Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.26K photos
359 videos
1.99K files
3.29K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ኮንክሪትን በማምረት ረገድ ሲሚንቶ ወሳኝ ንጥረ ነገር ነው

⏺ከ 4 አመት በፊት በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይፋ የሆነ ዘነበ አማረ በተባለ ግለሰብ ለ ስድስት ተከታታይ ወራት የተጠና ጥናት አለ።

⭐️የጥናቱ ርእስ ‘’ Study on the variability of ordinary portland cement properties in Ethiopia’’ ይሰኛል።

▶️ሰላሳ የሲሚንቶ ናሙና ከ አምስት በገበያው ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ማለትም ከ ዳንጎቴ፣ ደርባ፣ መሰቦ፣ ሙገር እና ናሽናል ሲሚንቶ አምራች ድርጅቶች የተወሰደ ነው። ዘነበ ውጤቱን እንድሚከተለው ዘርዝሮታል።

🚧1. 40% of the studied cement brands do not fulfill the 2nd day compressive strength requirement of CES 28.

⏺Moreover, the variability of 2nd day compressive strength results showed high variability within the same brand ranging from 5% to 20% over the study period.

🚧2. 20% of the studied cement brands do not fulfill the 28th day compressive strength requirement of CES 28.

⏺Additionally, 60% of the studied cement brands have high variability ranging from 6% to 8%. Nevertheless, 40% of the studied cement types have acceptable variability of about 3 - 4%.

🚧3. All brands of the cements studied conform to the initial setting time and soundness requirements of CES 28.

⏺However, the results show that all cement brands had high variability in initial setting time (9% to 25%), final setting time (8% to 21%), and soundness (50% to 133%) over the study period.

⏺Generally, all these variations cause an undesirable outcome in the overall properties of concrete and other cement products.

⏺To overcome this problem users might use additional cement, to compensate for variation, which increases the cost of the final product.

📜For Further Reading you can get the file in PDF format If You React This post 100 ❤

@etconp
❤36👍28
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1
👉የኮንስትራክሽ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የዘርፉን ችግር ፈች ጥናቶችን  በማስጠናት የጋራ ግንዛቤ እንድያዝበት እንድሁም ግብዓት እንድታከልበት እና በኢንዱስትሪው ጥቅም ላይ እንድውሉ ለማመቻቸት ታሳቢ በማድረግ በህዝብ ተወካዮች ከከተማ-መሠረተ ልማትና የትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ፣ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር አመራሮችን እንድሁም ከተለያዩ ድርሻ ካላቸው ተቋማት ከተውጣጡ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት ውይይት በተደረገበት ወቅት ነው፡፡

⏺ይህንንም ያሉት የውይይት መድረኩን በኢፋ የከፈቱ እና  በከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚንስቴር ዴኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት ናቸው፡፡

⏺በንግግራቸውም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በማህበራ-ኢኮኖሚ ረገድ የማይተካ ሚና የሚጫወት እና ይህንኑን ሚናውን በበለጠ እንድወጣ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡

⏺ከእነዚህም ውስጥ በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉት የጥናትና ምርምር ፣ የቴክኖሎጅ ስርጭት፣ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች፣ የማማከር ሥራዎች እና የመሳሰሉት ይገኝበታል ብለዋል፡፡

⏺እነዚህ ጉዳዮች ደግሞ ለኢንዱስትሪው መሰረታዊና የማይተኩ ናቸው ብለዋል፡፡ በዛሬ ዕለት ችግር ፈችና የፖሊሲ ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ ጥናቶችም ሀገራችን በሀገር ውስጥ ግብዓት በማምረት የውጪ ምንዛሪ ችግርን በመቅረፍ ዕድገቷን ለማረጋገጥ እያደረገች ካለችው ጥረት ውስጥ አንዱ መሆኑ ግንዛቤ ልወሰድ ይገባልም ብለዋል ሚንስስትሪ ዴኤታው፡፡

⏺ለመድረኩ የቀረቡት ጥናቶችም የኮንስትራክሽን ዘርፉ የሀገር ውስጥ ግብዓቶች ምን እንደሆኑ፣ የአጠቃቀም ደረጃቸውና የገበያ ድርሻቸው ምን እንደሚመስል፣ እንዳንጠቀም ያደረጉን ተግዳሮቶች ምን እንደሆኑ እና በቀጣይስ እነዚህን ግብዓቶች ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮችና ቀጣይ አቅጣጫው በኢኮኖሚክስ ማህበር፣ በተለምዶ ህንጻ ኮለጅ ተብሎ በሚጠራው ደግሞ ሁለት ጥናቶች ማለትም የቀርከሃ ምርት ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ያለው አስተዋጽኦው ተስማምነቱ እና በደርግ ጊዜ ተጀምሮ የነበሩት የተገጣጣሚ ህንጻ ግንባታ ያልተስፋፋበት ምክንያትና እንዴትስ በቀጣይ በኢንዱስትሪው በስፋት መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳዩ ጥናቶች ለታዳሚው ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

@etconp
👍8❤3
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን


0904040477
0911016833
👍1
👉Types of Asphalt Road Construction

🚧Asphalt roads are constructed using various methods, each suited to different project requirements and environmental conditions.

📜Here are the main types of asphalt road construction:

💫1. Hot Mix Asphalt (HMA):

- Description: This is the most common type of asphalt used in road construction. It is prepared by heating asphalt binder and mixing it with aggregate at high temperatures (around 300°F). HMA is durable and suitable for high-traffic areas.

💫2. Warm Mix Asphalt (WMA):

- Description: WMA is produced at lower temperatures (about 200°F to 250°F) compared to HMA. This method reduces energy consumption and emissions during production. WMA is increasingly popular for various applications due to its environmental benefits.

💫3. Cold Mix Asphalt:

- Description: Cold mix asphalt is made by mixing asphalt emulsion with aggregate at room temperature. It is typically used for patching and repairing existing roads or in areas where hot mix facilities are not available. It is less durable than hot mix options.

💫4. Porous Asphalt:

- Description: This type features a permeable surface that allows water to drain through the pavement, reducing surface runoff and improving water quality. Porous asphalt is often used in parking lots and low-traffic roads.

💫5. Asphalt Concrete:

- Description: Asphalt concrete is a combination of asphalt binder and mineral aggregate. It is used for both surface and base layers of roads. This material can vary in thickness and composition depending on traffic loads and environmental conditions.

💫6. Reclaimed Asphalt Pavement (RAP):

- Description: RAP involves reusing asphalt from old pavements, which is processed and combined with new materials. This method is environmentally friendly and cost-effective, helping to reduce waste and conserve resources.

💫7. Seal Coating:

- Description: While not a construction method per se, seal coating is often applied to asphalt roads to extend their lifespan. It involves applying a protective layer over the surface to prevent damage from UV rays, moisture, and chemicals.

⏺Each of these methods has specific advantages and applications, making them suitable for different types of road construction projects.

@etconp
👍19❤4
👉የ ግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ

- የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም  ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል።

- ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት።

- ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት። ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም።

- በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።

- ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።

- አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል።

- ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት።

- ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል።

- ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት። በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ   አለበት።

- በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል።

- በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።

------------------------------------------

@etconp
👍12❤4
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
❤2👍1
👉Liquidated Damages in Construction – What Every QS Should Know!

🏗 Liquidated damages (LD) are a crucial part of construction contracts. When a contractor fails to meet project deadlines, the client is entitled to receive a predefined sum as compensation for the delay.

💫Here’s everything a Quantity Surveyor should know about Liquidated Damages:

📌 What is it?

⏺Liquidated Damages are pre-agreed amounts specified in the contract that the contractor must pay the client for failing to complete the project on time.

📦 Types of Liquidated Damages Clauses:

✅ Fixed Daily Rate
✅ Percentage of Contract Value
✅ Time-Based Penalties (Hourly, Daily)

🧾 How is it calculated?

➡️ It’s typically calculated based on the daily or hourly rate of delay and the total number of delayed days.
➡️ Liquidated Damages can be set as a fixed amount for each day the project is delayed.

📊 Example Calculation:

Advance Agreement: $500/day of delay

Delay Duration: 15 days

Total Liquidated Damages: $500 x 15 = $7,500

So, the contractor will owe the client $7,500 for the delay.

🧠 Quick Tip for QSs: ✔️ Ensure that the LD amount is reasonable and reflects the actual loss the client would incur.

✔️ Track the delay period carefully and verify all reasons for the delay.
✔️ Always review the contract for exceptions, such as force majeure clauses, to see when Liquidated Damages do not apply.

@etconp
👍18👏1🎉1
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛቆሮ 5:14)

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል❤️


@etconp
❤24👍2🥰1
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚያስገነባው አዲስ አየር ማረፊያ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለቢቢሲ ተናገሩ።

ሥራ አስፈጻሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያስነሳቸው 2,500 አባወራዎች መኖሪያ ቤቶች እንደሚገነባ እና በሚቀጥለው ዓመት ሕዳር ወር እንደሚያስረክባቸው እንዲሁም በተመሳሳይ ወር የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ እንደሚጀመር ተናግረዋል።

@etconp
👍11
👉የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 4ተኛ አመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን በ3 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

💫አጀንዳዎቹም ፦

1ኛ. ተቋርጦ የነበረዉ የመኖርያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት አገልግሎትን ለማስቀጠል ተጠንቶ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ የመልካም አስተዳደር ጥያቄን ሊፈታ በሚችል አግባብ የውሳኔ ሀሳብ አሳልፏል።

2ኛ. የብርሃን አይሰውራን፣ የመነን እና የገላን ቦርዲንግ ት/ቤቶች ካላቸው ልዩ ስምሪት፣ የጥራት ደረጃ እና ከሚያንቀሳቅሱት ሀብትና ንብረት አስተዳደር አንፃር ህጋዊ ሰውነት ኖሯቸው እንዲተዳደሩ እና ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለከተማዉ ትምህርት ቢሮ እንዲሆን  የቀረበዉን  ደንብ መርምሮ አጽድቋል ::

3ኛ. ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ፕሮጀክቶች የቀረበ የመሬት ማስፋፊያ ጥያቄዎች ላይ ተወያይቶ ተገቢነት ያለዉ መሆኑን በማረጋገጥ አጽድቋል::

@etconp
👍9❤3🕊1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት

ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833
👍4❤1👏1
🏷Who conducts Project Risk Management❓

👉Although Project Risk Management works the same for every project, it can take different forms.

👉Different types and sizes of projects require a different approach to risk management.

👉In many large-scale projects, a relatively large amount of attention is paid to comprehensive risk management and mitigation strategies for when problems arise.

👉For smaller projects, a simple prioritised list of high, medium, and low priority risks is sufficient.

👉Risks are inevitable in organisations, and virtually every other project is exposed to risks.

👉The project manager has the responsibility to ensure that the impact of risks is minimised.

🚧Generally speaking, project risk management consists of the following steps.

✅Risk identification

✅Risk analysis

✅Risk assessment

✅Risk management

✅Risk monitoring

@etconp
👍11❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉There are several reasons why buildings can collapse,but one of the most significant causes of building collapses is column buckling.

💫Column buckling is a phenomenon where a structural column fails due to an applied load exceeding its load-bearing capacity. It occurs when a column, typically made of steel or concrete, is too long and slender in relation to its cross-sectional area.

⏺When the column is subjected to compressive forces, it starts to deform, and the cross-sectional area of the column begins to bend out of shape. As the deformation continues, the column loses its stability and collapses.

@etconp
❤4👍1
👉በመጀመርያ መልካም የ ትንሳኤ በዓል እንዲሆንላቹ እየተመኘን የ ነገ እሁድ የ Quiz ቡፌ ዛሬ ከ 6:00 ይጀምራል❤

💫ሌሎቹ ማህበራዊ ገፆቻችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

⏺YOUTUBE👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

⏺ሌላኛው የቴግራም ቻናላችን፦ t.me/ETCONpWORK

⏺የ FACEBOOK ገፃችንም ይወዳጁ👇

https://www.facebook.com/ethioconp

⏺ቲክቶክ:👇

www.tiktok.com/@etconp7

📩 ሊጽፉልን ካሰቡ፦ t.me/ETCONpBOT

🌟መልካም በዐል❤

@etconp
❤5👍2
At a recording station , a difference in time of arrival between P wave and S waves was observed to be 1.5 s . What is the approx. distance from the station at which the event occured ? Assume Pwave velovity = 4 Km/s and S wave velocity = 2 Km/s.
Anonymous Quiz
16%
7Km
34%
8 Km
26%
5 Km
25%
6 Km
👍6❤5
The moment of inertia of the following rectangle about the base having Width 3 m and depth 5000 mm is:
Anonymous Quiz
30%
125 m4
24%
168 m4
28%
32 m4
19%
225 m4
👍9❤4😭1
If the total volume of soil is given as 2.65 and voids ratio will be 1.65 then calculate the volume of solids is
Anonymous Quiz
17%
3.13
29%
1.65
17%
0.65
37%
1.0
👍7👏5