👉የቤት ገበያችን ወቅታዊ የቁጥሮች ወሬ ( ከትልቅ ፎቅ የረዘመ )
📜የሪል እስቴት ኢንቨስትመንትና ግብይት በጥናት በሚመሰረቱ ገላጭ የቁጥር ቀመር ውጤቶች ላይ ተመስርቶ የሚደረግ ነው። ነገር ግን በሀገራችን በየወቅቱ በዘርፉ ያሉትን መረጃዎች አሰናድቶ ገላጭ ቁጥሮችን የሚያሳውቅ ተቋም ስለሌለን ብዙዎች ከኢንቨስትመንትና ግብይት ማሳያ ቁጥሮች ይልቅ ዲዛይንና የቢዝነስ ስትራቴጂ በመኮራረጅ ወይም ተመሳሳይ ባለሙያዎችን በመጋራት ተመሳሳይ ዲዛይንና ግንባታ የግብይት አካሄድንም በመከተል ተመሳሳይ ስህተት እየሰሩ ተመሳሳይ ኪሳራና የመሸጥ ችግር ሲደርስባቸው ቤት ፈላጊዎችም በአቅማቸው ሊገዙት የሚችል የቤት የአማራጭ እጦት እንዲገጥማቸው ሆኗል።
የእኛ ቁጥር የሌለን በመሆኑ ሰሞኑን the ethiopian reporter የወጣው ጽሁፍ ሀገራችን በቤት ውድነት መለኪያ መስፈርት (Housing affordability index) 47.1 በማምጣት ከዓለማችን ለዜጎቿ ቤትን በውድ ዋጋ በማቅረብ ሶስተኛ ደረጃን ማግኘቷ ተገልጾ ጉድ እየተባለ ነው። The reoprter በመረጃ ምንጭነት የጠቀሰው የኑሮ ዘይቤ ጉዳዮችን በቋሚነት የሚተነትነው NUMBEO በከተሞች ደረጃ ባወጣው የ2025 ግማሽ ዓመት ወቅታዊ ሪፖርት ላይ መዲናችን አዲስ አበባን የቤት ዋጋን ለአመታዊ የቤተሰብ ገቢ (price to income ratio ) ስሌት 55.8 በማምጣት ከዓለም ላይ ለዜጎቿ ውድ ቤት በማቅረብ ቀዳሚዋ ያደርጋታል።
የቁጥሩን ተአማኒነት ለማረጋገጥ ትልሳቢ ያደረጋቸውን መነሻዎች ተመልክቼ ከወቅታዊ የሀገራችን ገበያ አንጻር ለማመሳከር ሞክሬ የሚከተለውን አስተያየት አክዬበት ሌሎች ገላጭ ቁጥሮችንም ለማብራራት ሞክሬያለሁ እነሆ:-
የ NUMBEO ታሳቢዎች
፩) ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ በ USD
1) ባለ አንድ መኝታ አፖርትመንት በከተማ መሃል 721.195
2) ባለ አንድ መኝታ በከተማ ዳርቻ 477.50
3) ባለ 3 መኝታ በከተማ መሃል 1831.50
4) ባለ 3 መኝታ በከተማ ዳርቻ 971.50
፪) የአፓርትመንት ቤቶች መግዣ ዋጋ በካሬሜትር በ USD
1) በከተማ መሃል .... 2545.70
2) በከተማ ዳርቻ .... 1826.75
፫) ወርሃዊ ደመወዝና የቤት ብድር ወለድ
1) የተጣራ መካከለኛ የወር ገቢ ...196.00 USD
2) የቤት ብድር ወለድ (%) .... 17.67USD
የNUMBEO መረጃዎችን ስንፈትሻቸው የቤቶች ዋጋ ተብሎ ለከተማችን ዳርቻ የተወሰደው የተጋነነ ሆኖ እናገኘዋለን።በወቅታዊ ገበያ በከተማ ዳርቻ ያሉ አፓርትመንት ቤቶች አማካኝ ዋጋ ከ 1000USD
በላይ አይዘልቅም።
ለማነጻጸሪያነት በአፍሪካ ደረጃ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት መረጃዎችን የሚተነትነው www.theafricanvestor.com ከሳምንት በፊት ባሰራጨው መረጃ መሰረት የአዲስ አበባ የአፓርትመንት ቤቶች ወቅታዊ አማካይ ዋጋ ከ 1500- 1680USD/Sqm እንደሆነ ይገልጽልናል።
ወቅታዊ ሁኔታዎችን ስናገናዝብ የ theafricanvestor የዋጋ ግምት የተሻለ ገላጭ ሆኖ እናገኘዋለን።
በNUMBEO ታሳቢዎች የተሰሉ የዘርፉ አመላካች ቁጥሮችና ገለጻዎቻቸው
****
፩) የዋጋ ና ገቢ ንጽጽር ( Price to Income ratio) 55.77 ( ከተማችንን ከዓለም ለዜጎቿ በውድ በማቅረብ በአንደኝነት ያስቀምጣታል) ።
የ theafricanvestor መረጃዎች የNEMBEO የዋጋ ለገቢ ስሌት ላይ ብንጠቀም ስሌቱ 42.85 ይሆናል። በዚህም በተሻሻለ ስሌትም ቢሆን ሀገራችን አንደኝነቷን አስጠብቃ ለዜጎቿ ቤት መግዛት እጅግ አዳጋች (Extremely unaffordable )የሆነባት ያደርጋታል።
ይህ ቁጥር ጤናማ ሆኖ ዜጎች ቤት እንዲኖራቸው የሚሆነው የproce to income ratio ከ 5 ያነሰ እንዲሆን ይጠበቃል። ለዚህም የቤት ዋጋ እንዲቀንስ የሚያደርጉና የዜጎችን ገቢ የሚያሳድጉ ተግባራት ሊሰሩ ይገባል።
፪) Mortgage as percentage income ( የቤት ብድርን ከገቢ ጋር ንጽጽር)
በNEMBEO ታሳቢዎች መሰረት ይህ ምጣኔ 1015.73% ሲሆን ይህ ቁጥር መካከለኛ ገቢ አላቸው የሚባሉ ዜጎች በሃያ ዓመታት የሚከፈል ብድር ቢያገኙ ሊከፍሉ እንደማይችሉ የሚያሳይ ያለውን የቤት ዋጋ ውድነትና የብድር ወለድ ውድነት ነው።ይህ ቁጥር ከ 28-35 እንዳይበልጥ ይመከራል።
፫) Loan affordability index ( የዜጎች የመበደር አቅም መለኪያ).... 0.1
ይህ መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዜጎችን ለብድር ብቁ መሆን ለማሳየት የሚሰራ ስሌት ሲሆን አማካይ የወር ደመወዝን ከአማካይ የቤት ዋጋ ጋር በማካፈል በመቶኛ የሚገለጽ ቁጥር ሲሆን ቁጥሩ ከፍ ሲል የመበደር አቅም ከፍ ማለቱን ያሳያል።
በዚህ ስሌት መሰረት የእኛ ቤት ለግዛት የመበደር አቅም እጅግ የማይቻል ( Severe Housing Crisis ) መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን በገበያ ውስጥ ካሉት ቤቶች ውስጥ 10% የሚሆኑት ብቻ ገዢ ሊያገኙ እንደሚችሉ የሚያስረዳም ነው።
፬) Price to Rent Ratio ( በግዢና በኪራይ መካከል ያለ ንጽጽር)
በከተማ መሃል ...13.03
በከተማ ዳርቻ .... 16.56
ይህ ቤት መግዣና አመታዊ የኪራይ ዋጋን በማካፈል የሚገኝ ቁጥር ሲሆን የከተማ መሃሉ ከመግዛት ይልቅ መከራየት የተሻለ እንደሆነ ሲያሳይ በከተማ ዳርቻ ከመከራየት መግዛት የተሻለ እንደሆነ ያሳያል።
፭) Gross Rental Income ( ጠቅላላ ዓመታዊ የኪራይ ገቢን ከቤት መግዣ ዋጋ ጋር የሚደረግ ንጽጽር)
በከተማ መሃል ....7.67%
በከተማ ዳርቻ .... 6.04%
ይህ ስሌት ገዝተው ለማከራየት ለሚያስቡ የሚጠቅም ሲሆን ቁጥሩ ከ 6% ከበለጠ ለቤት ገዝቶ አከራዮች ጥሩ እንደሆነ ይገልጻል።
በዚህም መሰረት ቤት ገዝቶ ለማከራየት በከተማ መሃል ያለው ወቅታዊ ገበያ ከከተማ ዳርቻ የተሻለ እንደሆነ ያሳያል።
ስናጠቃልለው ወቅታዊው የቤት
ኢንቨስትመንትና ገበያ ነገር እንዲህ ሊባል ይችላል
፩) ለቤት ገዢዎች :- በጣም ለጥቂቶች ካልሆነ የማይቻል መሆኑን ያሳያል።
፪) አልሚዎች:- የቤት ገዢዎችን አቅም ያገናዘቡ ቤቶችን በጥናት ላይ ተመስርተው መገንባት እንዳለባቸውና በተመሳሳይ ሁኔታ ከቀጠሉ አይተውትም ሰምተውትም የማያውቁት የቁም ኪሳራ ሊደርስባቸው እንደሚችል አስበው ባሉበት ደረጃ ቆም ብለው መከለስ ያለባቸው ከልሰው ለገበያው የሚመጥኑ ቤቶች መገንባት እንዳለባቸው ያሳስባል።
፫) መንግስት :- በቀመር ውጤት የተገለጹት ቁጥሮች እንዲሻሻሉ የሚያደርጉ የመሬት አቅርቦትን በቅናሽ ( በነጻ) በማቅረብ፣ ከቀረጥ ነጻ መብቶችን በመፍቀድ፣ ከቤት ግብይት ጋር የተያያዙ ቀረጦችን በመተው፣ ለቤት አልሚዎችም ለቤት ገዢዎችም የሚሆን ብድር እጅግ አነስተኛ በሆነ ብድር እንዲቀርብ በማድረግ፣ የዜጎች ገቢን ሊያሳድጉ የሚችሉ የኢንቨስትመንትና የስራ ዕድሎችን በማስፋት ...
፬) ቤት ገዝተው ማከራየት ለሚያስቡ :- የከተማ መሃል ቤቶች የተሻለ ( 7.67%) ገቢ ሊያስገኙላቸው ስለሚችሉ ከተማ መሃል ላይ ትኩረት ቢያደርጉ ይመከራሉ።
ኢ/ር ደሳለኝ ከበደ
የሪል ስቴት ቢዝነስ አማካሪ
@etconp

❤14👍4
👉በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች በጨረታ ወቅት የተለየ ዕድል የሚያገኙበት ምዘና እና ደረጃ ሊወጣላቸው ነው ተባለ
🏷ከተያዘው በጀት ዓመት ጀምሮ በሀገር ውስጥ ግንባታው ዘርፉ ላይ የተሰማሩ ውጤታማና ተወዳዳሪ የሆኑ ተቋራጮች እና አማካሪዎች እንዲሁም የመንግሥት ፕሮጀክቶች ባለቤቶችን ለመለየት የሚያስችል ምዘና እና ደረጃ እንደሚወጣላቸው የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
"የግንባታው ኢንደስትሪዎች ለዘርፉ እድገት የሚያስፈልገውን ሁሉ እንዲያቀርቡ የሚያስችል ግልፅ የሆነ የአሰራር ስርዓት ተዘርግቷል" ሲሉ የገለጹት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ናቸው፡፡
የተገኘው ውጤትም ለሕዝብ ግልፅ እንደሚደረግ ያነሱት ሚኒስትሯ፤ በሂደቱ ውጤታማ ሆነው የተገኙት እውቅና እንደሚሰጣቸው እንዲሁም በጨረታ ወቅት ደግሞ የተለየ ዕድል የሚያገኙበት የአሰራር ስርዓት እንደሚኖር ለአሐዱ አስታውቀዋል።
በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥም ቢያንስ ወደ 20 የሚጠጉ ውጤታማ ተቋራጮች እና አማካሪዎች በየዓመቱ የሚያደርገውን ግምገማና የደረጃ ልየታ በመጠቀም በውጪ ገበያ እንዲሳተፉ ለማድረግ ከፍተኛ እገዛ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
ከዚሁጋር በተያያዘም በአጠቃላይ በግንባታው ዘርፉ ላይ ያሉትን ውስብስብ ችግሮች የሚለይ እና አሰራሩን የሚያቀላጥፍ ማዕቀፍ ያለው አሰራር ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልጸዋል።
የግንባታው ኢንደስትሪው ላይ የሚደረጉ ጥረቶች በተበታተነ መልኩ የነበረ እና በዘርፉ የተሰማሩ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሚና መወጣት የቻሉትንም ሆነ ያልቻሉትን በጥቅሉ የሚያወግዝ እንደነበረ ሚኒስትሯ አንስተዋል።
በመሆኑም "እነዚህ ሥራዎች በፖሊሲ እንዲደገፉና ሕጋዊ ማዕቀፍ ኑሯቸው አፈፃፀማቸው ወጥ እንዲሆን ለማድረግ፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምዘናና ደረጃው በመንግሥት ፀድቆ በሥራ ላይ ይውላል" ብለዋል።
በተጨማሪም ከዚህ በፊት ያልነበረ የግንባታው ኢንደስትሪ አዋጅ በሥራ ላይ ከሚገኘው የሕንጻ አዋጅ ጋር ተቀናጅቶ ኢንደስትሪውንና የዘርፉን ሥራዎች ዘመኑን በዋጀ አግባብ በማካተት መዘጋጀቱን አስታውቀዋል። "አስፈላጊውን ሂደት አልፎ ከፀደቀ በኋላም በሥራ ላይ እንዲውል ይደረጋል" ብለዋል።
የግንባታው ኢንደስትሪ በሀገርም ሆነ በውጪ የሚመረቱ ግብአቶችን የሚጠቀም፣ ከፍተኛ የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ የሚያስፈልገው፣ የሰለጠነ በርካታ ባለሙያ የሚያሳትፍና ቴክኖሎጂን የሚጠቀም መሆኑን ታሳቢ በማድረግ፤ ከመንግሥት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ተከታታይ ሥራዎች እንደሚሰሩ አንስተዋል።
Via Ahadu Radio

❤13
👉ደሞዝ አልከፈልከኝም በሚል ምክንያት አሰሪውን የገደለ ወንጀለኛ በ21አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡
ተከሳሹ ጌቱ መስፍን ይባላል፤ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው ነሀሴ 27 ቀን 2014 ዓ/ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ከ30 ሲሆን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ለገሃር ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ኖህ ሪል ስቴት ከሚያሰራው ህንፃ 16ኛ ጅምር ፎቅ ላይ ነው።
ሟች ሀጂብ ያሲን የተባለው ግለሰብ ከኖህ ሪል እስቴት ኮንትራት በመውሰድ ከስሩ በርካታ ሰራተኞችን ቀጥሮ የሚያሰራ ግለሰብ ነው።
ነሀሴ 27 ቀን 2014 ዓ/ም የዘወትር ስራውን ለማሰራት ሰራተኞችን ወደ የስራቸው ያሰማራል። ተከሳሽም ሟች የነበረበት ቦታ ጭር ማለቱን እና ማንም አለመኖሩን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመውሰድ ደሞዜን ከለከልከኝ በሚል ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት ሟች ሀጂብ ያሲንን ስራ እየሰራ ባለበት 16ኛ ፎቅ ላይ በፌሮ ብረት ግንባሩን በመምታት እና አንገቱን በሽቦ ገመድ በማነቅና በማሰር ህይወቱ እንዲያልፍ በማድረግ ሟችን ከህንፃው ተሸክሞ በማውረድ የህንፃው መሰረት ስር የሚገኝ የተጠራቀመ ውሃ ውስጥ አስከሬኑን በመጣል ከአካባቢው ይሰወራል።
የወንጀሉ መፈፀም ሪፖርት የደረሰው ፖሊስ ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ በተደረገ ጥረት ተከሳሽ ጌቱ መስፍን ወንጀሉን ከፈፀመ በኋላ ምንም እንዳልተፈፀመ በኔጌሌ ቦረና ከተማ በአንድ ተቋም ውስጥ ተቀጥሮ በመስራት ላይ እንዳለ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ገልጿል።
በተከሳሽ ጌቱ መስፍን ላይ ለሚመለከተው የፍትህ አካል በመላክ ክስ እንደተመሰረተበት የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ተከሳሽ ጌቱ ጥፋተኛ ሆኖ በማግኘቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት በ21 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እንደተወሰነበት ገልጿል።
Via አዲስ አበባ ፖሊስ

❤14😭5😱1
⚡️Due to the overnight fire incident at Millennium Hall, the final day of Big 5 Construct Ethiopia and East Africa Infrastructure & Water Expo has been cancelled.
@etconp
@etconp
😱12❤3👍1
👉ማንኛውም ጨረታ ቴክኒካል እና ፋይንናሻል ፕሮፖዛል ከማዘጋጀት በፊት የሚከተሉትን ማድረግ እጅግ ጠቃሚ መሆናቸውን ልብ ይበሉ
💫1. ጨረታውን ያወጣው ተቋም ያዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ በጥልቀት ማንበብና መረዳት
⏺[ምንም እንኳ አብዛኛው ተቋም PPA 2011 Standard Bidding Document ተጠቅሞ ወይም እንደ ግዥው በጀት ምንጭ አለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት ስታንዳርድ ጨረታ ሰነዶችን ተጠቅሞ የሚያዘጋጅ ቢሆንም እንኳ በጨረታ ሰነዱ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች እንደየፕሮጀክቱና ተቋሙ ሁኔታና መረዳት የሚሞሉ እንደመሆናቸው የተዘጋጀውን ሰነድ ገዝቶ በግዥ ላይ በሰሩና ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች በዝርዝር ማየት አስፈላጊ ነው]
💫2. የጨረታ ሰነዱን ገዝተን በዝርዝር ካየን በኋላ አሻሚ የሆኑ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና መካተት የነበረባቸው የቀሩ ሰነዶች አሉ ብለን ካሰብን፤ ጨረታውን ላወጣው ተቋም ማብራሪያ መጠየቅ አለብን
⏺[ ማብራሪያን በተመለከተ እንዴት እና የት እንደሚጠየቅ የጨረታ ሰነዱን ክፍል አንድ ወይም ሁለት ላይ መመልከት ይኖርብናል። ይህንን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ጨረታውን ያወጣው ተቋም ማብራሪያ መስጠት ይኖርበታል]
💫3. በግዥ/ጨረታ ላይ ልምድ ያለው ባለሙያ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ዝግጅቱን እንዲያከናውን ማድረግ፤
💫4. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ቅጾች/forms/ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን በማረጋገጥ እነሱን ተጠቅሞ ማዘጋጀት ይገባል። ከዚህ በፊት ከተጠቀምናቸው ቅጾች ሊለዩ ስለሚችሉ በጥንቃቄ መረዳትና ማየቱ ተገቢ ነው።

❤15👍2
👉ስለ ጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) አዲሱ የፌደራል ግዥ አዋጅ 1333/2016 ምን ይላል?
❇️ጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስበትን ሁኔታዎች ከሁለት ወደ አራት አሳድጎታል።
💫የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ወይም እንደሁኔታው የጨረታ መተማመኛ ቅጽ ሞልተው የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መግለጽ እንደሚኖርባቸው እና ዋስትናው እውነተኛ መሆኑን አስቀድመው ማረጋገጥ አለባቸው።
💫የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስፈልገው የዋስትና መጠን እና ዓይነት በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣው መመሪያ እንደሚወሰን ይገልፃል
🚧በማንኛውም ተጫራች የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊወረስ ይችላል።
ሀ) ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ካገለለ ወይም፣
ለ) ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ አሸናፊ ተጫራች መሆኑ በፅሑፍ ተገልጾለት፣ ውል ለመፈረም፣ የገዛውን ንብረት ለማንሳት ወይም የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣
ሐ) በዚህ አዋጅና በመመሪያው ላይ
በሚደነገገው መሠረት ተጫራቹ የሂሳብ እርማት ተደርጎ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ፤
መ) ተጫራቹ የማጭበርበር ወይም የማታለል ወይም ከሌሎች ተጫራቾች ጋር የመመሳጠር ወይም መረጃ የመደበቅ ድርጊቶችን መፈፀሙ ሥልጣን ባለው አካል የተረጋገጠ ከሆነ መሆኑን ተገልጿል

❤8👍2🔥1
👉ቻይና በሰው አልባ ሠራተኞች የሚተዳደር የኤ.አይ. (AI) አውራ ጎዳና ዳግም ግንባታ አከናወነች
💫ቻይና 158 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን የቤጂንግ-ሆንግ ኮንግ-ማካዎ አውራ ጎዳና (Beijing-Hong Kong-Macao Expressway) አንድም ሰው ሳይጠቀም ዳግም መገንባቷ ተገልጿል፡፡
በሰው ሰራሽ ብልህነት (AI) የሚቆጣጠሩ ድሮኖች፣ ራሳቸውን የሚያሽከረክሩ የመንገድ አስፋልት ማሽኖች እና ሮቦቲክ ሮለሮች መላውን የሥራ ሂደት መርተዋል ነው የተባለው፡፡
ይህ የኤ.አይ. ስኬት ፕሮጀክቱን በእጅጉ ያፋጠነው ሲሆን፣ ወጪዎችን በመቀነስ እና የሰው ልጅ ለሥራ ሲጋለጥ የሚደርስበትን አደጋ አስቀርቷል ተብሎለታል፡፡
ይህ ስኬት የመንገድ ግንባታ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ከመሆኑ በላይ፣ ለወደፊት የመንገድ ግንባታዎች የሥራ ማስኬጃ ዘዴን የሚያሳይ ፍኖተ ካርታ ሆኗል።
በሥራ ቦታ የሚታዩ የራስ ቁር የለበሱ ሠራተኞች ቁጥር እየቀነሰ፣ ብልህ ማሽኖች ግን እየበዙ ይሄዳሉ ማለት ነው የተባለው፡፡
ይህ መሰል የስራ ልምድ የሰው ልጅ የሥራ ባህሪን ከሥሩ ሊቀይሩት የሚችሉ ሲሆን፣ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ከመፍጠር ባሻገር ሰዎች ይበልጥ ውስብስብና የፈጠራ ሥራዎች ላይ እንዲያተኩሩ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ቢጠቀስም፤ የሥነ ምግባር ጉዳዮች፣ የሥራ መፈናቀል እና የደህንነት ስጋቶች ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጉዳዮች መሆናቸው ተመላክቷል፡፡

❤28😱4👍1
38. In cohesive soil, the pressure distribution beneath the footing is _____.
Anonymous Quiz
52%
Linear
29%
Non linear
16%
Zero
3%
None of the mentioned
🙏4👍2
20. The coefficient of active earth pressure is ______ than the coefficient of passive pressure.
Anonymous Quiz
33%
less than
58%
greater than
8%
equal to
2%
insufficient date
🙏8❤3
21. The pressure distribution diagram for earth pressure at rest is _____?
Anonymous Quiz
29%
circular
39%
triangular
23%
rectangular
8%
square
❤2🙏1
22. The bearing capacity of cohesion-less soil at the ground surface is _____.
Anonymous Quiz
13%
Unity
35%
Less than one
34%
Zero
18%
Greater than one
❤8🙏1
23. Once the pressure distribution is known _______ in the reinforced concrete footing can be calculated.
Anonymous Quiz
53%
Bending moment and Shear force
28%
Bearing pressure
3%
None of the mentioned
16%
All of the mentioned
🥰3
24. When do strap footings are used in foundation?
Anonymous Quiz
23%
To transfer load of an isolated column
25%
Distance between the columns are long
18%
Two column loads are unequal
34%
All of the mentioned
❤5🔥2😭1
25. A Factor of safety that should be adopted for finding an allowable load for a pile is _____?
Anonymous Quiz
75%
2.5 and 3
15%
4
7%
None of the mentioned
3%
All of the mentioned
❤7
26. The floor area of verandahs, corridors, passage, halls is known as
Anonymous Poll
15%
carpet area
18%
plinth area
57%
circulation area
9%
floor area
❤11
27. When a cantilever beam is loaded transversely, the maximum tensile stress is developed on the
Anonymous Poll
47%
top layer
32%
bottom layer
13%
neutral axis
8%
every cross-section
👍8❤6
30. The system which has a closed ring either circular or rectangular of the main pipe from which the area is supplied with water is called
Anonymous Poll
21%
grid iron system
22%
dead end system
28%
radial system
29%
ring system
❤9