Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.21K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉Sieve Analysis

🔵 3ቱም የ ጠጠር አይነቶች ( ተለቅ ያለ የጠጠር ፣ መካከለኛ ጠጠር እና ትንሹ ጠጠር) በ ምን ያህል መጠን ተካቷል የሚል የምርመራ ሂደት ነው።

🖼️ ምስሉን ተመልከቱ የበለጠ ለመረዳት

⚪️ የ ምንጠቀመው መሳሪያ (apparatus)

ー የተለያየ መጠን ያለው ወንፊት ከ 4.75 ሚሊሜትር መዘርዘሪያ ወንፊት በጣም ትንሹ 100 ፒኮሜትር ድረስ

ー የክብደት መለኪያ
ー ብሩሽ እና ትሬይ

📝 ጠጠራማ ሲሆን ከ 4.75 ሚሊሜትር እስከ 80 ሚሊሜትር ወንፊት አያልፉም

⚙️ ሂደት

1️⃣. የተወሰነ መጠን ያለው ጠጠር ውሰዱ ክብደቱን ለኩ

2️⃣. በወንፊቱ ከ ትልቁ ጀምራችሁ ወደ ትንሹ ለ 15 ደቂቃ ሸክሽኩ ( ከላይኛው ወንፊት ወደታችኛው)

3️⃣. በየአንዳንዱ ወንፊት የተያዘውን ጠጠር መዝኑ

ー የተያዘው መጠን (%) = የተያዘውን ጠጠር ክብደት በ ጠቅላላ ክብደት ሲካፈል በ መቶ ስናባዛ

ー ያለፈው መጠን(%)= 100% - የተያዘ የጠጠር መጠን

@etconp
❤9👍8
A prismatic beam of length L and fixed at both ends carries a uniformly distributed load. The distance of points of contraflexure from either end is
Anonymous Quiz
18%
0.207L
42%
0.277L
17%
0.211L
23%
0.347L
❤8👏1🙏1
Your client delays payments, and your company is on the verge of bankruptcy.
A bank offers a loan of 50M ETB at 15% interest, but your profit margin on the project is only 8% of 200M = 16M ETB.
What is the MOST strategic choice?
Anonymous Quiz
23%
A) Take the loan and finish project
10%
B) Refuse loan and suspend works
57%
C) Negotiate with client for advance or faster payment terms
10%
D) Finance project from retained earnings at a loss
1❤7
A hydraulic excavator can load 2.5 m³ of soil per cycle. Each cycle takes 2.5 minutes. If the machine operates 7 hours per day, its theoretical productivity (m³/day) is:

A) 420 m³ B) 4200 m³ C) 700 m³ D) 1050 m³
Anonymous Quiz
64%
A) 420 m³
16%
B) 4200 m³
8%
C) 700 m³
12%
D) 1050 m³
❤7🔥1
A bulldozer was available 10 hours in a day. During that day, it worked 6 hours due to site congestion and had a breakdown of 1 hour. Its availability (%) and utilization (%) are:
Anonymous Quiz
39%
A) Availability 90%, Utilization 60%
29%
B) Availability 80%, Utilization 60%
19%
C) Availability 90%, Utilization 66.7%
12%
D) Availability 85%, Utilization 70%
❤10
A motor grader has the following performance for one week:

Total available hours: 50 Breakdown hours: 5 Operating hours: 40 Standard production rate: 100 m³/hr Actual production rate: 90 m³/hr Calculate OEE (%):
Anonymous Quiz
30%
A) 72%
33%
B) 68%
26%
C) 65%
12%
D) 70%
❤7
A contractor planned 1,000 m³ of concrete at 12,000 ETB/m³. Actual quantity placed was 1,100 m³ at an actual cost of 14,000 ETB/m³. What is the cost variance (CV)?
Anonymous Quiz
48%
A) -3,400,000 ETB
28%
B) -2,200,000 ETB
14%
C) -1,800,000 ETB
10%
D) -1,200,000 ETB
👍4👏3❤1
PRP pool = 60,000 ETB
Weights: Schedule = 40%, Quality = 30%, Safety = 30%
Performance: Schedule = 90%, Quality = 80%, Safety = 100% What is the PRP earned?
Anonymous Quiz
20%
A) 53,000 ETB
42%
B) 54,000 ETB
25%
C) 52,000 ETB
12%
D) 55,000 ETB
❤3🔥1
PRP scheme:

Base bonus = 20,000 ETB Early completion < 10% of planned duration → 25% bonus Early completion ≥ 10% → 40% bonus Planned duration = 12 months Project completed in 10 months What is the PRP earned?
Anonymous Quiz
21%
A) 22,500 ETB
31%
B) 25,000 ETB
40%
C) 28,000 ETB
8%
D) 30,000 ETB
👍4❤3
PRP pool = 60,000 ETB

Schedule 40%, Cost 30%, Safety 30% Performance: Schedule 95%, Cost 85%, Safety 70% Safety penalty = 10% deduction Calculate final PRP.
Anonymous Quiz
23%
A) 50,850 ETB
36%
B) 48,600 ETB
29%
C) 49,440 ETB
12%
D) 51,000 ETB
❤2👏2
The ratio of average shear stress to maximum
shear stress in a prismatic beam of rectangular
cross section is :
Anonymous Quiz
43%
(a) 3/4
25%
(b) 4/3
14%
(c) 3/2
18%
(d) 2/3
❤1🙏1
Two beams of same material have equal crosssectional area. If one beam has square crosssection and the other has circular cross section-
Anonymous Quiz
9%
(a) Both the beam will be equally strong
39%
(b) Circular section will be stronger
25%
(c) Square section will be stronger
28%
(d) Strength depends on loading condition
❤2🙏1
Slope deflection method is suitable for analysis
of_______?
Anonymous Quiz
33%
(a) Continuous beam
32%
(b) Simply supported beam
14%
(c) Fixed beam
21%
(d) Cantilever beam
❤8
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-Bolt & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037

👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤4
👉የአባይ ግድብ ግዝፈት‼️

💫በግድቡ ምክንያት የተፈጠረው የሰው ሰራሽ ሀይቅ የቆዳ ስፋቱ 1874 ስኩየር ኪ.ሜትር ነው።

🚧ከግድቡ ጫፍ እስከ እስከ ሀይቁ ጫፍ 240km እርቀት አለው ይህ ማለት ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ማለት ነው።

⏺ይህ የሀይቁ ስፋት የአዲስ አበባን አጠቃላይ የቆዳ ስፋትን በ3.5 እጥፍ ይበልጣል።

⏺በተጨማሪም የዚህ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ስፋት ዘጠኝ ሀገራትን ይበልጣል። ይህም ማልታ፣ሲሸልስ፣ኮሞሮስ፣ሲንጋፖር፣ሆንግኮንግ...የመሳሰሉ ሀገራትን በቆዳ ስፋት ይበልጣል።

⏺በሀይቁ ምክንያት የተፈጠሩ ደሴቶች በኢትዮጵያ ዋና ዋና ነገስታት ተሰይመዋል።

⭐️ንግሥት ዘውዲቱ ደሴት፣ አፄ ሀይለስላሴ ደሴት፣ምንሊክ ደሴት፣ አባጅፋር ደሴት...የመሳሰሉት ይገኙበታል።

@etconp
❤26👍3🙏3
👉ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአጠቃላይ ከ13 ተርባይኖች 5,150 ሜጋዋት ማመንጨት የሚችልበት አቅም ላይ ይገኛል።

💧እስካሁን ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ ውሃ ተይዟል። ቀሪው 2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመጪዎቹ 7-10 ቀናት ውስጥ ይያዛል።


🔵 በግድቡ የተያዘው ውሃ ወደኋላ ከ246 ኪሎ ሜትር በላይ ይተኛል፤ እስካሁን ባለው 240 ኪሎ ሜትር ላይ ተደርሷል። ርቀቱ ከአዲስ አበባ እስከ ሻሸመኔ ይሆናል።

(#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ)

ኢትዮጵያ ገንብታ ባጠናቀቀችው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አማካኝነት ኃይል እያገኘች ትገኛለች። የኃይል ማመንጫ ግድቡ ነሐሴ 24/2017 ላይ 2530 ሜጋ ዋት በማመንጨት ኃይል መስጠት ችሏል።

ለመሆኑ ግድቡ ተጠናቋል ሲባል ምን ማለት ነው ?

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋናው ግድብ በ1.8 ኪሎ ሜትር እርዝማኔና 145 ሜትር ከፍታ ተገንብቶ ተጠናቋል። በአጠቃላይ ከ10 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር ያህል ኮንክሪት (RCC) ሙሌት ተካሂዷል።

የግድቡ የስረኛው ክፍል 150 ሜትር ስፋት አለው። የላይኛው ክፍል ደግሞ 11 ሜትር ስፋት ሲኖረው ሁለት መኪኖችን ጎን ለጎን ማሳለፍ ይችላል።

ኃይል ማመንጨት የሚችሉ 13 ተርባይኖች ተከላ የተጠናቀቀ ሲሆን ከእነዚህ ተርባይኖች 5150 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይቻላል።

በግድቡ የውጨኛው ክፍል የሚታዩት የብረት አሸንዳዎች በግራ እና በቀኝ በኩል ላሉ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖች ውኃ የሚተላለፍባቸው ሲሆን እያንዳንዳቸው 8.5 ሜትር ዲያሜትር ስፋት አላቸው። 300 ሜትር ኪዩብ በሰከንድ ማሳለፍ አቅም አላቸው።

በግራ የኃይል ማመንጫ 7 ተርባይኖች ሲኖሩ በቀኝ የኃይል ማመንጫ ደግሞ 6 ተርባይኖች ሙሉ ለሙሉ ተከላቸው ተጠናቋል። ከዚህ ውስጥ 3ቱ የቅድመ ኃይል ተርባይኖች በመጠን አነስ ያሉ ሲሆን ቀሪዎቹ 10 ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 400 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላቸው።

ግድቡ ያመነጨው ኃይል በሁለት መስመሮች ማለትም በጣና በለስ አድርጎ በደብረ ማርቆስ እንደዚሁም በአሶሳ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ብሔራዊ የኃይል ቋት በመግባት ላይ ይገኛል።

ከዋናው ግድብ በተጨማሪ የህዳሴ ግድቡ የኮሬቻ ግድብ (Saddle Dam) ከዋናው ግድብ በ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።

ርዝመቱ 5.2 ኪሎ ሜትር እና 50 ሜትር ከፍታ ላይ ሆኖ ሙሉ ለሙሉ በ15 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ድንጋይ የተሞላ ነው። የተያዘው ውሃ ሾልኮ እንዳያልፍ ከ30-40 ሴንቲ ሜትር ውፍረት ባለው ኮንክሪት ተለብጧል።

እስካሁን  ከ71 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ ውሃ ተይዟል። አጠቃላይ ግድቡ የሚይዘው 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ነው፤ የሚቀረው ከ2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ያልበለጠ ነው።

ቀሪው 2.1 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በመጪዎቹ 7-10 ቀናት ውስጥ ይያዛል።

በግድቡ የተያዘው ውሃ ወደኋላ ከ246 ኪሎ ሜትር በላይ ይተኛል። እስካሁን ባለው 240 ኪሎ ሜትር ላይ ተደርሷል። ርቀቱ ከአዲስ አበባ እስከ ሻሸመኔ ያልፋል።

የኮሬቻ (saddle dam) 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ለመያዝ ወይም የሚያመነጨውን 5150 ሜጋዋት ለማመንጨት የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን ለመያዝ በጣም አስፈላጊ ነው።

Via ቲክቫህ ኢትዮጵያ

@etconp
❤10👍2
👉በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ የተገነባ ግዙፍ ሕንፃ ተመረቀ

💫በካዛንቺስ እና ኡራኤል አማካይ ቦታ ላይ ከ650 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው "ቅዱስ ኮምፕሌክስ" ተመረቀ።

⏺የቅዱስ ሪዞርትና ሆቴሎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አካል የሆነው ይህ ቅይጥ ሕንፃ 18 ወለሎች አሉት።

ከመሬት በታች ባሉ ሁለት ወለሎች ከ90 በላይ መኪናዎችን ማቆም የሚያስችለው አዲሱ ህንፃ፤ የመሬት ወለል አንደኛ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ የተገነቡ 120 ሱቆችን፣ በሦስተኛና አራተኛ ፎቅ ላይ 26 ማሳያ ክፍሎችን፣ ለባንኮችና ኢንሹራንስ ድርጅቶች አገልግሎት የሚሠጡ ክፍሎች እንዲሁም 420 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ ሬስቶራንትን ይዟል።


⏺በተጨማሪም ‎ከአምስተኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ድረስ ከ60 በላይ ቢሮዎች፣ ከዘጠነኛ እስከ አስራ አራተኛ ፎቅ ድረስ 48 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች፣ ‎በአስራ አምስተኛው ፎቅ 1350 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ለጋዜቦ፣ ለሳውና እና እስቲም አገልግሎት የሚሰጥ ነው ተብሏል።

ድርጅቱ አሁን ላይ ያስመረቀው እስከ 8ኛ ፎቅ ድረስ የተገነቡና ተጠናቅቀው አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጁትን ነው።

‎ቅዱስ ኮምፕሌክስ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ለማድረስ አጠቃላይ የግንባታ ወጪ ከ650 ሚሊየን ብር በላይ እንደፈጀ የተነገረ ሲሆን፤ ለባንክ ዋስትና በተደረገ ግምት በባንኮች 1.7 ቢሊየን ብር ግምት እንደወጣለት የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ እየሩሳሌም ወንደሰንና የድርጅቱ የቦርድ አባልና ሒሳብ ሹም አቶ ዘላለም አቡዬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡
▪️▫️▪️


@etconp
❤17👍2