Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.22K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
❤1👍1
👉ውል ከተፈራረሙ በኋላ ጨረታ ሊሰረዝ ይችላልን?

👋ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ? አንድ የቻናላችን ቤተሰብ "ድርጅታችን በ egp ተወዳድሮ ጨረታ ከአሸነፈ በኋላ በግለሰቦች ጣልቃ ገብነት እስከ ቦርድ ደርሶ በጨረታው ሒደት ምንም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ውል ከገባን እና የጨረታ ማስከበሪያ ከአስያዝን በኋላ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና በሰጠን ምክረ ሀሳብ መሠረት ጨረታውን ሠርዘናል ብሎ በግልባጭ ምንም ሳያማክረን ገለጸልን። ለመሆኑ በቅድሚያ ውሉን አሰሪ ስለሆነ ብቻ በራሱ መሠረዝ ይችላል ወይ?" የሚል ጥያቄ አርበዋል።

📌እኛም የጋራ ሀሳብ ይሆነን ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ አቅርበንዋል።

📍በኮንስትራክሽን የጨረታ ሂደት ውስጥ ሦስት አይነት ዋና ዋና ሰነዶች የሚኖሩበትን ሂደት የሚያልፍ ነው። ይኸውም የመጀመሪያው አሠሪው አካል (employer/client/public body)  የሚባለው አካል የሚያዘጋጀው ስለፕሮጀክቱ ዝርዝር ይዘት፣ ስለተጫራቾች መመሪያ፣ ስለተጫራጮች ተጠባቂ አቅም እና ስለሥራዎች ዝርዝር ልኬትና ንድፍ የሚያስረዳ   ተጫራቾች የማይመለስ የሰነድ መግዢያ ከፍለው የሚገዙት ሰነድ ሲሆን የጨረታ ሰነድ (Tender or Bid Document) ይባላል። ሁለተኛው ሰነድ ተጫራቾች (Bidders) በጨረታ ሰነዱ መስፈርትና ልኬት መሰረት ያላቸውን ቴኪኒካዊ ማሙላት እና የግንባታ ዋጋ የሚያረጋግጡ ልዩ ልዩ ይዘቶችን የያዘ በተቋራጩ ማኅተም የተረጋገጠ ለአሰሪው አካል የሚገባ የጨረታ ምላሽ ሰነድ (Bid Response Document)  ነው። ሦስተኛው ሰነድ አሠሪው አካል ከተሰበሰቡት የተጫራቾች ሰነዶች መካከል በውድድር አሳልፎ ከመረጠው ተጫራች ጋር የሚፈጽመው የግንባታ ውል ሰነድ (Contract Document) ይባላል።

በዚህ ይዘት የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ሰነዶች ጠቅላላ ሂደታቸው እስኪጠናቀቁ ድረስ ያለው ሂደት የጨረታ ጊዜ (ወቅት) ይባላል። ይህ ጊዜ በውድድሩ ሰዓት ቅሬታ ካለ ቅሬታው እስኪፈታ ድረስ ያለውን ስለሚያጠቃልል የቀረበው ቅሬታ በሙሉ ታይቶና ተገምግሞ የመጨረሻ አሸናፊ የሆነው አካል ውል እንዲፈርም እስከሚደረግበት ጊዜ ድረስ ያለው ያጠቃልላል። በጨረታ ጊዜ ውስጥ ባለው በማንኛውም ሰዓት አሠሪው አካል ጨረታውን የሚሰርዝበት ምክንያት ወይም ሕጋዊ አስገዳጅነት ወይም የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ እስከመሆን ድረስ መብት ይኖረዋል።

ነገር ግን የጨረታ ጊዜ ተጠናቆ አሠሪው አካል ከተቋራጩ ጋር የሥራ (የግንባታ ወይም የማማከር ወይም የዲዛይን) አገልግሎት እንዲሰጠው ውል ከተፈራረመ በኋላ የውሉ ጉዳይ የጋራ ጉዳይ እንጂ የአንደኛው አካል ፍላጎትን ብቻ የሚተገብር አይሆንም። የሥራ ውል (Contract of Works) ውል ስለሚቋረጥባቸው ምክንያቶችም በዝርዝር የሚገልጽ ይዘት ያለው ስለሆነ ውል ሊቋረጥ የሚችለው በዚያ የውል ሁኔታ Contract Condition) መሰረት እንጂ ከዚያ ውጪ ከሆነ ለተጎጂው አካል ወይም ውል የሚቋረጥበት አካል ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካሳየው አካል አስፈላጊውን ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል። ውል ስለሚፈርስባቸው ምክንያቶች የሀገራችን የመንግሥት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPPAA) ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ 21 (General Condition of Contract, Clause 21) ሥር ባሉት ሁኔታዎች ላይ ይመሰረታል። ውል ለመሰረዝም ሊከተላቸው የሚገቡ ቅደም ተከተሎች እና ፕሮቶኮሎች እንዳሉ በዚህ ድንጋጌ ላይ ተወስኗል።

በመንግሥት ግዢ መመሪያ ከተገለጸው በተጨማሪ ከውል ሁኔታዎች በተጨማሪ የሀገራችን የፍትሐ ብሔር ሕግ (Ethiopia Civil Code) ውል የመሰረዝ ሀሳብን ማንሳት ለማንኛውም ወገን የተፈቀደ ሲሆን በአንቀጽ 3055 ሥር በተገለጸው መሰረት አሰሪው አካል ሥራ ተቋራጩ አንዳችም ጥፋት ባይፈጽምም እንኳን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የፈረመውን ውል የማፍረስ መብት ተሰጥቶታል። ነገር ግን በቁጥር 3036 እንደተገለጸው ሥራ ተቋራጩ የውሉን ጅምላ ዋጋ (በተለይ ለላምፕ ሰም ውል) ወይም አቅራቢያ ዋጋ የማግኘት መብት ያለው ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ከማውጣት የቀረለትን ወጪ ተቀናሽ ማድረግ አለበት። ቢሆንም ግን አቅራቢያ በሆነ ግምት ተሰልቶ እንደሆነ አሠሪው መክፈል ያለበትን ገንዘብ እስከ 20% ድረስ በመጨመር ሥራ ተቋራጩ ሊጠይቅ ይችላል" ተብሎ ተደንግጓል።

በመሆኑም አንድ አሠሪ አካል ሥራ ተቋራጩ አሸናፊ መሆኑን ገልጾ ውል እንዲፈርም ካደረገ በኋላ በውል ሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱ ወይም በሌሎች ቅቡል የሕግ ማእቀፎች የተደነገጉ ምክንያቶች ካልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ ውል የማፍረስ መብት የለው። ውል ማፍረስ እና ጨረታ መዘረዝ በእጅጉ የሚለያዩ ናቸው። ነገር ግን ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካለው ስለማይከለከል ሥራ ተቋራጩ በውል አፈጻጸም ሂደት ላባከናቸው ወጪዎች (ለምሳሌ፦ የሥራ ማስጀመሪያ ቦንድ ገንዘብ ወለድ፣ የውል ማስከበሪያ ወለድ፣ የብቃት ማስያዢያ ቦንድ ወለድ፣ በውል አፈጻጸም ሂደት ላወጣቸው የትራንስፖርት፣ የስቴሽነሪ፣ ለተጀመሩ የሥራ እንቅስቃሴዎች በሙሉ ክፍያ ... ) ወጪዎች የመጠየቅም መብት ይኖረዋል። 

@etconp
❤32👍10
👉Understanding Ribbed Slab Load Transfer Why Beams Look "Oversized"

🚧Ever been on-site and noticed this?

✨ Girders wider than the columns, or
✨ Beams that look too wide compared to their depth...
Especially in ribbed slab systems?

🔰It’s not poor design it’s a structural necessity. Here’s why 👇

🔄 Load Transfer in Ribbed Slabs Unlike solid slabs, ribbed slabs (also called waffle or voided slabs) follow this path:

➡️ Topping Slab ➡️ Ribs ➡️ Beams ➡️ Girders ➡️ Columns

📌 Unlike solid slab systems that transfer loads more uniformly in both directions, ribbed slabs concentrate loads along the ribs.

⏺These ribs act like joists, channeling loads directly to secondary beams, which then deliver the concentrated forces to the main girders.

💡 So why do girders appear wider?

Because they’re receiving multiple concentrated point loads from the ribs.

✅To spread these loads and avoid punching shear or localized failures, the girder's width will be increased, sometimes even wider than the supporting columns.

🏷Also, these wider beams may appear shallow compared to typical T-beams under solid slabs, but their width ensures:

✅ Better load distribution
✅ Reduced deflection
✅ Efficient rib anchorage

💫Why Use Ribbed Slabs?

✅ Lighter dead load
✅ Material savings (less concrete)
✅ Longer span capability
✅ Easier MEP integration
✅ Better thermal & sound insulation
✅ Cost-effective for repetitive layouts

Via ECEM Solutions

@etconp
❤17🥰1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍2🥰1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0994941708
❤5🥰1
👉There are two major Pavement Design Methods

🚧1. Empirical Design

⏺This is most used in the United States, developed by AASHTO.

⏺This method is based on historical performance data.

⏺It analyzes what worked in the past and assumes it to work under similar conditions.

⏺For example, AASHTO 1993 uses traffic load (ESALs), subgrade CBR, Subgrade numbers, and layer coefficients for the design of pavements.

🚧2. Mechanistic-Empirical Design (e.g., MEPDG)

⏺This combines mechanics (stress, strain) with empirical calibration to local conditions.

⏺It simulates how pavement layers deform or crack under traffic and climate.

⏺Helps design cost-effective pavements with longer service life.

@etconp
👍9❤8🥰1
👉የአዲስ አበባ መንገዶች በ2017 ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ግብዓቶችን አመረተ

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ላከናወናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን በራስ ኃይል በማምረት ጥቅም ላይ አውሏል።

💫ባለፉት 12 ወራት በባለስልጣኑ የተለያዩ ማምረቻ ሳይቶች ተመርተው ጥቅም ላይ ከዋሉት የግንባታ ግብዓቶች መካከል፤ ልዩ ልዩ የካባ ምርቶች፣ ገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የጠጠር ምርቶች፣ አስፋልት፤ የተለያዩ ቱቦዎችች እና ታይልስ ፣ እንዲሁም ማንሆልክዳን ውጤቶች ይገኙበታል፡፡

⏺በዚህም ቀደም ሲል በግዢ ይቀርብ የነበረውን የግንባታ ግብዓት በራስ አቅም መሸፈን ተችሏል፡፡

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን የራስ አቅም ማመረት መቻሉ፤ በግብዓት እጥረት ምክንያት በመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ ይፈጠር የነበረውን መጓተት በማስቀረት፣ በተመጣጣኝ ወጪ በራስ ኃይል የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች በፍጥነት ለመፈፀም ከፍተኛ እገዛ ማድረጉን አስታውቋል፡፡


@etconp
❤10🥰1
👉Design Principles of Deep Foundation

🚧The design of deep foundations depends on a thorough geotechnical analysis and structural requirements.

📜Key principles include:

💫1. Load-Bearing Capacity

⏺The foundation must be able to support the vertical, horizontal, and uplift loads of the structure.

⏺This is determined by soil strength, pile material, and dimensions.

💫2. Settlement Analysis

⏺Excessive settlement can compromise structural integrity.

⏺Designers ensure that the foundation experiences uniform and minimal settlement, aligning with safety margins.

💫3. Depth of Foundation

⏺The depth is determined by factors such as the type of soil, groundwater levels, and the load of the structure.

⏺Deep foundations often extend to layers with high load-bearing capacity.

💫4. Material Selection

⏺Materials must withstand not only the structural loads but also environmental factors like corrosion, temperature fluctuations, and seismic activity.

⏺Concrete and steel are commonly used for their strength and durability.

💫5. Economic Efficiency

⏺Designers aim for cost-effective solutions without compromising safety or functionality.

⏺This involves balancing material costs, labor, and machinery.

@etconp
❤18🥰1
👉Standard Steps for Measuring Slump of Concrete ( following ASTM C143 / AASHTO T119 ):

💫1. Prepare the Equipment:

● Slump cone (Abrams cone), base plate, tamping rod, and measuring scale.
● Ensure all tools are clean and damp to avoid sticking.

💫2. Position the Cone:

● Place the slump cone on a flat, non-absorbent surface.
● Hold the cone firmly by stepping on its footpieces.

💫3. Fill the Cone in Three Layers:

● Add fresh concrete in three equal layers (each 1/3rd of cone height).
● Avoid overfilling or underfilling.

💫4. Tamp Each Layer:

● Compact each layer with 25 uniform strokes of the tamping rod.
● Penetrate slightly into the layer below when tamping the upper layers.

💫5. Strike Off the Top:

● After the final layer, level the surface with the tamping rod to make it flush.

💫6. Lift the Cone Vertically:

● Carefully lift the cone straight upward in 5–10 seconds without twisting or tilting.

💫7. Measure the Slump:

● Immediately measure the vertical difference between the height of the cone and the highest point of the slumped concrete.

💫8. Record the Slump Type:

● True slump: Uniform subsidence ( desirable ).
● Shear slump: Concrete slides sideways ( may indicate lack of cohesion ).
● Collapse slump: Concrete collapses completely ( too wet or high workability ).

📜Summary:

⏺This procedure outlines the standardized method for determining the slump of fresh concrete using a slump cone apparatus.

⏺The test measures the vertical settlement of concrete under its own weight, which indicates its workability and consistency.

⏺Accurate measurement of slump is essential for assessing the suitability of the concrete mix for various construction applications, ensuring ease of placement and compaction without segregation.

⭐️Conclusion

⏺By adhering to the outlined procedure, the slump of concrete can be measured with precision, providing essential data on its consistency, cohesiveness, and workability. This measurement serves as a critical quality control parameter, ensuring that the concrete mix conforms to specified requirements and supports proper placement, compaction, and structural performance.

@etconp
❤8
👉‎የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሁለተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 26 የፊውቸር ፕሮጀክት ማናጀሮችን አስመረቀ።

💫‎በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት  የኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክት ማኔጅመንት የስልጠና ማዕከልን በማቋቋም በዘርፉ ብቁ ባለሙያዎችን በማሰልጠን ያደረገው አስተዋጽዖ ፕሮጀክትን በጥራት እና በጊዜ ከመፈጸም ባሻገር በኮንስትራክሽን ዘርፉ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ  ደረጃ ተወዳዳሪ ያደርጋል ብለዋል።

‌‎የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው በኮርፖሬሽኑ ኮንስትራክሽን ፕሮፌሽናልስ ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት ባለፉት 6 ወራት የተሰጠውን የንድፈ ሀሳብ እና የተግባር ስልጠና የተከታተሉ 26 የፊዩውቸር ፕሮጀክት ማናጀሮች መመረቃቸውን ገልጸው ተመራቂዎች በቀጣይ በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ማናጅመንት ሥራዎች ላይ በመሰማራት የኮርፖሬሽኑን ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት እንደሚያሳድጉ ተናግረዋል፡፡

‌‎ተመራቂዎች በ27 የተለያዩ የፕሮጀክት ማኔጅመንት የስልጠና ሞጅሎች ላይ 30 በመቶ የንድፈ ሀሳብ እና 70 በመቶ የመስክ የተግባር ስልጠና የወሰዱ ናቸው።

‌‎በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች፣ የኮርፖሬሽኑ መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራሮች እና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።

@etconp
❤17👍5
2712. Which of the following methods used for finding the slope and deflection of beams is also called the ‘method of singularity function’?
Anonymous Quiz
41%
Moment area method
35%
Conjugate beam method
11%
Macaulay’s method
13%
Mohr’s Theorem method
❤13👍3👏1
2709. Which of the following conditions followed in making concrete reduces the workability of concrete?
Anonymous Quiz
35%
Higher water-cement ratio in concrete
13%
Use of superplasticisers
14%
Use of round aggregates
38%
Higher aggregate-cement ratio in concrete
👍8❤3🥰2
2707. The distance travelled by a vehicle after the application of brakes to a dead stop position is known as:
Anonymous Quiz
8%
distance to react
19%
deacceleration distance
39%
braking distance
34%
stopping distance
👍8
2706. The curve that is generally used to avoid the obstructions like hard rocks, deep cuttings, soft gradients is called
Anonymous Quiz
17%
simple curve
43%
transitional curve
23%
compound curve
17%
parabolic curve
❤6🥰3
2701. Which of the following options serves all the three objectives mentioned below?
I: To promote human health
II: To provide a cleaner environment III: To break the cycle of diseases
Anonymous Quiz
15%
Scavenging system
13%
Distribution system
29%
Drainage system
43%
Sanitary system
👍4❤3