Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.24K photos
359 videos
1.99K files
3.23K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉Procedure for rebound hammer test:

💫It is essential to calibrate the rebound hammer tool before using it to test a concrete section.

⏺The hammer is tested against a test anvil made from steel to calibrate the rebound hammer.

⏺The steel anvil has a Brinell hardness number approximately equal to 5000N/mm2.

⏺After successful calibration against the test anvil, the rebound hammer is pressed against the concrete surface orthogonally to take the readings from the graduated scale in the hammer itself.

🏷The hammer is kept horizontal against vertical surfaces.

⏺When we align the hammer at any alternative angle other than 90o against any surface gives a different value for the same concrete.

⏺The rebound value varies with the type of application.

❇️Approximate impact energies are different for different surface applications.

🚧Some average impact energy levels are given below for various applications:

1. Normal Weight Concrete - 2.25

2. Light Weight Concrete - 0.75

3. Mass Concrete Testing - 30.00

@etconp
❤11
👉በቅርቡ ለጨረታ ቀርበው የነበሩና በ4 ኪሎ እና በሳርቤት ፕላዛዎች እንዲሁም በየካ 2 ፓርኪንግ ውስጥ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

ሰኔ 26/2017 ዓ/ም

@etconp
❤3👍1
👉Why Do Managers Dislike Being Told No?

🔎 Managers often dislike being told no for several reasons, which can be related to the nature of their role, power dynamics, or psychological aspects. Here are some possible explanations:

➡️ Authority Expectation
Their position of authority makes them expect that their decisions and directives will be followed. Saying no can be perceived as a challenge to this authority.

➡️ Goals and Responsibilities
They have goals to achieve and responsibilities to assume. A refusal can complicate the achievement of these goals.

➡️ Conviction and Motivation
Being confronted with a refusal can give managers the impression that they have not been able to convince or motivate their team.

➡️ Collaboration and Agreement
Saying no can be interpreted as a lack of collaboration or a disagreement.

➡️ Decision-Making Constraints
Managers often make decisions based on limited information and tight deadlines.

➡️ Pressure for Results
Additionally, they often experience significant pressure to deliver results, and a refusal can increase their stress levels.

⚠️ It is nevertheless important for a manager to understand the implications of a request and its impacts on the organization. Personally, I never issue an outright no. I consider their request by asking for some time to reflect. Clearly, a request must be contextualized, which can take some time. The response needs to be well-constructed and based on factual arguments.

💡 So, one piece of advice: never simply say no but rather that this request requires more thorough consideration on your part. In any case, avoid a hasty response, especially if you are not in control, as you may regret it. You will have ample opportunity either to find the solution to the question or to build your argument to demonstrate that, for once, it was a false good idea. As one of my managers often told me, "I have 100 ideas in a day, only one of which is worthwhile.

@etconp
❤14👍3
Works-SBD-BM.doc
1.7 MB
👉በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ አዳዲስ መደበኛ የጨረታ ሰነዶች (Standard Bidding Documents)

🏷በግዥና ንብረት ባለስልጣን በኩል ከአዲሱ የግዥ መመሪያ አንፃር የተዘጋጁ ሶስት ለእቃ (Goods)፣ ግንባታ (Works) እና ለማዕቀፍ (Framework) ግዥዎች የሚያገለግሉ መደበኛ የጨረታ ሰነዶች (Standard Bidding Document) በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅተው በድህረ ገጻቸው ይፋ ተደርገዋል።

📜በቀጣይ በእንግሊዘኛ ቋንቋም ሰነዶቹ ተዘጋጅተው እንደሚቀርቡ ይጠበቃል።

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp

👇👇
❤9🙏7👍6
የሀገሪቱን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ አቅም ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ አውደ-ጥናት ተካሄደ

በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ አቅም ለመገንባት የሚያደርገውን ከፍተኛ ጥረት ለማገዝ የኮንስትራክሽን ስራዎች የምክር አገልግሎት የክፍያ ሰነድ (Best Practice Construction Consultancy Fee Guideline) ለማዘጋጀት ከኢትዮጵያ አማካሪ መሃንዲሶችና አርክቴክቶች ማህበር ጋር በተገባው የምክር አገልግሎት ውል መሠረት ማህበሩ የተጣለበትን ኃላፊነትና አደራ ለመወጣት ቀዳሚ ጥናቱን ካከናወነው ሀብኮን ኮንሰልት ከተባለው አማካሪ ድርጅት ጋር ውል በመፈራረምና የጥናቱንም ሂደት በኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎችና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጣምራ ቁጥጥርና በማህበሩ ተወካይ የቦርድ አባላት ክትትል እና ድጋፍ ኢንስቲትዩቱ ባስቀመጠው የውል አቅጣጫ መሠረት ጥናቱ እንዲካሄድ አስፈላጊውን ክትትልና ቁጥጥር ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

ጥናቱን በተገቢው መንገድ ለማጠናቀቅ እና ቀደም ሲል በሰነዱ የተሰጡ አስተያየቶችና ትችቶችን በማካተት ዳብሮ በተሻሻለው ሰነድ ላይ ሁሉን አካታች የሆነ ተጨማሪ የማጠናከሪያ ግምገማና ግብአቶችን ለመሰብሰብ የሚያስችል የአውደ-ጥናት መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሄዷል፡፡

በመድረኩ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት በፌዴሬሽን ምክር ቤት የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) ለብዙ ዓመታት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ የቆየውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ከፍተኛ ደስታ የሚገኘው በመስጠት ስለሆነ ለሙያችን ክብር በመስጠት ከግል ጥቅም ይልቅ ሀገርንና ህዝብን ማዕከል ያደረገ የሙያ ስራ በመስራት የኢንዱስትሪውን ትንሳኤ ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል፡፡
የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት በበኩላቸው የምንሰራው ስራ ሁሉ ከሀገር ግንባታ ጋር የተገናኘ ስለሆነ ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የተሰጠውን ግልጽ ተልዕኮ ለመፈጸም ስራችንንን በጥራት፣ በብቃት እና በታማኝነት በማከናወን ሀገራችንን በመደመር እሳቤ በጋራ እንገንባ! በዚህ እሳቤ የተቃኘ የተግባር መነሳሳት ወሳኝነት አለው፡፡ ለዚህም የሴክተሩን የቆየ ትርክት በመለወጥ ሴክተሩን ትራንስፎርም ለማድረግ ችግሩን በቅጡ ተገንዝቦ መውጫ መንገዱን ማዘጋጀት ከመድረኩ ተሳታፊዎች ይጠበቃል፡፡ ስለሆነም ኢንዱስትሪው ለስራው በሚመች ከባቢ ውስጥ መገኘት ስላለበት የግሉ ዘርፍ ከመንግስት አካሉ ጋር ተቀናጅቶ በመስራት የሚፈለገውን ለውጥ ለማምጣት በጋራ መረባረብ ይኖርበታል ብለዋል፡፡

የመክፈቻ ንግግሩን ተከትሎ በመድረኩ ላይ በአማካሪ ድርጅቱ የተጠናው ጥናትና በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በኩል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ እና ሚኒስቴር መ/ቤቱ በቅርቡ ያጸደቃቸው የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚዳስሱ አዋጆች፣ መመሪያዎችና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ፖሊሲን የተመለከቱ ሠነዶች በሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ ኃላፊዎች ለአውደ-ጥናቱ ተሳታፊዎች ቀርበዋል፡፡

በአውደ ጥናት መድረኩ ላይ የቋሚ ኮሚቴው ም/ሰብሳቢን ጨምሮ የሚኒስቴር መ/ቤቱና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች፣ የማህበሩ አባላት፤አባል ያልሆኑ የአማካሪ መሃንዲሶችና አርክቴክቶች፤ የሙያ ማህበራት አመራሮች፤ ባለድርሻ አካላትና የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተገኙ ሲሆን ገለጻና ማብራሪያውን ተከትሎ በተደረገው የጋራ ውይይት ጥናቱን ለማዳበር የሚያስችሉ በርካታ ግብአቶች ተገኝተዋል፡፡

Via Ministry of Urban and Infrastructure

@etconp
❤18
👉የውጭ ሀገር ዜጎች በትንሹ 150 ሺህ ዶላር በመውጣት የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። ከአዲስ አበባ ውጪ መስራት ቢፈልጉ በወጣው መመሪያ መሰረት ክልሎች ተፈፃሚ እንደሚያደርጉም ተገልጿል።

የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በመኖሪያ ቤት ባለቤትነት ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የተቀመጠው አነስተኛ የገንዘብ መጠን 150 ሺህ ዶላር ነው ተብሏል።

“አንድ የውጭ ሀገር ዜጋ የሊዝ ዋጋውን ጨምሮ ለአንድ መኖሪያ ቤት ግንባታ ሙሉ ዋጋ ወይንም ለመኖሪያ ቤት ግዢ የሚመድበው አነስተኛ የገንዘብ መጠን ከ150 ሺ ዶላር ያነሰ ሊሆን አይችልም” ተብሏል።

150 ሺህ ዶላር ሁኖ የተቀመጠው አነስተኛ የገንዘብ መጠን በጊዜ ሂደት እየተሻሻለ እንደሚሄድም ተመላክቷል።

"ማንኛው የውጭ ዜጋ በማናቸውም ጊዜ፣ በአንድ ግዜ የሚኖረው የመኖሪያ ቤት ቁጥር አንድ ብቻ" መሆኑ የተቆመ ሲሆን ሚኒስቴሩ "ከአገር ጥቅም አንጻር አስፈላጊ ሁኖ ሲያገኘው ይህን ቁጥር በመመሪያ ማሻሻል ይችላል" ተብሏል።

የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሆነ የውጭ ሀገር ዜጋ “ለግለሰብ ወይም ለቤተሰብ የማከራየት መብቱ እንደተጠበቀ ሁኖ መኖሪያ ቤቱን ለንግድ አላማ ማዋል የተከለከለ መሆኑ” በአዋጁ ተቀምጧል።

ይህ የተገለጸው በምክር ቤቱ የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡለት ጥያቄ ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጠበት ወቅት ነው።

መሬት የመንግስት እና የህዝብ እንደመሆኑ ለኢንቨስትመንት የሚመጡ ዜጎች መሬቱን የመሸጥ እና የመለወጥ መብት የላቸውም ተብሏል።

Via አዲስ ስታንዳንድ

@etconp
❤8😱1
#ADVERTISEMENT

📢 አዲስ ቴሌግራም ቻናል
Ethiopian Cadastral Surveyors

የካዳስትራል ሰርቪይንግና መካከለኛ እና ከፍተኛ ደረጃ መመሪያዎች፣
🎓 የሥልጠና እና የፈተና አጠቃላይ መረጃዎች፣
🗺️ የGISና Mapping ቁልፍ አማራጮች፣
📚 የተዘጋጀ አስተማማኝ ዕውቀትና ቴክኒኮች፣
📌 ቀን በቀን ጥቅሞች፣ መረጃዎች፣ ስልጠና እና የስራ እድሎችን እዚህ ያግኙ።

ለተማሪዎች፣ ሙያዊ ሰራተኞች፣ እንዲሁም ለኢትዮጵያ መሬትና የከተማ ልማት ላይ የሚሰሩ ሰዎች።

📲 ይቀላቀሉ፣ ይማሩ፣ እንደ ሙያዊ ተሳታፊ ይንቀሳቀሱ።
📌 ከሌሎች ወጣቶች ጋር በአንድ ቦታ ይዛመዱ።

🔗 ቻናሉን አሁን ይቀላቀሉ፦

https://t.me/Ethcadastralsurveyors
👏1
👉Soil Classification: OSHA Types A, B, and C

🔴 Type A – Most Stable

⏺Description: Cohesive soil like clay, silty clay, or clay loam

⏺Unconfined compressive strength: ≥ 1.5 tons/ft² (tsf)

⏺No fissures, water seepage, or vibration

▶️Examples: Undisturbed clay, caliche, hardpan

✅ Best for excavation support
❌ Cannot be classified as Type A if the soil is fissured, previously disturbed, or water-saturated.

🟠 Type B – Medium Stability

📩Description: Includes angular gravel, silt, silty loam, previously disturbed soils, and unfissured Type A soil

⏺Unconfined compressive strength: 0.5 – 1.5 tsf

⏺Also includes Type A soils that are fissured or subject to vibration

⏺Common at most construction sites

⚫ Type C – Least Stable

⏺Description: Granular soils like gravel, sand, loamy sand, submerged soil, or soil with water seeping in

⏺Unconfined compressive strength: < 0.5 tsf

⚠️ Highest cave-in risk
🔺 Requires maximum shoring, shielding, or sloping

🚧Visual Table for Quick Reference

⏺Soil Type Description Strength (tsf) Stability Examples

⏺Type A Cohesive, undisturbed clay ≥ 1.5 High Clay, hardpan
Type B Fissured or disturbed soils 0.5 – 1.5 Medium Silty loam, angular gravel
Type C Granular, water-saturated < 0.5 Low Sand, gravel, submerged soil.

@etconp
❤14👏5
👉 Construction Tip of the Day:

🔰ቱምቢ

🏷What Is a Plumb Line(Plumb Bob)?


⏺A plumb line is a simple but powerful tool used to check vertical alignment in construction.

📏 It’s made of a string with a weight at the bottom (called a plumb bob).

📌 When suspended, gravity pulls it straight — giving a true vertical reference.

⭐️Used For:

⏺Ensuring walls are perfectly vertical

⏺Aligning door and window frames

⏺Setting columns and formworks

✅ Why it matters

⏺Even small deviations from vertical can cause structural problems, misalignment, or cracking over time.

⏺Master the plumb line = Master precision.

⏺Simple tools, powerful results.


@etconp
🙏10❤9👍5
Ethio Construction Engineering
ወጋገን ባንክ በመቀሌ ከተማ ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለ 25 ፎቅ ሕንጸ ሊገነባ ነው ወጋገን ባንክ በመቀሌ ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው ባለ 25 ፎቅ ሕንጻ በዛሬው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። ሕንፃው የሚገነባው በትግራይ ክልል ዋና ከተማ በመቀሌ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም አቅራቢያ በ3,500 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ መሆኑን ትግራይ ቲቪ ዘግቧል። ለባንኩ ሕንጻ…
👉ወጋገን ባንክ በመቐለ ከተማ የሚያሰራውን ህንፃ ግንባታ ለማከናወን ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ አሸናፊ ሆኖ ተመረጠ

💫ወጋገን ባንክ በመቐለ ከተማ ባለ 25 ወለል ህንፃ ለማስገንባት ባወጣው ጨረታ ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ አሸናፊ ሆኖ በመመረጡ በዛሬው ዕለት የመግባቢያ ስምምነት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡

በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት እንዲሁም የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቱ አማካሪ የሆነው ኢ.ኢ.ኤስ ኮንሰልቲንግ አርክቴክትስ እና ኢንጂነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

ስምምነቱን በባንኩ በኩል የፈረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ውበት (ዶ/ር) ሲሆኑ በዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ በኩል የድርጅቱ መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ስባጋዲስ አባይ ናቸው፡፡

አክሊሉ ውበት (ዶ/ር) የህንፃው መገንባት ለክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እና ለከተማው ውበት ከሚያበረክተው ጉልህ አስተዋፅዖ ባሻገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የባንኩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያግዝ እና የደንበኞች አገልግሎትን የሚያሳልጥ መሆኑን ገልፀው ማኔጅመንቱ ለፕሮጀክቱ መጠናቀቅ የቅርብ ክትትል እና ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳውቀዋል፡፡

በተመሳሳይም የወጋገን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አብዲሹ ሁሴን ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ የታቀደውን የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት በተቀመጠለት ጊዜ፣ ጥራት እና በጀት እንዲያጠናቀቅ በማሳሰብ ቦርዱም የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳውቀዋል፡፡

የዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ስባጋዲስ አባይ በበኩላቸው የህንፃ ግንባታውን በታቀደለት ጊዜ እና በሚፈለገው ጥራት ለማከናወን የሚያስችል በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡

@etconp
❤7👏2
👉የቅድመ ክፍያ እና በኮንትራክተሩ ሚሰጥ ማስያዥያ

💫ቅድመ ክፍያ ማለት ምን ማለት ነው?

⏺አንድ ተቋራጭ የግንባታ ሥራ ለማከናወን ዉል ከገባ በዉሉ ሰነድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ቅድመ ክፍያ ይከፈለዋል ያው ወለድ የሌለው ብድር አሰሪው ለ ሥራ ተቋራጩ ይሰጠዋል ማለት ነው።

⏺ይህ ቅድመ ክፍያ የሚከፈለው ተቋራጩ ስራዉን ለመጀመር እንዲረዳው ነው።

⏺ስቶር ለመስራት ማሽነሪ እና የሰው ሃይል ሞቢላይዝ ለማድረግ ለግንባታ ስራ የሚረዱ አስፈላጊ የሆኑ ማቴርያል እንዲገዛ እና ወዘተ ለሆኑ እንቅስቃሴዎች ተቋራጩ ቅድመ ክፍያ ይከፈለዋል።

🏷በአብዛኛው የ ሃገራችን የዉል ሰነድ ላይ የምንመለከተው ቅድመ ክፍያ የዉሉን ዋጋ 20 ወይንም 30% ነው።

📜 ለ ምሳሌ ፕሮጀክቱ 100,000,000 ከሆነ

⚡️እንዴት አሰሪው 20,000,000 ብር አምኖ ለተቋራጩ ዉል ስለገቡ ብቻ ይሰጠዋል።

❇️እንግዲህ የኮንስትራክሽን ዉሎች መሰረት ተደርገው የሚዘጋጁት የሃገሪቱን ህግ መሰረት በማድረግ ነው የሃገሪቱ ህግ ደግሞ አለማችን ላይ በሰፊው ከምንጠቀመው የኮንስትራክሽን ህግ የወጣ ነው።

⏺አንዳንዴ ቀጥታም ልንጠቀመው እንችላለን። ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ scc & gcc የሚባሉ ህጎች ዉላችን ላይ አሉ።

- So ተቋራጩ ለሚወስደው ቅድመ ክፍያ እኩል የሆነ ማስያዥያ ለ አሰሪው ማቅረብ ይኖርበታል።

- FIDIC RED book 2017( GCC )የምንለው ከዚህ የተቀዳ ነው። በአንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 2 ላይ ስለ ቅድመ ክፍያ ማስያዝያ እንዲህ ይላል።

- ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድመ ክፍያ በወሰደው መጠን ልክ ማስያዝያ ለ አሰሪው ማቅረብ ዪጠበቅበታል ኮፒ ደግሞ ለ እንጂነሩ/ ሳይተ ሱፐርቪሶሩ መስጠት ግዴታ አለበት

- ይህ የቅድመ ክፍያ ማስያዝያ የሚቀርበው ሃገር ውስጥ ህጋዊ ሰዉነት ካለው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን እና አሰሪው የተስማማበት መሆን ይጠበቅበታል። ይህ የፋይናንስ ተቋም ዋስትናውን የሚሰጠው የዉሉ ወይንም የጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው ናሙና ቅጽ መሰረት ዪሆናል አንዳንዴም ባንኩ በራሱ ቅጽ አቅርቦ አሰሪው የተስማማበት ከሆነ its okay።

- ስራ ተቋራጩ የቅድሚያ ክፍያ ዋስትናው ቅድመ ክፍያውን ከፍሎ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ተቀባይነት እና ተፈፃሚ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል ነገር ግን ያስያዘውን የገንዘብ መጠን ተቋራጩ በከፈለው መጠን ደረጃ በደረጃ ሊቀንስ ይችላል።
የከፈለው መጠን እና የሚቀረው መጠን በክፍያ የምስክር ወረቀት ላይ ይገለጻል።

- የቅድመ ክፍያ ዋስትናው የሚያበቃበት ጊዜ ተጠቅሶ ከሆነ እና ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ዋስትናው ከመጠናቀቁ 28 ቀን በፊት አጠናቆ ሳይከፍል የሚቀር ከሆነ

1. ተቋራጩ ቅድመ ክፍያው እስኪከፈል ድረስ የዚህን ዋስትና ትክክለኛነት ያራዝማል ቀኑን ያራዝመዋል ማለት ነው።
2. ተቋራጩ ይህንን የማራዘምያ ማስረጃ ወዲያውኑ ለአሠሪው ያቀርባል ለኢንጅነሩ ወይንም ሱፐርቫይሰሩ ግልባጭ ይዞ
3. አሠሪው ይህንን ማስረጃ ዋስትና ከማለቁ ከ7 ቀናት በፊት ካልተቀበለ፣ አሠሪው ያልተከፈለውን የቅድሚያ ክፍያ መጠን በዋስትናው መሠረት የመጠየቅ መብት አለው።

- ተቋራጩ የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና በሚቀርብበት ጊዜ ማመልከቻ ወይንም በደብዳቤ መልክ ለወሰደው ቅድመ ክፍያ ማስያዣ እንዳቀረበ መግለጽ ይጠበቅበታል።

@etconp
❤21👏4🙏2
👉በህንፃ ግንባታ ስራ አጠቃላይ ድህነትን (Safety) በተመለከተ የተዘጋጀ ውይይት እንድትገኙ ስለመጠየቅ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍3🔥1
👉The properties of a good cement are as follows:

💫(a) When one thrusts one's hand into a bag of cement one should feel cool, because if it feels warm it means somehow heat of hydration releases that implies hydration reaction has already started and that is an indication of a bad cement.

💫(b) The color of good cement should always be greyish.

💫(c) A handful of cement thrown into a bucket of water should not sink immediately, because if it sinks immediately it indicates that cement has formed lumped mass which means there is the presence of moisture near cement bags and some portion of hydration reaction has already started which gives rise to lumped mass.

🚧For a good cement, the hydration reaction should only start when it is mixed with water.

⏺If somehow (presence of moisture in the vicinity of storage, extremely humid weather, etc.) hydration reaction starts that means cement is starting to lose its property which is not desirable.

@etconp
👏6❤4🙏3
👉Sewage Treatment

🏷Sewage treatments are classified as preliminary treatment, primary treatment, secondary treatment and tertiary treatment.

💫1. Preliminary treatment: This is to remove floating materials, settlable inorganic solids, fats, oils and grease. Various units used in this process are:

(a) Screens – for removing floating materials
(b) Grit chambers – for grinding coarse sand
(c) Comminutors – for grinding coarse solids
(d) Skimming tanks – for removing false, oils and grease
(e) Floating units – for removing fine solids

💫2. Primary treatment: It is to remove large suspended organic matter.

⏺Primary sedimentation tanks or primary settling tanks or primary clarifiers used for this treatment.

💫3. Secondary treatment: This is to remove organic matter and the residual suspended material by biological unit processes.

💫4. Tertiary treatment: This is to remove dissolved and suspended materials such as inorganic compounds of nitrogen and phosphorous residual organic matter, etc.

@etconp
👍8❤3
#ADVERTISEMENT

📡 Are you a Surveyor, GIS student, or Construction Professional?

📍 Join @Ethcadastralsurveyors — Ethiopia’s growing Telegram channel for:
✅ GIS & Mapping Tools
✅ Drone Technology in Surveying
✅ Free Study Materials & Practice Quizzes
✅ Job Info & Field Tips

👷 Perfect for:

-Surveying & Civil Engineering Students
-Site Engineers & Mapping Experts
-Anyone passionate about land development & spatial data

🧠 Over 60+ new members this week are learning and growing with us!

🔗 Click to join now: https://t.me/Ethcadastralsurveyors

📣 Don’t just scroll — follow us and level up your career in Surveying & GIS!

#Surveying #GIS #DroneMapping #CivilEngineering #ConstructionEthiopia
👍4❤2