Surveying.pdf
5.2 MB
👍3🥰2❤1
Steel Structures.pdf
8.7 MB
❤3👍3🎉2
Surveying Notes.pdf
76.5 MB
👏6❤2👍1
CPM (1).pdf
45.7 MB
🙏10👍1🔥1
👉“የኮንስትራክሽን አሠሪዎች በየዓመቱ ተመዝነው ደረጃ የሚያገኙበት ሥርዓት ይዘረጋል” - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
💫በቀጣይ ጊዜያት ተቋራጮችና አማካሪዎች ብቻ ሳይሆኑ አሠሪዎችም በየዓመቱ ተመዝነው ደረጃ የሚያገኙበት ሥርዓት ይዘረጋል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ትናንት ይፋ ሲደረግ እንዳስታወቁት፤ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ ታሪክ አለው።
በዘርፉ አሁን ላይ ያለው እውነታ ከሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ታሪክ ጋር የተጣላ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህንን የዘርፉን ስብራት ለመጠገን መንግስት ጨርሶ የመጀመር እና ፕሮጀክቶችን በጊዜ ገንብቶ የማጠናቀቅ ባህልን ለዘርፉ እያስተዋወቀ እንደሚገኝ አመልክተዋል።
በዚህም ቀንና ሌሊት የመስራት ልማድ፣ ውጤታማ የፕሮጀክት ክትትል እና ገንዘብን ለታለመለት ዓላማ ማዋል ተችሏል ብለዋል።
ከእንግዲህ ተቋራጮችና አማካሪዎች ብቻ ሳይሆኑ አሠሪዎችም በየዓመቱ ተመዝነው ደረጃ የሚያገኙበት ሥርዓት ይዘረጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የአፈፃጸም ጉድለት ከታየባቸው ተጠያቂ እንደሚሆኑና ሁሉም ባለድርሻ አካላት አፈፃጸማቸውን የሚመጥን እውቅና እንደሚሰጣቸው ገልጸዋል፡፡
ይህም ዘርፉን ውጤታማ በማድረግ በአህጉር እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚያደርገው ይሆናል ብለዋል፡፡
Via ጋዜጣ ፕላስ
@etconp

❤11
👉ነፃ የ Scholarship ዕድል
💫Scholarship ዕድል መሞከር የምትፈልጉ ከዚ በታች የተዘረዘሩትን ፕሮግራሞች መሞከር ትችላላችሁ።
1. Max Planck Internships in Germany 2026 | Fully Funded
⚫Host Country: Germany
⚫Host organisation: Max Planck Institute
⚫Internship Location: Munich
⚫Maxplanck Summer Internship Duration: 12-14 weeks minimum
⚫Fully Funded
About the scholarship
https://scholarshipscorner.website/max-planck-internships-germany/
Registration link
https://apply.cis.mpg.de/register/internship
2. Chevening Fellowships 2026 in the UK | Fully Funded
https://scholarshipscorner.website/chevening-fellowships-uk/
3. Vice-Chancellor’s PhD Scholarships in the UK | Fully Funded
https://www.uwl.ac.uk/research/phd-opportunities#scholarships
4. Swiss Government Excellence Scholarships 2026-2027 | Study in Switzerland
https://www.sbfi.admin.ch/en/swiss-government-excellence-scholarships-at-a-glance

🙏8❤5👍3
👉በግንባታ ሳይቶች የደህንነት ባለሙያ ምደባ ግዴታ ሊሆን ነው
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ለሚፈጠሩ የደህንነት ስጋቶችና አደጋዎች አንዱ መንስኤ በቂ የግንባታ የደህንነት ባለሙያ ባለመኖሩ በመሆኑ፣ ይህንን ችግር ለመቅረፍ በአዲስ አበባ በግንባታ ሳይቶች ላይ የደህንነት ባለሙያ እንዲኖር እንደሚደረግ ተጠቁሟል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ለ3 ቀናት የሚቆይ የግንባታ ደህንነት ስልጠና መሰጠት ጀምሯል።
በስልጠና ማስጀመሪያው የተገኙት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ፣ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ፣ ለደህንነት የተመረጠችና ዘመናዊ ከተማ የምናደርጋት የኮንስትራክሽን ዘርፍን ይዘን ነው ብለዋል።
በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚሰማራ ዜጋ ሁሉ፣ ከአደጋ የፀዳ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ እንዲኖረው ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑንም ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ ገልፀዋል።
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ለሚፈጠሩ የደህንነት ስጋቶችና አደጋዎች አንዱ መንስኤ በቂ የግንባታ የደህንነት ባለሙያ ባለመኖሩ እንደሆነ ተገልጿል።
ይህንን ችግር ለመቅረፍ በቀጣይ በአዲስ አበባ በግንባታ ሳይቶች ላይ የደህንነት ባለሙያ እንዲኖር እንደሚደረግ ተጠቁሟል።
በተያዘው በጀት ዓመት ግንባታ ላይ የሚሠሩ ሁለት ሺህ ዜጎችን ስልጠና ለመስጠት መታቀዱ ተገልጿል።
ሰልጣኞች በበኩላቸው፣ የሥራ ላይ ደህንነትን ለማስጠበቅ ያለመ ስልጠና መሰጠቱ የሠራተኞችን ደህንነት ከመጠበቁ ባሻገር ከተማዋ ያለመችውን የግንባታ ጥራት ማስጠበቅ ይችላል ብለዋል።
Via AMN

👍13❤9🔥1
👉What Is Roof Structure On Building Construction
⏺A roof structure is the framework that supports the roof covering and transfers loads (such as weight, wind, snow, and seismic forces) to the walls and foundation of a building.
⏺The design and materials used depend on the building's style, climate, and architectural requirements.
📜Main Components of a Roof Structure:
1. Rafters
- Sloping beams that run from the ridge (top) to the eaves (edges) of the roof.
- Traditional in pitched roofs (e.g., gable or hip roofs).
2. Trusses
- Prefabricated triangular frameworks made of wood or steel.
- More cost-effective and stronger for large spans than rafters.
- Common in modern residential and commercial buildings.
3. Purlins
- Horizontal beams that support rafters or trusses, adding extra stability.
- Often used in metal roofing or large-span structures.
4. Ridge Board
- The top horizontal beam where rafters meet in a pitched roof.
5. Joists (Ceiling Joists)
- Horizontal beams that connect walls and support the ceiling below.
6. Battens
- Thin strips of wood or metal fixed to rafters/trusses to support roof tiles or sheets.
7. Decking (Sheathing)
- A layer (usually plywood or OSB) that provides a base for roofing materials like shingles or tiles.
8. Fascia & Soffit
- Fascia: Vertical board at the roof’s edge, supporting gutters.
- Soffit: Horizontal underside of the eaves, providing ventilation.
⭐️Types of Roof Structures:
1. Pitched (Sloped) Roofs
- Gable Roof: Two sloping sides meeting at a ridge (△ shape).
- Hip Roof: All sides slope downward to the walls.
- Mansard Roof: Four-sided with two slopes on each side.
2. Flat Roofs
- Nearly horizontal with a slight slope for drainage.
- Common in commercial buildings; uses membranes (EPDM, TPO) or built-up roofing (BUR).
3. Curved Roofs
- Arched or dome-shaped, often seen in modern or industrial designs.
4. Gambrel Roof
- Similar to a barn roof, with two slopes on each side.
🏷Materials Used in Roof Structures:
- Wood (common for rafters & trusses in homes).
- Steel (used in trusses for large buildings).
- Concrete (in flat roofs or heavy-load structures).
- Engineered Wood (e.g., glulam beams for long spans).
🏷Functions of a Roof Structure:
✔ Load-Bearing – Supports roof weight, snow, wind, and live loads.
✔ Protection – Shields from weather (rain, sun, snow).
✔ Insulation & Ventilation – Helps regulate temperature and moisture.
✔ Aesthetic Appeal – Defines architectural style.

❤15👍1
👉ብርሃን ባንክ ሰንጋተራ ጎማ ተራ አካባቢ ተሰማ አባ ቀናው መንገድ ላይ ለሚያስገነባው የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት የአርክቴክቸር ዲዛይን ውድድር Yema Architecture ያቀረበው ዲዛይን አሸናፊ ሆኗል።
⭐️አሸናፊው Yema Architecture ባለፈው ማክሰኞ በብርሃን ዋና መሥሪያ ቤት ስምምነት ሊያደርግ ችሏል።
💫Yema Architecture የተቋቋመው እኤአ በመስከረም 2000 ዓ.ም በአዲስአበባ ውስጥ ሲሆን፣ ትኩረት አድርጎ የሚሠራው በአረሰክቴክቸር፣ በኢንጂነሪንግ፣ በኢንቴሪየር ዲዛይን እና በፕሮጀክት ማኔጅመንት ዙሪያ ነው።
@etconp
በውድድሩ ሁለተኛ Jdaw Consults ሦስተኛ
Addis Mebratu አራተኛ Geretta ሲሆን፤ አምስተኛ Biybone consultings ናቸው።

❤13