Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.25K photos
359 videos
1.99K files
3.25K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉የአፍሪካ ትልቁ ተርሚናል!

💫በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ከተማ የሚገነባው የአፍሪካ ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል::

African Biggest Terminal under construction!

@etconp
❤17😭4
ቀርከሃን እንደ ዋዛ፤

ካሜሮን ውስጥ በቀርከሃ ኮርኒስ እና ሌሎች የመኖሪያ ቤት ማሳመሪያ ቁሳቁሶችን መሥራት የተለመደ ነው። በካሜሮን እንደ እኛ ሀገር ኮርኒሳቸውን ለማሳመር ከቻይና በውጭ ምንዛሪ ተገዝቶ የሚመጣን የፕላስቲክና የፒቪሲ ምርቶችን በፍጹም አይጠቀሙም።

በአፍሪካ ካለው የቀርከሃ ሃብት ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የሚገኘው በኢትዮጵያ ቢሆንም፣ አሁንም ድረስ በአመዛኙ ሀብቱን ለማገዶና ለአጥር ማጠሪያ ከመጠቀም ውጪ ያደረግነው ነገር የለም።

ይሁን እንጂ፣ በቀርከሃ የማይሠራ ነገር የለም። ከ99 አይነት በላይ ምርቶችን በቀርከሃ ማምረት ይቻላል። የኛ መጋረጃው፣ ረከቦቱ፣ የአበባ መያዣው፣ ወንበርና ጠረፔዛው፤ አልጋው፣ የራስጌ መብራቱና ኮመዲኖው ሁሉ ነገር የሚመጣው ከቻይና እና ከማሌዢያ ሆኗል።

በኢትዮጵያ እነዚህን እና ሌሎች የቤትና የቢሮ ቁሳ ቁሶችን በቀላሉ በቀርከሃ ማምረት እንችል ነበር። በዚህም በየአመቱ ለፈርኒቸር የምናወጣውን እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ወጪያችንን መቀነስ እንችላለን!!! የሥራ ዕድል እንፈጥራለን። የገበሬዎችን ሕይወት መለወጥ እንችላለን።

@etconp
❤14👍3
👉Technology-Enabled Error Reduction in the Built Environment for Ethiopian Construction sites proposed ways ahead

🔰In Ethiopian building construction, common errors include poor workmanship, defective materials, design errors, and inadequate site investigation, leading to defects like broken tiles, water seepage, and leaking fixtures.

⏺These errors result in project delays, cost overruns, and increased maintenance costs. 
Digital construction significantly benefits from the elimination of errors.

💫Several technologies are instrumental in achieving this goal in the construction industry

🚧Key Technologies and Their Impact

1. Building Information Modeling (BIM): BIM allows for more accurate planning and visualization of construction projects, thus reducing errors and minimizing unnecessary material usage. The use of BIM enhances construction process efficiencies, leading to cost and time savings, improved accuracy, and fewer errors
2. Virtual and Real-World Integration: Integrating virtual and real-world elements enhances precision in construction work and helps to reduce errors 
3. Checking Technology, Automated Generation Systems, and Workflow Engines: These technologies contribute to error reduction in construction processes.
4. Collaborative Platforms: Technology enables collaboration, optimization, and real-time monitoring, fostering new methods of design and fabrication
5. Sustainable Innovations: Innovations are also emerging to improve process efficiency and reduce carbon emissions in the built environment 
In summary, the strategic implementation of these technologies not only minimizes errors but also drives improvements in efficiency, accuracy, and sustainability within the construction industry.

Via Yonatan Tadesse (PMP®️)

@etconp
❤7👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Dynamic Compaction in Construction 👇

@etconp
🔥6
Ethio Construction Engineering
👉Dynamic Compaction in Construction 👇 @etconp
👉Dynamic Compaction in Construction

🚧Soil compaction is a significant issue that affects the quality and health of our soil. There are different types of soil compaction that can have various impacts on the environment and agriculture. Understanding these different types is crucial for implementing effective strategies to prevent or mitigate soil compaction.

+ Conventional Rolling, involves utilizing large machinery to flatten and compact the material.

The article emphasizes the efficiency of this technique in producing strong and long-lasting surfaces for various infrastructure projects like roads and highways.

It also underscores the significance of thorough compaction in guaranteeing the durability and excellence of the final construction.

+Impact rolling, the ground is compacted efficiently by impact rolling, achieved through the rotation of a non-circular rolling unit. This process leads to in-place compaction, resulting in notable densification and increased strength.

+Rapid Dynamic Compaction (RCD) technique is a recently developed soil improvment tecnique, use for compaction of granular soils up to 5 m deep, as alternative to Dynamic Compaction method.

+Dynamic compaction involves utilizing a heavy weight to repeatedly drop onto the ground surface in order to enhance soil density. This technique is widely applied in construction projects to bolster the stability and load-bearing capacity of the soil. By compacting the soil and decreasing its permeability, the energy transmitted by the weight makes the ground more suitable for supporting building foundations.

⏺Dynamic compaction proves especially effective in areas with loose or fragile soil compositions, as it can significantly fortify the ground. In general, dynamic compaction serves as a valuable approach for improving the soil quality to meet construction requirements.

Via Yonatan Tadesse (PMP®️)

@etconp
❤11👍3🔥1👏1
👉ግብፅ የዓባይ ውሃ አጠቃቀሟን በሰባት በመቶ የሚያሳድግ የበረሃ ከተማ ልትገነባ ነው

💫ግብፅ በዓባይ ውሃ አሁን እየተጠቀመች ካለው የውሃ መጠን ሰባት በመቶ በላይ ተጨማሪ ውሃ የሚፈልግ የበረሃ ከተማ ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ አድርጋለች።

የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞስታፋ ማድቡሊ ትናንት ፕሮጀክቱን ይፋ ማድረጋቸውን ሮይተርስ እና አረብ ወርድ ዘግበዋል።

የሚገነባው የበርሃ ከተማ ከካይሮ 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በስተምዕራብ አቅጣጫ በምትገኘው ጂሪያን ከተማ አቅራቢያ እንደሚሆን ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ፣ ግብጽ ከዓባይ ወንዝ ከምታገኘው ኢፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም ከሰባት በመቶ በላይ ፍጆታ ያለው ሲሆን፤ መጠኑም አራት ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር መሆኑ ተመላክቷል።

የበረሃ ከተማ ፕሮጀክቱ አዲስ የእርሻ ልማትንም ያካተተ ሲሆን፤ ሁለት ነጥብ 28 ሚሊዮን ሄክታር የሚሰፋ እርሻ የሚጀመርበት ነው ተብሏል።

ለከተማዋ የሚቀርበውን የዓባይ ወንዝ ውሃ በመጥለፍ በመስታወት በሚሰሩ መተላለፊያ ቤቶች ውስጥ የሚጓጓዝ ሲሆን፤ በየቀኑ 10 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ያህል ውሃ እንዲደርስ ታቅዷል።

@etconp
❤11
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0911016833
❤3
👉ካቮድ ኮሜርሺያል እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየገነባ እንደሚገኝ አስታወቀ

💫ካቮድ ኮሜርሺያል ስጦታ ሞል የተሰኘ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየገነባ እንደሚገኝ አስታውቋል

ስጦታ ሞል የተሰኘው ይህ ካቮድ ኮሜርሻል አፍንጮ በር ላይ እየገነባ የሚገኘው የንግድ ማዕከል በ18 ወር እንደሚጠናቀቅ የተገለፀ ሲሆን በውስጡ የገበያ ሱቆች ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት የመብራት ሃይልና ውሃን ያካተተ ነው ተብሏል

በተጨማሪም ካቮድ በካዛንቺስና በሽሮሜዳ ላይም ሌላ ዘመናዊ ሞል እየገነባ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን የዚህ በ6ኪሎ አፍንጮ በር ላይ የሚገነባው በ10,000 ካሬ 2B + G + 8 የገበያ ሞል በ18 ወራት የሚጠናቀቅ ነው

ግንባታውን ኦቪድ ኮንስትራክሽን እንደሚገነባው የተገለፀ ሲሆን ቦታው የመዝናኛ ስፍራዎች ፣ ፓርኮችና ታሪካዊ ስፍራዎች መኖራቸው የቱሪስቶችን አና የአጠቃላይ ህብLተሰቡ አይን በመሳብ የንግድ እንቅስቃሴው ላይ ተጨማሪ ግብአት ይሆኑታል ተብሏል።

እንዲሁም ቦታው ላይ የተለያዩ ሙዚየሞች እና የመንግስት ተቋማት መኖራቸው የንግድ ማዕከሉን ከደህንነት ጋር ተስማሚ እንደሚያረገው ተነግሯል።

ሽያጭ መጀመሩን አስመልክቶ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ ላይ እንደሚገኝም ተገልጿል።

@etconp
❤8👍2
👉Codes for QA/QC Civil

💫Familiarity with standard construction codes is essential for a QA/QC inspector to ensure compliance with quality and safety requirements.

🚧Here’s a guide to the most commonly used codes:

⭐️1. Concrete Works

ACI (American Concrete Institute):
ACI 318: Building Code Requirements for Structural Concrete
ACI 301: Specifications for Structural Concrete
ACI 305: Hot Weather Concreting
ACI 306: Cold Weather Concreting
ASTM (American Society for Testing and Materials):
ASTM C33: Specifications for Aggregates
ASTM C143: Standard Test Method for Slump of Fresh Concrete
ASTM C39: Compressive Strength of Cylindrical Concrete Specimens

⭐️2. Steel Works

ASTM Standards:

ASTM A615: Deformed and Plain Carbon-Steel Bars for Concrete Reinforcement
ASTM A706: Low-Alloy Steel Reinforcement
ASTM E8: Standard Test Methods for Tension Testing of Metallic Materials
BS (British Standards):
BS 4449: Steel for Reinforcement of Concrete

⭐️3. Soil and Earthwork

ASTM Standards:

ASTM D1557: Laboratory Compaction Characteristics of Soil
ASTM D2487: Classification of Soils (Unified Soil Classification System)
ASTM D6938: Standard Test Methods for Field Moisture and Density (Nuclear Gauge Test)
BS Standards:
BS 1377: Methods of Test for Soils for Civil Engineering

⭐️4. Masonry Works

ACI 530: Building Code Requirements for Masonry Structures
ASTM C140: Standard Test Method for Masonry Units
ASTM C270: Mortar for Unit Masonry

⭐️5. Asphalt and Road Works

ASTM Standards:
ASTM D1559: Marshall Test for Asphalt
ASTM D6927: Determining Stability and Flow of Asphalt Mixes
BS EN Standards:
BS EN 12697: Bituminous Mixtures

⭐️6. Structural Works

BS 8110: Structural Use of Concrete
BS EN 1992: Eurocode for Concrete Structures

⭐️7. General Standards

ISO (International Organization for Standardization):
ISO 9001: Quality Management Systems – Requirements
ISO 14001: Environmental Management Systems
Occupational Safety Standards:
OSHA Standards: Occupational Safety and Health Administration guidelines.

📍How to Use Codes Effectively:

⏺Study the Basics: Focus on specific sections relevant to your site activities.

⏺On-Site Application: Cross-check codes with construction drawings and material submittals.

⏺Testing References: Always verify testing methods and frequency against these codes.
Keep Updates Handy: Codes are revised periodically; ensure you use the latest editions.

⏺A strong foundation in these codes ensures better inspection quality and compliance with project standards

@etconp
❤16👍12👏1🎉1
👉 Standard Slope Percentages for Different Users

🚶‍♂️ Not every ramp is built the same — and for good reason!

⏺ Wheelchair users: 6% – 7%
⏺ Pedestrians: 8% – 10%
⏺ Vehicles: 12% – 15%

✅ These slope percentages are essential guidelines to ensure safety, comfort, and accessibility for all users.

👷‍♂️ Civil engineers, architects, and city planners must keep these standards in mind when designing ramps and roads to create inclusive, user-friendly environments. 🌍

@etconp
❤19🔥4
👉በኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ረቂቅ ሰነዶች ላይ ወርክሾፕ እየተካሄደ ነው

💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዋጅና ደንብ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባራት መካከል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን የህግ ማእቀፎች ፣ ኮዶችና ስታንዳርዶችን የማልማትና ተግባራዊነታቸውን ማረጋገጥ ይገኝበታል።

በዚሁ መሰረትም የኢትዮጵያ ህንጻ ኮዶችን የሚያሻሽልና አዳዲሶችን የሚያካትት ፕሮጀክት ለመተግበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ጋር ነሀሴ 14/2016 ዓ.ም ስምምነት አካሂዷል።

የኮድና ስታንዳርድ ዝግጅቱ የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ላይ ከግንቦት 26/2017 ጀምሮ ለአራት ሳምንት የሚዘልቅ ወርክሾፕ አዲስ አበባ በሚገኘው የከተማ ማዕከል ተጀምሯል።

ባለስልጣኑ፣ ኮሌጁ እና የከተማ ማዕከል ባዘጋጁት ወርክሾፑ ላይ የግሉ ዘርፍ የምህንድስና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሲሆኑ 14 ርዕሶች ቀርበው ሙያዊ ግብረመልስ ይሰጥባቸዋል።

ወርክ ሾፑን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የምዝገባና ስታንዳርዳይዜሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙአዝ በድሩ እንደገለጹት የኢት/ያ የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶች ከቴክኖሎጂና ከአሰራር አንጻር ዘመኑን የዋጁ እንዲሆኑ ክለሳና ማሻሻያው አስፈላጊነቱ ታምኖበት ተከናውኗል።

ባለስልጣን ተቋሙ ከቴክኖሎጂና ቢውልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ አማካሪነት ማሻሻያና ክለሳ የተደረገባቸው ኮዶችና ስታንዳርዶች በቀጣይ ከሁሉም ዘርፍ የተውጣጡ ባለሙያዎችን ያሳተፈው ብሄራዊ ቴክኒክ ኮሜቴ የሚመዝነው መሆኑንም ገልጸዋል።

የወርክሾፑ አላማ የግሉን ዘርፍ ባለሙያዎች በማሳተፍና ለሀገርና ለዘርፉ የጋራ አላማ ጠቀሜታ የሚኖረው ጠንካራ ኮድና ስታንዳርድ እንዲኖር ማስቻል መሆኑንም ዶ/ር ሙአዝ በድሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በወርክሾፑ ላይ ማሻሻያ ከተደረገባቸው በተጨማሪ አዳዲስ ኮዶችና ስታንዳርዶች ቀርበው  ተሳታፊዎች ከተግባራዊ ተሞክሯቸው፣ አሁን ካለው የዘርፉ ነባራዊ ሁኔታ እና መጪውን የኢንዱስትሪውን አቅጣጫ የቃኙና ያካተቱ መሆናቸውን የማረጋገጥ ብሎም ግብአት የማሰባሰብ  ተግባራት ይከናወናሉ።

አጠቃላይ የወርክሾፑ ክዋኔ በተለያዩ ድረ-ገጾችና የማህበራዊ ሚዲያ በይነመረቦችቀጥታ ስፍጭት ሽፋን የሚሰጣቸው ሰሆን በኢትዮጵያ ኮንስትራክክሽን ባለስልጣን ቴሌግራም ቻናልና ፌስቡክ ገጽ  ሊንኮቹን በመከታተል ተሳታፊ መሆን እንደሚቻል ታውቋል።

Via ኢኮባ

@etconp
❤13👍2