Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.22K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ጣልያን የዓለማችን ረጅሙን ተንጠልጣይ ድልድይ ልትገነባ ነው

🚧የጣሊያን መንግስት የሲሲሊ ደሴትን ከዋናው የሀገሪቱ መሬት ጋር የሚያገናኘውን የዓለማችን ረጅሙን ተንጠልጣይ ድልድይ ለመገንባት የሚያስችል የ13.5 ቢሊዮን ዩሮ (15.6 ቢሊየን ዶላር) ፕሮጀክት አጽድቋል።

ከብዙ አስርት አመታት እቅድ እና ከባድ ውዝግብ በኋላ የድልድዩ ሥራ መፅደቁን የሀገሪቱ የትራንስፖርት እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ማትዮ ሳልቪኒ አስታውቀዋል።

ድልድዩ 3.3 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን፤ ይህም በዓለም ላይ ካሉት ረጅም ተንጠልጣይ ድልድዮች ቀዳሚ ያደርገዋል።

ድልድዩ የባቡር ሀዲዶች እና የተሽከርካሪ መስመሮች ይኖሩታል ተብሏል።

ተንጠልጣይ ድልድዩ 400 ሜትር (1,300 ጫማ) ከፍታ ባላቸው ሁለት ማማዎች መካከል ላይ የሚዘረጋ ሲሆን ከፍተኛ ንፋስ እና የመሬት መንቀጥቀጥን እንዲቋቋም ተደርጎ መነደፉ ተነግሯል።

ፕሮጀክቱ የሃገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ለማሳደግ እና በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች የሥራ እድል እንደሚፈጥርም ነው የተገለጸው።

ይሁን እንጂ ፕሮጀክቱ ከ50 ዓመታት በፊት ከታቀደ ጀምሮ ብዙ ጊዜ በመዘግየቱ ብዙዎች መጠናቀቁን ጥያቄ ውስጥ ከተውታል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

@etconp
❤11👍2
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt


⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤4
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ፕሮግራም በመጪው ማክሰኞ ይፋ ይደረጋል

🏷ለሚቀጥሉት 25 አመታት የሚተገበረው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ 2025 - 2050 ማስጀመሪያ ሀገራዊ ፕሮግራም (Construction Industry Transformation Initiative Launching Program) በመጪው ማክሰኞ ይካሄዳል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ በመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመውና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችን እና የኢንዱስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈው ዘጠኝ አባላት ያሉት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሥራውን በይፋ መጀመሩ ይታወቃል፡፡

በወቅቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ስትሪንግ ኮሚቴ በተመሰረተበት ቀን ባደረገው ስብሰባ ላይ በስሩ ስድስትት የሥራ ቡድኖችን ያቋቋመ ሲሆን፤ ያቋቋማቸው የሥራ ቡድኖች በየራሳቸው የሠሯቸውን ሥራዎችና የደረሱበትን ደረጃ የሚገመግም መድረክ ሐሙስ፣ ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የስልጠና ማዕከል ውስጥ ተካሄዷል፡፡

በምስረታ መድረኩ ላይ ለተቋቋሙት የሥራ ቡድኖች በተሰጡ አቅጣጫዎች መሠረት የተቋቋሙት የሥራ ቡድኖች የሠሯቸውን ሥራዎች የተመለከቱ ሪፖርቶች በየቡድኑ ሰብሳቢዎች እንዲቀርቡ ከተደረገ በኋላ የጋራ ውይይት ተደርጎ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን ከሚንስቴር መ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል፡፡

ስብሰባውን የመሩትና የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የስቲሪንግ ኮሚቴው ሰብሳቢ፣ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት ናቸው።

በስብሰባውም መጨረሻ የስቲሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢው፣ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ 2025-2050 ነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የኢንዱስትሪው ቤተሰቦች በተገኙበት በስካይላይት ሆቴል ይፋ የሚደረግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡


እንደሚታወቀው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለሀገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጉልህ መሆኑ ቢታወቅም ኢንዱስትሪው በአሁኑ ሰዓት ያሉበትን ችግሮች በተለመደው አስተሳሰብ እና አካሄድ ሊመቅረፍ ስለማይቻል የአተያይ እና የአካሄድ ለውጥ ማምጣት አስፈልጓል።

ከኢንደስትሪው ጋር የተያያዙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ እና ኢንዱስትሪው እንዲያድግ፣ አዲስ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ካውንስል የሚሰጡ አቅጣጫዎችን በመውሰድ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ሥራውን የማስተባበር እና የመምራት ሚና እንዲጫወት ሥራውን በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት፣ በባለቤትነት እንዲያከናውን ከበላይ አመራሩ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

የተዋቀረውን ስቲሪንግ ኮሚቴ ወደ ሥራ ለማስገባት የተጠራውን በመጀመሪያ ስብሰባ ወቅት ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት፦ ሥራውን በተቀናጀና ጥብቅ በሆነ የአመራር መርህ ማስኬድ የግድ መሆኑን ገልጸው በማንኛውም የሥራ እንቅስቃሴ ውስጥ የእርሳቸው ክትትልና ድጋፍ እንደማይለያቸው በማስታወስ የሥራውን ሂደት በቅርበት እንደሚከታተሉት ገልጸው ነበር፡፡

ስትሪንግ ኮሚቴው የሚመራባቸው አሳታፊ በሆነ መንገድ የተዘጋጁት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ሮድማፕ፤ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት ምዘና እና ዕውቅና ማዕቀፍ፤ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአሠራር ማነቆን ለመገምገምና ለማሻሻል የሚረዱ Ease of Doing Business Framework in Construction Sector ሰነዶች ናቸው፡፡


በወቅቱ የስቲሪንግ ኮሚቴው ሰብሳቢ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት የስቲሪንግ ኮሚቴውን የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ሲከፍቱ እንደተናገሩት፣ ኢንዱስትሪውን የመለወጥ ዕድል ለእኛ ስለተሰጠ ኢንዱስትሪውን በተሟላ ሁኔታ መለወጥ ይኖርብናል ማለታቸው የሚታወስ ነው፡፡

በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ የሀገራችን 20 የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን በማሳደግ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው በዘርፉ እንዲሰማሩ ግብ ተቀምጧል፡፡


ስለሆነም ዘጠኝ አባላት ያሉት ስቲሪንግ ኮሚቴ የተቋቋመው የተቀመጠውን ሀገራዊ አቅጣጫ በመከተል በፍጥነትና በጥራት ለውጥ የሚያመጣ ሥራ በመስራት ተወዳዳሪ የሆነ ኢንዱስትሪ ለመፍጠር ጉዞ መጀመሩን በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ተናግረው ነበር።

@etconp
❤10
👉17 ሚሊዮን ብር የወጣበት ድልድይ ከ6 ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በጎርፍ ምክንያት ፈረሰ!

💫በፈረንጆቹ March 4 2025 ነበር በደንብ ተደግሶ የተመረቀው::

📍ጅማ

🚧ይህ የሚያሳዝን ክስተት የተከሰተው በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ ሰዲ በተባለ አካባቢ ነው። ከ6 ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በወንዙ ጎርፍ የተወሰደው ይህ ድልድይ፣ ግንባታው ሲጠናቀቅና ሲመረቅ ለህብረተሰቡ ትልቅ እፎይታ እንደሚሰጥ ታስቦ ነበር።

❇️የድልድዩ ግንባታ ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ መፈጀቱ ታውቋል። ይህ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ድልቅ ከስድስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዲፈርስ ምክንያት የሆነው ምንድን ነው?

⚡️የጥራት ችግር ወይስ የተፈጥሮ አደጋ?

🏷ይህ ጥያቄ አሁን የብዙዎችን አእምሮ እየያዘ ነው።

🔰ይህ ድልድይ ለህብረተሰቡ የነበረው ፋይዳ ከፍተኛ ሲሆን፣ አሁን መወሰዱ የአካባቢውን ነዋሪዎች ከባድ ችግር ላይ ጥሏል።

📩የእናንተ አስተያየት ምንድን ነው?

🎲ይህ ክስተት ዳግም እንዳይከሰት ምን መደረግ አለበት?
❤7😱6👏3
👉ቻይና በጠፈር ላይ ሆስፒታል ልትገነባ ነው

💫በቻይና የሚገኙት የሼንዘን ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ማይክሮ ሳተላይቶች ማዕከል በቅርቡ በጠፈር ላይ ሆስፒታል በጋራ ለመገንባት የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።

ፕሮጀክቱ የጠፈርተኞችን ጤና ለማጎልበት እና በምህዋሩ ውስጥ የህክምና ክትትል ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።

የወደፊቱ የጠፈር ሆስፒታል በአይሮስፔስ፣ በህክምና እና በባዮሎጂ መስኮች ላይ እድገት በማስመዝገብ የጤና ድጋፍን በተመለከተ የላቀ ምርምር ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

እንዲሁም ከጠፈር ተመራማሪዎች በተጨማሪ ወደ ጠፈር የሚጓዙ መደበኛ ሰዎችን ጤና ለመደገፍም ምርምር ያደርጋል ነው የተባለው።

እንደ ሲጂቲኤን ዘገባ በስምምነቱ መሰረት ሆስፒታሉን ለማቋቋም ሁለቱም ወገኖች በህክምና መሳሪያዎች፣ በፈጠራ የህክምና ቴክኖሎጂዎች እና በኤሮስፔስ ሳይንስ ላይ ተባብረው በመስራት ሆስፒታሉን እንደሚገነቡ ተገልጿል።

@etconp
👏5❤4😭2
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤4
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
🔥1
👉Chair Bars in Slab – Why Needed....
Chair bars aren’t just extra steel — they’re essential!

🚧These simple bent bars play a critical role in keeping your slab reinforcement perfectly positioned during concreting. Without them, you risk poor cover, sagging bars, and reduced slab strength.

🌟Always use chair bars where top and bottom mesh are present — it’s smart construction!

💫For stronger slabs, think like an engineer. Use chair bars right!

@etconp
❤18👍2
🔧 Saturday Skills & Training – Build Your Career Brick by Brick

In the construction industry, learning never stops. The best professionals combine technical know how with practical experience.

✅ Upgrade Your Technical Skills - Learn tools like BIM, AutoCAD, or project scheduling software. Even basic computer literacy can speed up your work.

✅ Sharpen Site Skills – Practice reading drawings, managing resources, and solving on-site challenges quickly. These are skills that make you stand out.

✅ Get Certified – Short courses in safety, quality control, or sustainable building boost your profile and open better job opportunities.

✅ Apply What You Learn – Theory is good, but skills grow when you test them on-site. Find small ways to practice new methods in real projects.

Remember: Every skill you gain is like adding a new tool to your toolbox and the more tools you have, the more valuable you become. 🏗️🚀

@etconp
❤26👍4
👉Important Points Every Construction Manager Should Know

1️⃣ Plan Before You Act – Review project drawings, contracts, and timelines before starting any task.

2️⃣ Safety is Priority #1 – Always enforce safety protocols and PPE usage for all workers.

3️⃣ Effective Communication – Keep clear communication with clients, engineers, suppliers, and site workers.

4️⃣ Time Management – Create realistic schedules and track daily progress to avoid delays.

5️⃣ Budget Control – Monitor costs closely to prevent overruns and wastage.

6️⃣ Quality Standards – Ensure work meets specifications and building codes at all stages.

7️⃣ Problem-Solving Skills – Be ready to make quick, smart decisions when unexpected issues arise.

8️⃣ Documentation – Keep accurate daily site records, material logs, and inspection reports.

9️⃣ Team Leadership – Motivate your crew, resolve conflicts, and build a positive work culture.

🔟 Continuous Learning – Stay updated with the latest construction technologies, methods, and laws.

💡 A great construction manager builds not just structures, but trust and teamwork.

@etconp
❤20👏5👍2
👉ዳንጎቴ ሲሚንት በአፍሪካ ቀዳሚው የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ ነው

💫በአፍሪካ 80 ከመቶ የሚሆነው ግንባታ የሚከናወነው በዳንጎቴ ሲሚንት ነው እየተባለ ይነገራል።

ዳንጎቴ ሲሚንት በቅርቡም Côte d’Ivoire 🇨🇮 ውስጥ 10ኛውን ሲሚንቶ ፋብሪካ ለመክፈት የቻለ ሲሆን፣ በጠቅላላው የኩባንያው አመታዊ የሲሚንቶ ምርት ከ52 ሚሊዮን ቶን በላይ ሊደርስ ችሏል።

የናይጀሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ያለውን የሲሚንቶ የማምረት አቅሙን በዕጥፍ ለማሳደግ ዕቅድ መያዙ ይታወቃል።

በዚህም በአመት 2.5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ የማምረት አቅሙን ወደ አምስት ሚሊዮን ቶን እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።


ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ማድረጉን ባለፈው የተገለጸ ሲሆን፣
ራሳቸው ዳንጎቴ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሶማሊያ ክልል ጎዴ ውስጥ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው፡፡

@etconp
❤15👍8👏1
1) If the foresight of a line AB is 35º and that of
line BE is 15º, then the included angle between
the lines is_____?
Anonymous Quiz
34%
a) 20º
32%
(b) 50º
21%
(c) 160º
14%
(d) 230º
❤7
2) The shear stress distribution over a beam of
solid circular section is such that:
Anonymous Quiz
19%
(a) q max = 2 q mean
34%
(b) q max = 1.5q mean
30%
(c) q max = 1.33q mean
18%
(d) q max = 1.25 q mean
👏7❤3
3)The design shear stress for which of the
following weld types is same as that for fillet
welds?
Anonymous Quiz
15%
(a) Plug weld only
25%
(b) Slot weld only
45%
(c) Plug and Slot weld only
15%
(d) Slot and Butt weld only
👍7
4)The shortest distance from the root of the fillet
weld to the face of the weld is called.............
Anonymous Quiz
16%
(a) Effective area
32%
(b) Effective throat thickness
35%
(c) Effective length
17%
(d) Effective depth
👏6
5) A prismatic compass has 0º graduation at the
Anonymous Quiz
65%
(a) north end
19%
(b) south end
11%
(c) east end
5%
(d) west end
🙏9❤1
6) When the area to be surveyed is large having
undulating grounds and higher accuracy is not
required, then the best method suitable for surveying will be
Anonymous Quiz
24%
(a) chain survey
21%
(b) compass survey
29%
(c) plane table survey
26%
(d) theodolite survey
👏6👍4❤1