2123. Before testing the setting time of cement one should test its
Anonymous Quiz
18%
(a) Soundness
38%
(b) Consistency
29%
(c) Fineness
15%
(d) Strength
👍21❤8
👉Reinforced concrete construction, a technique combining the compressive strength of concrete with the tensile strength of steel rebars.
⭐️Material Composition: It consists of concrete and steel bars (rebar).
⏺Purpose: The steel reinforcement enhances the concrete's ability to withstand tension, preventing cracking under stress.
⏺Construction Process: Steel rebar is placed within formwork, and then concrete is poured in.
⏺Applications: It is used for buildings, bridges, and other structures requiring high strength and durability.
⏺Advantages: It offers high strength, durability, and resistance to various loads and environmental conditions.
⏺Workers: Construction workers are shown assembling the rebar framework.
⏺Safety: Workers are wearing safety gear, including hard hats and vests.
⏺Versatility: It's suitable for small, medium, and large construction projects.
@etconp

👍13
👉በሊዝ የተያዘ መሬት ላይ ግንባታ መጀመሪያና ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ
💫ሀ) ግንባታ ማስጀመሪያ
⏺አንድ ግለሰብ/ድርጅጥ በከተማ ቦታ ላይ በሊዝ የተረከበው ቦታ ላይ የሊዝ ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ለቦታው በተቀመጠው ደረጃ መረሰት ግንባታ እንዳለበት የሚደነግግ የጊዜ ጣሪያ ተቀምጧል።
በሊዝ ቦታ ላይ የግንባታ መጀመሪያ የጊዜ ጣሪያ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች = 9 ወር፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 18 ወር ነው።
ሆኖም ግን እስንደአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች በተጠቀሱት የጊዜ ገደቦች ግንባታ ሳይጀመር ቢቀር ለአንድ ዙር ብቻ የሚፈቀድ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 9 ወር፣ ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች አንድ ዓመት ተጨማሪ የግንባታ ማስጀመሪያ ጊዜ በግንባታ ፍቃድ ሰጪው አካል ከማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጋር ሊሰጣቸው ይችላል።
💫ለ) ግንባታ ማጠናቀቂያ
⏺በሊዝ ቦታ ላይ ግንባታ የማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 24 ወራት፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 36 ወራት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች 48 ወራት ነው።
ነገር ግን የአካባቢው የግንባታ ፍቃድ ሰጪ አካል ካመነበት የግንባታውን ውስብስብነት እያየ ሊያራዝምለት ይችላል።
ሆኖም ግን ለግንባታ ማጠናቀቂያ የሚሰጠው ጊዜ በማንኛውም ምክንያት (ሁኔታ) ቢሆን ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 2 ዓመት 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 4 ዓምት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች ከአምስት ዓመት መብለጥ የለበትም።

👍11❤7
👉አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ
በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተገልጿል::
አሁን የአደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተብሏል።
የስታዲየሙን የማጠናቀቂያ ሥራዎች ለማከናወን 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መገባቱን የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር አስታውቋል።
ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።
የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የአሁኑ ስምምነት የስቴዲየሙን ምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎችን ለማጠናቀቅ የተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል።
ከኤች ኤም ኢንጂነሪግ የስቴዲየሙ ግንባታ አማካሪ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) በበኩላቸው የምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎች የጣሪያ ገጠማ እና የውስጥ ስራዎችን እንደሚይዝ ተናግረዋል።
የካፍ እና የፊፋን ደረጃ ባሟላ መልኩ እየተገነባ መሆኑን ያሳወቁት አማካሪው ግንባታው ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ እንደሚጠናቀቅም ተናግረዋል።
በተጨማሪም የስቴዲየሙ የመያዝ አቅም 60 ሺህ መሆኑ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።
የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው።
Via EBC

👍11❤4
For a rectangular section the ratio of the maximum and average shear stress is
Anonymous Quiz
57%
1.5
19%
2
21%
2.5
3%
3
👍15❤1
What is the ratio of elastic settlement of rigid to the flexible footing :-
Anonymous Quiz
43%
0.8
29%
1.2
19%
1.5
9%
2.0
❤13👍6
👉ለዛሬ ይቺ ቀለል ያለች ጥያቄ እንወያይባት
➡️ይህ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ከ አንድ ቤተሰባችን የተላከ ሲሆን በ አንድ የ አስፋልት መንገድ ግንባታ ላይ ከ መሬት ቆረጣ (Earth Work & Excavation) በፊት ሰርቨየሮቹ እየለኩ በተፈላጊ ቦታዎች እንዲህ ግድግዳው ላይ በቀይ ቀለም ቁጥሩ ፅፈውታል።
🏷ጥያቅያችን በግድግዳው ላይ በቀይ ቀለም የተፃፈው 0+260 ምንን ያመለክታል?
💌መልሰቻቹ ከነ ማብራርያ መወያያ ግሩፓቹ ላይ @COTMp ፃፉልን።
📸ሽረ እንዳስላሰ ቀበሌ 03

👍24❤6👏1
✅የግንባታ ተቆጣጣሪ መሒንዲሶች (𝐒𝐮𝐩𝐞𝐫𝐯𝐢𝐬𝐨𝐫) ዋና ዋና ሥራዎች
🏷የግንባታ ተቆጣጣሪ መሐንዲስ (𝔖𝔲𝔭𝔢𝔯𝔳𝔦𝔰𝔬𝔯) የአንድ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት በአስተማማኝ፣ በብቃት እና ሀገሪቷ በምትጠቀምባቸው የግንባታ መሪ ሰነዶች (𝔰𝔱𝔞𝔫𝔡𝔞𝔯𝔡𝔰) መሰረት መከናወኑን የመቆጣጠርና የማረጋገጥ ኃላፊነት አለባቸው።
ተቆጣጣሪዎች ለግንባታ ባለቤት እና ተቁቅራጭ ዋና ዋና የግንባታ ውስንነቶችን ወይም 𝔠𝔬𝔫𝔰𝔱𝔯𝔞𝔦𝔫𝔱𝔰 ተብለው የሚታወቁትን (ወጪ ገንዘብ፣ ጥራት እና ጊዜ) በአግባቡ ለመጠቀም እና ከማንኛውም ግጭት ወይም ቅሬታ ነጻ ለማድረግ የሚሰየሙ አካላት ናቸው።
⭐️ጠቅላል ሲል የሚከተሉት የሥራ ድርሻዎች አሉባቸው።
[1] የጥራት ቁጥጥር - 𝑸𝒖𝒂𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒄𝒐𝒏𝒕𝒓𝒐𝒍፦ የግንባታ ስራዎች የተቀመጡትን ደረጃዎች (𝚜𝚝𝚊𝚗𝚍𝚊𝚛𝚍𝚜) እንዲያሟሉ እና የፕሮጀክቱን የጥራት መስፈርቶች እንዲያከብሩ የስራውን ጥራት መከታተል
[2] የጊዜ አስተዳደር - 𝑻𝒊𝒎𝒆 𝒎𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፦ ፕሮጀክቱን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ (መርሐግብር) መሰረት እንዲጠናቀቅ የግንባታ ሂደቱን በየጊዜው መመዘንና መከታተል፣ መዘግየቶችን መለየት እና በፕሮጀክቱ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳርፉ የሚችሉ ችግሮችን ለማስወገድ የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ
[3] የሀብት አስተዳደር - 𝑹𝒆𝒔𝒐𝒖𝒓𝒄𝒆 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፡ ለተገቢ ተግባራት ተገቢውን ግብአት መመደብ፣ ትክክለኛ ሰውን ለትክክለኛው ስራ በትክክለኛው ጊዜ መመደብ፣ የቁሳቁስ እና የመሳሪያ ሃብቶችን በብቃት ማስተዳደር፣ ለተያያዥ ችግሮች አስቸኳይ መፍትሔ መስጠት
[4] ደህንነትን እና ጤናን ማረጋገጥ - 𝑰𝒏𝒔𝒖𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒔𝒂𝒇𝒆𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝒉𝒆𝒂𝒍𝒕𝒉፦ በግንባታው ቦታ ላይ የደህንነት እርምጃዎችን በመተግበር የደህንነት ፕሮቶኮሎችን በመከተል የመከላከያ መሳሪያዎችን በመጠቀም እና አደጋዎችን እና ጉዳቶችን ለመከላከል እርምጃዎች እንዲተገበሩ ማድረግ
[5] የክፍያ ልኬቶችን ማስተዳደር - 𝑪𝒉𝒆𝒄𝒌𝒊𝒏𝒈 & 𝑨𝒑𝒑𝒓𝒐𝒗𝒊𝒏𝒈 𝑾𝒐𝒓𝒌𝒔 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅፦ ተቆጣጣሪዎች በኮንትራክተሩ ለክፍያ ጥያቄ የተዘጋጁትን መጠኖች የማረጋገጥ እና ትክክለኛ መጠን ከሆኑ ማሳለፍ ወይም አስተያየት በመስጠት ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ማስደረግ
[6] ተከታታይ ሥራዎች በጊዜው እንዲከናወኑ ማዘዝ/መፍቀድ - 𝑶𝒓𝒅𝒆𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒐𝒓 𝒑𝒓𝒐𝒄𝒆𝒆𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒂𝒔𝒌፦ በተቋራጩ አስቀድሞ የተፈጸሙ ሥራዎችን በአግባቡ የተከናወኑ መሆናቸውን ካረጋገጡ በኋላ ተከታይ (ቀጣይ) ተግባራት እንዲቀጥል ትዕዛዝ መስጠት።
[7] ባለድርሻ አካላትና መገናኘት እና የሥራ ቅንጅትን መፍጠር - 𝑪𝒐𝒎𝒎𝒖𝒏𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝒄𝒐𝒐𝒓𝒅𝒊𝒏𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፡- ለፕሮጀክቱ ስኬታማ አፈፃፀም ያግዙ ዘንድ በተለያዩ የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ለሚደረግ ንግግር ግልጽ እና ውጤታማ ግንኙነት ለመፍጠር እንደ መገናኛ/ድልድይ ማገልገል
[8] የተፈጸሙ ስራዎችን ማረጋገጥ - 𝑪𝒐𝒏𝒇𝒊𝒓𝒎𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅 𝒘𝒐𝒓𝒌𝒔፡- የተከናወኑ የሥራ ክፍሎችን ለእያንዳንዱ ሥራ ማረጋገጫ በሆኑ ተያያዥ የፍተሻ ዝርዝሮች (𝚝𝚊𝚜𝚔-𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 𝚌𝚑𝚎𝚌𝚔𝚕𝚒𝚜𝚝𝚜) መገምገም እና የተግባር ማረጋገጫ መስጠት /𝚌𝚘𝚗𝚏𝚒𝚛𝚖𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም ውድቅ ማድረግ /𝚛𝚎𝚓𝚎𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም የጥገና ማዘዣ መስጠት /𝚖𝚊𝚒𝚗𝚝𝚎𝚗𝚊𝚗𝚌𝚎 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም እንዲፈርሱና እና እንደገና እንዲሰሩ ማዘዝ /𝚍𝚎𝚖𝚘𝚕𝚒𝚜𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚊𝚗𝚍 𝚛𝚎𝚠𝚘𝚛𝚔 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም አሳማኝ ማሻሻያ እንዲደረግላቸው ማድረግ /𝚖𝚘𝚍𝚒𝚏𝚒𝚌𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ የመሳሰሉትን ውሳኔዎችን /𝚍𝚎𝚌𝚒𝚜𝚒𝚘𝚗𝚜/ ለኮንትራክተሩ መስጠት
[9] ችግር መፍታት - 𝑷𝒓𝒐𝒃𝒍𝒆𝒎 𝑺𝒐𝒍𝒗𝒊𝒏𝒈፦ ችግሮችን አስቀድሞ በመለየት ተግባራዊ መፍትሄዎችን በማፈላለግ ያልተጠበቁ ተግዳሮቶችን መከላከል
[10] መረጃን ሰንዶ ማስቀመጥ - 𝑫𝒐𝒄𝒖𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፦ የእለት ሪፖርቶችን፣ የሂደት ማሻሻያዎችን፣ እና የፕሮጀክት ምእራፎችን ለመከታተል፣ አለመግባባቶችን ለመፍታት እና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በመጀመሪያዎቹ እቅዶች ላይ የተደረጉ ማናቸውንም ለውጦችን ጨምሮ የግንባታ ስራዎችን ትክክለኛ ክስተት ወይም አጋጣሚዎች ወይም ሂደቶች በአግባቡ መዝግቦ መያዝ
[11] የአካባቢን ሁኔታ ታሳቢ ማድረግ - 𝑬𝒏𝒗𝒊𝒓𝒐𝒏𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒍 𝑪𝒐𝒏𝒔𝒊𝒅𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔፦ በግንባታ ተግባራት ላይ የሚኖረውን የአካባቢ ተፅእኖ ለመቀነስ እርምጃዎችን መተግበር፣ የአካባቢ ደንቦችን እና ምርጥ ልምዶችን ማክበር እና ማስከበር::

👍20👏13🎉1
👉CODES
💫Ethiopian Building Codes: All Contract Work shall comply with the following listed Ethiopian Building Codes and their Referenced Standards.
🚧The referenced Codes shall be the date of latest revision in effect at the time of receiving bids, unless the date is given.
⏺1. EBCS – 1: Basis of Design and Actions on Structures.
⏺2. EBCS – 2: Structural Use of Concrete.
⏺3. EBCS – 3: Design of Steel Structures.
⏺4. EBCS – 4: Design of Composite Steel and Concrete.
⏺5. EBCS – 5: Utilization of Timber.
⏺6. EBCS – 6: Design of Masonry Structures.
⏺7. EBCS – 7: Foundations.
⏺8. EBCS – 8: Design of structures for Earthquake Resistance.
⏺9. EBCS – 9: Plumbing services of building.
⏺10. EBCS – 10: Electrical Installation of buildings.
⏺11. EBCS – 11: Ventilation and Air Conditioning of buildings.
⏺12. EBCS – 12: Architectural Design Code of buildings.
⏺13. EBCS – 13: Fire Protection Code of buildings.
⏺14. EBCS – 14: Health and Safety Code of buildings.
💫ኮዶቹ በ PDF የምትፈልጉ በ @ETCONpDigitalLibrary_Bot በሚለው ዲጂታል ቤተ መፅሃፋችን ያገኙታል❤

👍20👏15❤2🎉1
@etconp EBCS 1-8.rar
122.5 MB
📚ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
💫it is compressed by zip file you should use wrinrar to extract the file.
https://t.me/ETCONpWORK

👍17🙏5👏1
ESEN (New Ethiopian Code).rar
99 MB
👉አዲሱ EBCS
📚ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
💫it is compressed by zip file you should use wrinrar to extract the file.
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
📚ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
💫it is compressed by zip file you should use wrinrar to extract the file.
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
🙏23👍11❤3🔥3👏1
👉በኢትዮጵያ የንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚው ማህበረሰብ 55.7 በመቶ መሆኑ ተነገረ
🚧በኢትዮጵያ የህዝብ ብዛት እና የተገነቡ የንጹህ ውሃ እና የሳኒቴሽን አቅርቦቶች ተመጣጣኝ አይደሉም
💫አኳ ፎር ኦል ኢትዮጽያ የውሃ እና የሳኒቴሽን የፋይናንስ ችግርን ለመቅረፍ በውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
አኳ ፎር ኦል ኢትዮጽያ ዋና ዓላማውን የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ እና የአካባቢ እንዲሁም የግል ንጽህና መጠበቅ ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ሰምቷል።
በውይይቱ ላይ በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን የመንግስት ኃላፊዎች ከውሃ፣ ከጤና ሚንስቴር ፣ ከስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ፣ከባንክና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ ሃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል።የአኳ ፎርኦል ኢትዮጵያ የካንትሪ ተወካይ የሆኑት አቶ ጋሻየ ቸኮል በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን እንደገለጹት ከአንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ያላነሰ ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የውሃ እና የሳኒቴሽን አቅርቦት ከህዝብ ቁጥሩ ጋር ተመጣጣኝ አለመሆኑን ገልፀዋል።ተቋሙ መንግስት በሚመድበው በጀት እና በኤንጅኦ ድርጅቶች ድጋፍ እየሰራ እንደሚገኝ የተጠቀሰ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን የአኳ ፎር ኦል ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት ዮዚን ስሌስ ገልጸውልናል ።
በዚህም ህብረተሰቡ የመፍትሄ አካል እንዲሆን ባንኮችን ፣ የግል ተቋማትን ባሳተፈ እና በብድር አገልግሎት ህብረተሰቡ ራሱ ከፍሎ አገልግሎት የሚያገኝበትን መንገድ በማመቻቸት ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል።በኢትዮጵያ እንደ አውፓውያን አቆጣጠር በ2021 በተደረገ ጥናት ንጹህ ውሃ ተጠቃሚው ማህበረሰብ 55.7 በመቶ ብቻ ሲሆን ሳኒቴሽን ወይም የመጸዳጃ ቤት ተጠቃሚው ማህበረሰብ ደግሞ 28 በመቶ ብቻ መሆኑን ያሳያል።
ባለፉት ሁለት አመታት ከአምስት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ከ3.8 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የሳኒቴሽን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል ። በየአካበቢው ያለው የማህበረሰቡ የንጽህና አጠባበቅ የግንዛቤ ማነስ ፣ ለማህበረሱ በታቀደው መልኩ ተደራሽ ለማድረግ የፋይናንስ እጥረት መኖር ፣ እንዲሁም የጥሬ እቃ ጥራት አነስተኛ መሆን ስራውን በሚጠበቀው ልክ ለማቅረብ እንቅፋት እየሆነ ይገኛል።
በተጨማሪም ራቅ ያለ እና ለትራንስፖርት አመቺ ያልሆኑ ቦታዎች ላይ ለመስራት ተቋሙ ያለው የገንዘብ አቅም አነስተኛ መሆኑ በሚጠበው ልክ ለመስራት ትልቅ እንቅፋት እንደሆነበት የአኳ ፎር ኦል ፋይናንስ ሃላፊ አሮን ካይዘር ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ገልጸዋል።
ዘርፉ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ እና ሁሉም ሰው ንጹህ የሳኒቴሽን እና የውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባው ለዚህም ሁሉም የሚመለከተው አካል የራሱ የሆነ ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተመላክቷል።
Via ዳጉ ጆርናል

👍14❤1
👉ሥራ ተቋራጭ (Contractor) የኦዲት ሥራ ማሠራት እንዳለበት
💫መንግሥት "ምንጪ ያልታወቀ ሀብት" በሚል ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ጭምር እንደሆነ ያውቃሉ?
🏷በእኛ ሀገር የግንባታ ሁኔታ በብዙ የህግ ጥሰት እና ተጠያቂ በሚያደርግ መንገድ እየተከናወኑ ይገኛሉ።
⏺በተለይ የግል ግንባታዎች ከውል ጀምሮ ያለው የግንባታ ሥራ ይዘት ብዙ ክፍተት ያለበት ነው።
▶️አንድ ሥራ ተቋራጭ ማንኛውንም ገቢ የሚያስገኝለትን ሥራ ሲሰራ የተከፈለውን ክፍያ፣ ያወጣውን ወጪ እና ያገኘውን የተጣራ ትርፍ ህጋዊ የሂሳብ ሥራ ፍቃድ (Legally Authorized Auditor) ቀጥሮ ማሠራት አለበት።
▶️ይህ ካልሆነ ግን በአዲሱ የሀገራችን አዋጅ "ምንጩ ያልታወቀ ሀብት" በሚል ከኦዲት ውጩ ያለው ሀብቱ ሊወረስ ይችላል። ያም ባይሆን ሥራ ተቋራጩ በሌሎች የግንባታ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ በጨረታ ተወዳዳሪ ለመሆን "በተመሣሣይ ግንባታ ላይ ያለው የሥራ ልምድ - Work Experience in similar project" በሚል መስፈርት ላይ የውድድር ነጥብ ለማግኘት ግዴታ የሰራቸው የተጠናቀቁ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል። አለበለዚያ በተመሳሳይ ሥራዎች ምንም አይነት ልምድ እንደሌለው ይቆጠርበታል።
⏺ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከግለሰብ ወይም በግል ድርጅት ወይም ከሌላ አካል ጋር የግንባታ ውል ፈጽሞ አስፈላጊውን የገቢ ግብር እና ቫት ሳይከፍል እየገነባ ቢገኝ በማጭበርበር ወንጀ የሚጠየቅ እና የንግድ ፍቃድ እንደማሰረዝ ድረስ የሚደርስ ነው። አሠሪው አካልም በማንኛውም ጊዜ ሥራ ተቋራጩ የሂሳብ ሪፖርት እንዲያቀርብ የማድረግ ወይም ራሱ ማስመርመር ይችላል። በፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 3027 ላይ "አሠሪው (employer/client/owner) በማንኛውም ጊዜ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (Auditor) ቀጥሮ የሥራ ተቋራጩን ሂሳብ እንዲመረምሩት የመጠየቅ መብት አለው" ተብሎ ተቀምጧል።
📜ልዩ መልእክት፦ በየትኛውም ደረጃ ያላችሁ ሥራ ተቋራጮች ለምጸሩት ማንኛውም ሥራ የሂሳብ ሥራ የማሰራት ልምድ ቢኖራችሁ ለሥራ ልምድም፣ በማንኛውም ጊዜ ሊመጣ ከሚችል ተጠያቂነት ለመዳንም ስለሚያስችላችሁ ኦዲት የማሠራት ልምድ ይኑረን።

👍16❤5
👉What is the differences between Flexural Strength and Tensile Strength
💫Flexural Strength is the capacity of the concrete (usually beams) to resist deformation under bending moment.
⏺It is sometimes called Bending Strength.
💫Tensile Strength is the capacity of concrete to resist tension/stretched tight.
⏺The similarity is that, by definition - They are both concrete’s capacity in resisting deformation under loads.
⏺But the loads to which they are resisting are different.

👏10👍5❤2
👉ሌላኛው ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍4👌3
👉Borrow material and Selected material
🚧In construction, borrow material is a naturally occurring material used to create fill and structural elements, while selected material is a material chosen to meet specific project requirements:
⭐️Borrow material
⏺A naturally occurring material that's excavated from a borrow pit and used to create fill and structural elements like embankments.
⏺Borrow material is selected to meet the project's grading, stability, and load-bearing capacity requirements.
⭐️Selected material
⏺A material chosen to meet specific project requirements. When selecting construction materials, factors to consider include strength, durability, cost, availability, and climate.
⏺When selecting a borrow area, it's important to consider the quantity and quality of the fill, as well as the type of equipment that will be used.

❤6👍6👏2
👉ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
⏺በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንሰር ምርት፣ ተከላ እና ጥገና የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡
⏺የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።

👍5❤2
👉Understanding Issues and Their Management
💫Definition of an Issue
⏺An issue is a current or impending event, situation, or trend that is highly likely to occur or is already happening. Unlike risks, which are uncertain and may or may not materialise, issues are more predictable and require immediate attention and action.
💫Sources of Issues
▶️Issues often arise from various sources, including:
- Unresolved disputes or conflicts that have escalated
- Unaddressed concerns or problems that have been neglected
- Unresolved decision-making or indecision that has led to a stalemate
- Risks that have materialised and are now a reality
- Emerging trends that, if left unaddressed, can impact an organisation or project
💫Managing Issues
▶️Effective issue management involves:
- Identifying and acknowledging the issue
- Assessing its impact and potential consequences
- Developing a response plan to address the issue
- Assigning accountability and responsibility for resolving the issue
- Agreeing on action dates and milestones for resolution
- Monitoring and reviewing progress to ensure the issue is being addressed
💫Characteristics of Issues
▶️Issues can have a range of characteristics, including:
- Predictability: Issues are often more predictable than risks and may be anticipated or foreseen.
- Impact: Issues can have a significant impact on an organisation or project, affecting its success or reputation.
- Urgency: Issues often require immediate attention and action to prevent escalation or further damage.
- Complexity: Issues can be complex and multifaceted, requiring careful analysis and consideration to resolve.

❤7👍4👏1