍26
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC, SIMENTEK, Sika, Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grouting   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0944774267
Address: Signal, around signal mall
👍3❤1
#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን

                መገኛችን


ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ   
      እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ  4 ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834

መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!
👍6❤2👏1
👉በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች በመላው አለም ተመራጭነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።

ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ከፍተኛ የመንገድ መሠረተ ልማት ለሚያካሂዱ ሀገሮች ደግሞ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች አዋጪ መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።

በተለይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ለአስፋልት ኮንክሪት የሚሆን ቢቱሜን (ሬንጅ) ከውጪ ከማስመጣት፣ ሲሚንቶን በስፋት አምርታ ተጠቃሚ መሆን ትችላለች።

በመጪዎቹ ወራትም በኢትዮጵያ በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ የሚያመርት ግዙፍ ሲሚንቶ ማምረቻ ፋብሪካ ወደ ሥራ ይገባል።

አሁን በቅርቡ ህንድ እንኳን፣ ከሙምባይ እስከ ናግፑር ከተማ 700 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ስድስት ሌን ያለው የፈጣን መንገድ ግንባታን በሲሚንቶ ኮንክሪት ገንብታ ለምርቃት ዝግጁ ማድረጓ እየተሰማ ነው።

በህንድ በ2018 የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረው የዚህ መንገድ ጅምሮ በመጪው ሰኔ ይመረቃል። ይህ በሲሚንቶ ኮንክሪት የተገነባው መንገድ ላይ 33 ትላልቅ ድልድዮች፣ 274 አነስተኛ ድልድዮች እና 6 የዋሻ ውስጥ መተላለፊያዎች እና ሌሎች 65 ተሻጋሪ መንገዶችን ያቀፈ ነው።

በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነቡ መንገዶች፣ በአስፋልት ኮንክሪት ከሚገነቡ መንገዶች ይልቅ ተመራጭ እየሆኑ የመጡት፣ በሲሚንቶ የሚገነቡ መንገዶች ረጅም አመት ስለሚቆዩ ነው። በዚያም ላይ በሲሚንቶ ኮንክሪት የሚገነባ መንገድ የጥገና ወጪም የለበትም።
-------------------------------------------

@etconp
👍17❤1