Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በግንባታ ላይ የሚፈጠር አደጋን ለመከላከል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት እና ከአዲስ አበባ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በግንባታ ላይ የሚፈጠሩ አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ትናንት መስከረም 15 ቀን 2018 ተፈራርሟል።

ተቋማቱ በግንባታ ደህንነት እና ጤና ላይ ያተኮረ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን፤ በውይይቱ ላይም በግንባታ ወቅት ለአደጋ ስለሚያጋልጡ ነገሮች እና መደረግ ስለሚገባቸው የመፍትሄ ሥራዎች በስፋት ተነስቷል።

በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) ከትራፊክ አደጋ በመቀጠል በግንባታ ሳይት ላይ የሚደርስ አደጋ እየጨመረና እየከፋ መምጣቱን ገልጸዋል።

በመሆኑም የሚደርሱ አደጋዎችን ለማስቀረት እንዲያስችል በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በሙሉ በትብብር መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

የተደረገው የመግባቢያ ስምምነትም ይህንን ችግር ለመፍታት እንደሚያግዝ ገልጸዋል።

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ታምራት ሙሉ (ኢ/ር) በበኩላቸው፤ ዘርፉ በርካታ ሀብት የሚንቀሳቀስበት መሆኑን ገልጸው "በአግባቡ መመራት ከተቻለ ሀገርን መቀየር የሚችል ትልቅ አቅም አለው" ብለዋል።

ነገር ግን በአግባቡ መቆጣጠር ካልተቻለም በዛው ልክ ሊመለስ የማይችለውን የሰው ልጅ ነፍስ የሚቀጥፍ መሆኑን አንስተዋል።

በዘርፉ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ እጥረት እንደሌለም ያነሱም ሲሆን፤ ችግሩ የአተገባበር እና የግንዛቤ እጥረት በመሆኑ ተፈፃሚ ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል።

የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ፈጣን ለውጥን እያሳየ የሚገኝ ቢሆንም ከዚህ በተለየ መልኩ ደግሞ በሠራተኞች የሥራ ላይ ደህንነት ለውጥ እየታየበት አይደለም ሲሉ የገለጹት ደግሞ፤ የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ም/ ዋና ዳይሬክተር አበበ እሸቱ (ኢ/ር) ናቸው።

በግንባታ ሳይት ላይ በተደጋጋሚ ከሚታዩ የአደጋ መንስኤዎች ውስጥም ከከፍታ ላይ መውደቅ፣ የኤሌክትሪክ አደጋ፣ የእቃዎች መውደቅ፣ የግንባታ መዋቅር ችግር እና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች በቂ ስልጠና አለመውሰድ እንዲሁም፤ የግል ደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎችን ያለመጠቀም ችግር ቀዳሚ መሆኑን አብራርተዋል።

ከዚህ በተጨማሪም የቁጥጥር ችግር፣ ለደህንነት በቂ የሆነ በጀት አለመመደብ እና ሕግ የማስከበር ችግር ተጠቃሽ የአደጋ መንስኤዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዚዳንት የሱፍ መሀመድ (ኢ/ር) በበኩላቸው፤ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ አደጋዎችን መቀነስ ይቻል እንደነበረ አንስተዋል።

በዚሁ አግባብም አደጋዎች የሚበራከቱት አብዛኞቹም ትኩረት ባለመስጠት እንደሆነ ገልጸዋል።

በመሆኑም የተጠናከረ ቁጥጥር እንደሚያስፈልግ አንስተው፤ በግንባታ ሳይቶች ላይ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቀዋል።

Via Ahadu Radio

@etconp
❤13
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉Extension of Time: in Relevant Clauses in PPA 2011

From sources such as “Comparisons between FIDIC (1999) and Ethiopian PPA 2011” and academic reviews, the following clauses are relevant.

Clause 73 — Extension of Intended Completion Date

Clause 73.1 – The Contractor may request an extension of the Intended Completion Date if he is, or will be, delayed in completing the contract by any of the following causes:

1. exceptional weather conditions;

2. artificial obstructions or physical conditions which could not reasonably have been foreseen by an experienced contractor;

3. a Compensation Event or a Change Order is issued which makes it impossible for completion by the original date;

4. administrative orders affecting the date of completion, other than those arising from the Contractor’s default;

5. failure of the Public Body to fulfil its obligations under the Contract;

6. any suspension of the works not due to the Contractor's default;

7. force majeure;

8. any other causes in the GCC which are not due to the Contractor’s default.

Clause 73.2
Notice obligations:

The Contractor shall, within 15 days of becoming aware that a delay may occur, notify the Engineer of his intention to make a request for extension of time to which he may consider himself entitled. Then, unless agreed otherwise, within 21 days from that notification, the Contractor must deliver full and detailed particulars of the request.

Clause 73.3
Decision by Engineer:

After receipt of the detailed particulars, the Engineer shall, within 21 days, grant such extension of the Intended Completion Date (if justified) or inform the Contractor that he is not entitled to an extension.

Clause 74 — Compensation Events for Allowing Time Extension

Clause 74 defines what events are Compensation Events — these are events caused typically by the Public Body (or others outside the contractor's control) which justify extension. Examples include:

The Public Body not giving access to part of the site by the date in the approved work program;

The Public Body modifying schedule of other contractors in a way that affects this Contractor;

The Engineer delaying issuance of drawings/specifications or instructions; etc.

Assume the following Case:

[Let the delay is caused by the client's failure to supply the Ready Mix Concrete and assume supplying RMC is part of its obligations under the Contract.However the Engineer dot down the event on the site log, the contractor is not submit early notice to the engineer within time]

That is one of the causes listed under Clause 73.1. So under PPA 2011 the contractor may request EOT for that delay.

However, Clause 73.2 requires the Contractor to notify within 15 days of becoming aware that such a delay may occur, and then provide full/detailed particulars within 21 days of that notice.

The engineer’s site log note is helpful evidence that the delay was identified and to support the contractor notice if noticed earlier, but here the Contractor himself not issued the required formal notice (as per the contractual clause), the claim could be rejected as non-compliant with notice requirements.

Conclusion

As per PPA 2011:-

There is a contractual basis to request an Extension of Time because the delay is due to the Public Body’s failure (assuming the above obligation is in the contract).

But no, the engineer’s notice in the site book, though helpful, does not substitute the Contractor’s obligation to notify and submit full particulars as required by Clause 73.2.

Read also:

Clause 74.2
Granting the Time Extension

If a Compensation Event arises which prevents completion before the Intended Completion Date, then the Engineer must decide whether to extend the Intended Completion Date and by how much.

@etconp
❤7👍3
👉Essential Hospital Design Tips Every Architect Needs to Know 💡

👊Designing a hospital goes beyond just rooms. It’s about Optimizing circulation, zoning, patient flow, and connectivity.

📐Here's what you need to nail

🔹Building Layouts – Functional design for smooth operations

🔹Key Spaces – Wards, ICUs, ORs, and support rooms

🔹Vertical Design – Smart planning for multi-story facilities

🔹Circulation & Access – Efficient corridors and emergency exits

🔹Top Examples – Learn from successful hospital designs
Master these details to design like a pro. 🏥

📍The Above Images Will Help you❤

#HospitalDesign #Architecture

@etconp
❤10
👉ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ደመራ በዓል በሠላም አደረሳችሁ❤

💫በዓሉ የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፣ የአንድነትና የእድገት እንዲሆን ፈጣሪ አምላክ ፍቃዱ ይሁን!"

@etconp
❤7🙏3
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤5
👉ባህር ዳር

⭐️ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ የሚገኘውን መስቀል አደባባይን የመሰለ ህዝብ የአደባባይ ባዕላትን የሚያከብርበት ስፍራ ለመገንባት ዝግጅት ላይ መሆኗ ተሰምቷል።

🚧ለግንባታው አማራጭ ዲዛይኖች እየቀረቡ መሆኑ ተነግሯል።

💫ይህ ለውቢቷ ባህርዳር ተጨማሪ ውበትን እንደሚያጎናፅፍ ይጠበቃል።

@etconp
❤11👏2
💫በአፍሪካ TOP 5 በውሃ ሀይል ማመንጫ ግድቦች BY POWER PRODUCTIONS CAPACITY👇

1. ህዳሴ ግድብ = 5150MW 👉ኢትዮጵያ

2. ኮይሻ ግድብ   =  2160MW 👉 ኢትዮጵያ

3. ጁሊየስ ኔሬረ ግድብ = 2115MW 👉 ታንዛኒያ

4. ASWAN ግድብ = 2100MW 👉 ግብፅ

5. ቾራ ባሳ ግድብ = 2075MW 👉 ሞዛምቢክ

@etconp
❤14👍1🥰1
👉Burj khalifa

💫የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) At the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

💫ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

💫ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp
❤9👍2🎉1
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ መቶ በላይ መልእክቶች Ms Project የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ በ አማርኛ ሰርተንላቹዋል❤

💫የ Youtube ቻናላችንም Subscribe በማረግ አበርቱን🙏

📌እንሆ የመጀመርያ ክፍል Scheduling Using Ms Project ክፍል 1👇

https://youtu.be/MfMqqUPXxNI?si=vqU6CgVVs_T1V2At

@etconp
❤17👍3🔥3