Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.24K photos
359 videos
1.99K files
3.24K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ማንኛውም ጨረታ ቴክኒካል እና ፋይንናሻል ፕሮፖዛል ከማዘጋጀት በፊት የሚከተሉትን ማድረግ እጅግ ጠቃሚ መሆናቸውን ልብ ይበሉ

💫1. ጨረታውን  ያወጣው ተቋም ያዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ በጥልቀት ማንበብና መረዳት

⏺[ምንም እንኳ አብዛኛው ተቋም PPA 2011 Standard Bidding Document ተጠቅሞ ወይም እንደ ግዥው በጀት ምንጭ አለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት ስታንዳርድ ጨረታ ሰነዶችን ተጠቅሞ የሚያዘጋጅ ቢሆንም እንኳ በጨረታ ሰነዱ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች እንደየፕሮጀክቱና ተቋሙ ሁኔታና መረዳት የሚሞሉ እንደመሆናቸው የተዘጋጀውን ሰነድ ገዝቶ በግዥ ላይ በሰሩና ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች በዝርዝር ማየት አስፈላጊ ነው]

💫2. የጨረታ ሰነዱን ገዝተን በዝርዝር ካየን በኋላ አሻሚ የሆኑ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና መካተት የነበረባቸው የቀሩ ሰነዶች  አሉ ብለን ካሰብን፤ ጨረታውን ላወጣው ተቋም ማብራሪያ መጠየቅ አለብን

⏺[ ማብራሪያን በተመለከተ እንዴት እና የት እንደሚጠየቅ የጨረታ ሰነዱን ክፍል አንድ ወይም ሁለት ላይ መመልከት ይኖርብናል። ይህንን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ጨረታውን ያወጣው ተቋም ማብራሪያ መስጠት ይኖርበታል]

💫3. በግዥ/ጨረታ áˆ‹á‹­ ልምድ ያለው ባለሙያ  የቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ዝግጅቱን እንዲያከናውን ማድረግ፤

💫4. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ቅጾች/forms/ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን በማረጋገጥ እነሱን ተጠቅሞ ማዘጋጀት ይገባል። ከዚህ በፊት ከተጠቀምናቸው ቅጾች ሊለዩ ስለሚችሉ በጥንቃቄ መረዳትና ማየቱ ተገቢ ነው።

@etconp
❤15👍2
👉ስለ ጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) አዲሱ የፌደራል ግዥ አዋጅ 1333/2016 ምን ይላል?

❇️ጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስበትን ሁኔታዎች ከሁለት ወደ አራት አሳድጎታል።

💫የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ወይም እንደሁኔታው የጨረታ መተማመኛ ቅጽ ሞልተው የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መግለጽ እንደሚኖርባቸው እና ዋስትናው እውነተኛ መሆኑን አስቀድመው ማረጋገጥ አለባቸው።

💫የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስፈልገው የዋስትና መጠን እና ዓይነት በዚህ አዋጅ  መሠረት በሚወጣው መመሪያ እንደሚወሰን ይገልፃል

🚧በማንኛውም ተጫራች የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊወረስ ይችላል።

ሀ) ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ካገለለ ወይም፣

ለ) ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ አሸናፊ ተጫራች መሆኑ በፅሑፍ ተገልጾለት፣ ውል ለመፈረም፣ የገዛውን ንብረት ለማንሳት ወይም የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣ 

ሐ) በዚህ አዋጅና በመመሪያው ላይ
በሚደነገገው መሠረት ተጫራቹ የሂሳብ እርማት ተደርጎ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ፤

መ) ተጫራቹ የማጭበርበር ወይም የማታለል ወይም ከሌሎች ተጫራቾች ጋር የመመሳጠር ወይም መረጃ የመደበቅ ድርጊቶችን መፈፀሙ ሥልጣን ባለው አካል የተረጋገጠ ከሆነ መሆኑን ተገልጿል

@etconp
❤8👍2🔥1
👉ቻይና በሰው አልባ ሠራተኞች የሚተዳደር የኤ.አይ. (AI) አውራ ጎዳና ዳግም ግንባታ አከናወነች

💫ቻይና 158 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን የቤጂንግ-ሆንግ ኮንግ-ማካዎ አውራ ጎዳና (Beijing-Hong Kong-Macao Expressway) አንድም ሰው ሳይጠቀም ዳግም መገንባቷ ተገልጿል፡፡

በሰው ሰራሽ ብልህነት (AI) የሚቆጣጠሩ ድሮኖች፣ ራሳቸውን የሚያሽከረክሩ የመንገድ አስፋልት ማሽኖች እና ሮቦቲክ ሮለሮች መላውን የሥራ ሂደት መርተዋል ነው የተባለው፡፡

ይህ የኤ.አይ. ስኬት ፕሮጀክቱን በእጅጉ ያፋጠነው ሲሆን፣ ወጪዎችን በመቀነስ እና የሰው ልጅ ለሥራ ሲጋለጥ የሚደርስበትን አደጋ አስቀርቷል ተብሎለታል፡፡

ይህ ስኬት የመንገድ ግንባታ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ከመሆኑ በላይ፣ ለወደፊት የመንገድ ግንባታዎች የሥራ ማስኬጃ ዘዴን የሚያሳይ ፍኖተ ካርታ ሆኗል።

በሥራ ቦታ የሚታዩ የራስ ቁር የለበሱ ሠራተኞች ቁጥር እየቀነሰ፣ ብልህ ማሽኖች ግን እየበዙ ይሄዳሉ ማለት ነው የተባለው፡፡

ይህ መሰል የስራ ልምድ የሰው ልጅ የሥራ ባህሪን ከሥሩ ሊቀይሩት የሚችሉ ሲሆን፣ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ከመፍጠር ባሻገር ሰዎች ይበልጥ ውስብስብና የፈጠራ ሥራዎች ላይ እንዲያተኩሩ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ቢጠቀስም፤ የሥነ ምግባር ጉዳዮች፣ የሥራ መፈናቀል እና የደህንነት ስጋቶች ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጉዳዮች መሆናቸው ተመላክቷል፡፡

@etconp
❤28😱4👍1
38. In cohesive soil, the pressure distribution beneath the footing is _____.
Anonymous Quiz
52%
Linear
29%
Non linear
16%
Zero
3%
None of the mentioned
🙏4👍2
20. The coefficient of active earth pressure is ______ than the coefficient of passive pressure.
Anonymous Quiz
33%
less than
58%
greater than
8%
equal to
2%
insufficient date
🙏8❤3
21. The pressure distribution diagram for earth pressure at rest is _____?
Anonymous Quiz
29%
circular
39%
triangular
23%
rectangular
8%
square
❤2🙏1
22. The bearing capacity of cohesion-less soil at the ground surface is _____.
Anonymous Quiz
13%
Unity
35%
Less than one
34%
Zero
18%
Greater than one
❤8🙏1
23. Once the pressure distribution is known _______ in the reinforced concrete footing can be calculated.
Anonymous Quiz
53%
Bending moment and Shear force
28%
Bearing pressure
3%
None of the mentioned
16%
All of the mentioned
🥰3
25. A Factor of safety that should be adopted for finding an allowable load for a pile is _____?
Anonymous Quiz
75%
2.5 and 3
15%
4
7%
None of the mentioned
3%
All of the mentioned
❤7
26. The floor area of verandahs, corridors, passage, halls is known as
Anonymous Poll
15%
carpet area
18%
plinth area
57%
circulation area
9%
floor area
❤11
27. When a cantilever beam is loaded transversely, the maximum tensile stress is developed on the
Anonymous Poll
47%
top layer
32%
bottom layer
13%
neutral axis
8%
every cross-section
👍8❤6
30. The system which has a closed ring either circular or rectangular of the main pipe from which the area is supplied with water is called
Anonymous Poll
21%
grid iron system
22%
dead end system
28%
radial system
29%
ring system
❤9
🙏5❤2👌1
32. A foundation is said to be shallow if its depth is ________ than its width.
Anonymous Quiz
70%
Equal to and Less than
21%
Greater than
6%
None of the mentioned
3%
All of the mentioned
❤9
33. which of the following, is a type of shallow footing?
Anonymous Quiz
77%
Spread footing
12%
Pile foundation
5%
Pier foundation
6%
Well foundation
🙏7❤3
35. The pressure intensity beneath the footing depends upon _____.
Anonymous Quiz
7%
Rigidity of the footing
19%
Soil type
5%
Condition of soil
68%
All of the mentioned
🙏5❤4
36. Once the pressure distribution is known ______ in the reinforced concrete footing can be calculated.
Anonymous Quiz
65%
Bending moment and Shear force
21%
Bearing pressure
2%
None of the mentioned
11%
All of the mentioned
👍6❤2
37. In conventional design, allowable bearing capacity should be taken smaller than which of the following value?
Anonymous Quiz
64%
Safe bearing capacity and Allowable bearing pressure
21%
The pressure intensities beneath the footing
5%
None of the mentioned
10%
All of the mentioned
🙏5❤3