Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.21K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👏4❤3
During project execution, a team member reports that a required component (Like sand, cement, rebar, or any finishing material) will not arrive on time. What should the project manager do first?
Anonymous Quiz
11%
A. Escalate the issue to the sponsor immediately
23%
B. Update the procurement management plan
49%
C. Assess the impact on the project schedule and cost
17%
D. Replace the supplier without delay
❤5👏2
A vendor informs you that a critical material shipment will be delayed by three weeks, potentially impacting the project completion date. What should the project manager do
FIRST?
Anonymous Quiz
11%
A. Escalate the issue to the sponsor for immediate resolution
34%
B. Implement fast-tracking on other activities to recover time
44%
C. Perform an impact analysis on the schedule and cost
10%
D. Replace the vendor immediately to avoid further delays
👏6❤1
During project execution, your subcontractor informs you that they cannot complete their work unless you provide additional equipment that was not originally included in the contract. What should you do FIRST?
Anonymous Quiz
14%
A. Approve the request to avoid delays
52%
B. Review the contract terms and scope of work
12%
C. Escalate the issue to the project sponsor
23%
D. Initiate a change request for additional equipment
❤9
#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 áˆ˜áˆ›áˆáˆ¨á‰ť ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን


📍 አድራሻ መገኛችን


ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን

ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር☎️
📞0939180889
📞0912492727
📞0944064945

መልካም ሾል ለልሾ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!
❤3
👉ብራዚል ከአለማችን ረጅም የመንገድ ኔትዎርክ ካላቸው ሀገሮች በአራተኛ ደረጃ ላይ ብትገኝም፣ የሀገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት በብዙ ተግዳሮቶች የተተበተበ መሆኑ ይገለፃል።

🚧ከሚጠቀሱ ችግሮች መካከል ሀገሪቱ ካላት መንገዶች ውስጥ በመቶኛ ሲገለጽ ጥራት ያላቸው የአስፖልት መንገዶች መጠን አነስተኛ ነው።

በብራዚል ወደ 2 ሚሊዮን ኪሎ ሜትር የሚጠጋ የመንገድ ኔትወርክ ቢኖርም፣ ከዚህም ውስጥ በአስፖልት የተነጠፈ ጥራት ያለው መንገድ መጠን ግን ከ12 እስከ 18 ከመቶ ገደማ የሚደርስ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ በብዙ አካባቢዎች የተቀረው መንገድ ጥራት ወደ ደካማ ሁኔታዎች እያመራ ነው በማለት ይገለፃል።

ďťż
⏺ብራዚል በአለም አቀፍ ደረጃ ከግዙፉ የመንገድ አውታሮች ካላቸው ሀገሮች አንዱ ብትሆንም በተለይ በብራዚል በጣም ከበለጸጉት የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ክልሎች ውጭ ያሉ የመንገዶች ጥራት ዝቅተኛ በመሆኑ መንገደኞች ረጅም ርቀት ለመጓዝ በአየር ትራንስፖርት ላይ ብቻ ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል።

⏺ከጥራት ጋር በተያያዘ የብራዚል የመንገድ መሠረተ ልማት ጥራቱ አነስተኛ ነው በሚል የሚጠቀስ ሲሆን፣ የመንገድ ላይ ደህንነት መሳሪያዎችም ስርጭት በበቂ ሁኔታ የሌለ መሆኑ ይነሳል። በዚህም የተነሳ ብራዚል ውስጥ ከቦታ ወደ ቦታ የሚካሄዱ ጉዞዎች የሚወስዱት ጊዜ እና ክፍያዎች እየጨመሩ በመምጣት ላይ ይገኛሉ።

💫ይሁን እንጂ ይህንን የብራዚል የመንገዶች ደረጃ እና ጥራትና እንዲሁም ስርጭትን የሚያሻሽል ፕሮግራም እየተከናወነ ነው። በተለይ በመንገድ ዘርፍ ላይ የሚውሉ ኢንቨስትመንቶች እና ፕሮጀክቶች ዘመናዊነትን እና ዲጂታላይዜሽን የተከተሉ፣እንዲሁም በግሉና በመንግሥት ዘርፍ ትብብር መካሄድ እንደሚኖርባቸው ታምኖበታል።


@etconp
❤11👏1
👉የዓለም ረጅሙ ቀጥተኛ መንገድ በሳውዲ አረቢያ

💫በረሃማ በሆነው የሳውዲ አረቢያ ምድር ላይ የሚገኘው እና 240 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው መንገድ፣ በዓለም ላይ ረጅሙ ቀጥተኛ መንገድ በመሆን የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።

🚧ይህ መንገድ የሀገሪቱን ሩቅ አካባቢዎች ለማገናኘት ተብሎ የተሰራ ሲሆን፣ የዘመናዊ የምህንድስና ድንቅ ስራ ተብሎ እየተጠራ ነው።

⏺ይሁን እንጂ መንገዱን መንከባከብና አገልግሎት መስጠት ቀላል አይደለም የተባለ ሲሆን እንደ አሸዋማ ንፋስ፣ ከፍተኛ የፀሐይ ሙቀት እና ለረጅም ጊዜ በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ የሚከሰት ድካም ያሉ በርካታ ተግዳሮቶች ያጋጥሙታል ተብሏል።

⏺የመንግስት የትራንስፖርት ባለስልጣናት እነዚህን ችግሮች ለመቋቋም የተለያዩ የመፍትሄ እርምጃዎችን ተግባራዊ አድርገዋል።

⏺ከእነዚህም መካከል አሽከርካሪዎች እንዳይደክሙ ለማገዝ የማንቂያ ንጣፎች (rumble strips)፣ ግልጽ የመንገድ ምልክቶች እና አሽከርካሪዎች አረፍ እንዲሉበት የተዘጋጁ ማረፊያ ጣቢያዎች ይገኙበታል ተብሏል።

⏺እነዚህ ጥረቶች መንገዱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል ነው የተባለው።

⏺የዚህ መንገድ ያልተቋረጠ ርዝመትና አስቸጋሪ በሆነ የበረሃ አካባቢ መገኘቱ በአለም ላይ ልዩ የሚያደርገው ሲሆን፣ የሳውዲ አረቢያን የምህንድስና ብቃት የሚያሳይ ማሳያ ነው ተብሎ ተገልጿል።

@etconp
❤12👍1
👉በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚመሰረቱ ከተሞች ማስተር ፕላን የማዘጋጀት ሥራ መጀመሩ ተገለጸ

💫በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚመሰረቱ ከተሞች ማስተር ፕላን የማዘጋጀት እንዲሁም የአሶሳ ከተማን የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራ፤ 'ሲቲስ አሊያንስ' በተሰኘ ድርጅት አማካኝነት በይፋ መጀመሩን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ አስታውቋል።

ፕሮጀክቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ እና ሲቲስ አሊያንስ በጋራ ተግባራዊ እንደሚያደርጉት የክልሉ የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ደርበው ዘንቶ ለአሐዱ ተናግረዋል።

"ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ አምስት ከተሞች ላይ የሚከናወን ነው" ያሉም ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል ሁለቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ ከተማ አሶሳ እና በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚመሰረት ከተማ መመረጡን አስታውቀዋል።

በዚህ መሠረት "ለአሶሳ ከተማ ለ30 ዓመታት የሚያገለግል የማስፋፊያ ፕላን እና በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለሚመሰረቱ ከተሞች ደግሞ አዲስ ፕላን የማዘጋጀት ሥራ በይፋ ተጀምሯል" ሲሉ ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንደ ክልል ለጊዜው "አበንኮሮ" የተሰኘ አንድ ከተማ ብቻ ተመስርቶ ማዘጋጃ ቤት መቋቋሙንም ገልጸዋል፡፡

የሚመሰረቱት ከተሞች የቱሪዝም ከተሞች እንደሚሆኑ ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ ከተማው ዓለም አቀፍ ሆቴሎች እና ሪዞርቶችን እንደሚያካትት ገልጸዋል።

ወደፊት በአካባቢው ብዙ ከተሞች ይመሰርታሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የገለጹም ሲሆን፤ አካባቢው የዓለም አቀፍ ባለሀብቶችን ትኩረት መሳቡን ጠቁመዋል።

ቀደም ሲልም የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱ አልሚዎች እንዳሉ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፤ የሐይቁን መሃል በተመለከተ ከፌደራል መንግሥት ጋር በትኩረት የሚሰራ መሆኑ የተጠበቀ ቢሆንም ብዙ ደሴቶች በመኖራቸው ጥናት እንደሚፈልግ ለአሐዱ ተናግረዋል።

በሌላ በኩል የአሶሳ ከተማ ከሦስት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ማስተማር ፕላኑ ተሰርቶ ሥራ ላይ መዋሉን ጠቁመዋል።

"ነገር ግን ከተማዋ ከሕዳሴው ግድብ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኝ እንደመሆኗ መጠን በፍጥነት እያደገች ነው" ብለዋል።

ሆኖም ለ30 ዓመታት የሚያገለግል የማስፋፊያ ፕላን በማስፈለጉ በሲቲስ አሊያንስ ድርጅት አማካኝነት ፕሮጀክቱ ተግባራዊ እንደሚደረግ አመላክተዋል።

Via አሐዱ ሬዲዮ

@etconp
❤21
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ዋዜማ—ጉባ

ህዳሴ:- የኢትዮጵያውያን አንድነት ሃውልት፣ የፅናት ምልክት፣ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ብስራት ነው!

የዚህን ዘመን  አድዋ በደሙ፣ በላቡ፣ እና በውሃው በአንድነት ሆኖ የከተበ ትውልድ አካል መሆን ያኮራል።

የኢትዮጵያ ከፍታ አይቀሬ ነው!

@etconp
❤19🔥1
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤4