👉በምንጃር ሸንኮራ ርብራብ እንጨት ተደርምሶ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
🚧በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን በዉል ያልታወቁ ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን የወረዳዉ ኮሚኒኬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታዉቋል ፡፡
ቤተክርስቲያኗ አመታዊ የማርያም ክብረበዓልን አስመልክቶ ከንግስ ክብረ በአል ጎን ለጎን እየተሰራ ያለውን ቤተክርስቲያኗን ግንባታ እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞት በሰዎች ላይ የሞት እና የአደጋ ጉዳት መድረሱን የወረዳዉ ኮምኒኬሺን ቢሮ ሃላፊ አቶ ኑርላህ ከድር አስታዉቀዋል ፡፡
በጉዳቱ እስካሁን ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ በርከት ያሉ ሰዎች ህይወታቸዉ እንዳለፈ የገለፁ ሲሆን ርብራቡ የተጫናቸዉን ተጎጂዎች የማዉጣቱ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡
Via ETHIO FM 107.5
#FirstSafety
@etconp

😭9❤5
👉የአዲሱ ኤርፖርት ግንባታ በሕዳር ይጀመራል
🚧የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፦ አየር መንገዱ ወደ ኤርፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ እና ማስፋፊያ ሥራ ውስጥ የገባበትን ሁኔታ ለዘመን መጽሔት በዚህ መልኩ አስረድተዋል፦
⏺ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የሚባል ራሱን የቻለ ተቋም ነበር። ይህ ተቋም ኤርፖርት የመገባት፣ የማስፋፋትና የመጠገን አገልገሎት ይሰጥ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደግሞ እየር መንገድ ብቻ ሆኖ ይሠራ ነበር። እኛም እንደማናቸውም አየርመንገድ ገንዘብ ከፍለን እገልግሎት እናገኝ ነበር። ለበርካታ ዓመታት የኖርነው በዚህ መንገድ ነው።
ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት አ.ኤ.አ ከ2005 ዓ.ም ወዲህ በፍጥነት እያደግን ነው የመጣነው። ብዙ አውሮፕላን እንገዛለን፣ ብዙ መዳረሻ እንከፍታለን፤ ነገር ግን ኤርፖርት ድርጅት በእኛ ፍጥነት አላድግ አለ። አውሮፕላን ማቆሚያ እስከማጣት ደረስን። ተርሚናል ውስጥ ያሉ አገልግሎቶች በምንፈልጋቸው መጠን አልሆን አሉ። በእርግጥ ኤርፖርት ድርጅት ራሱን ለማሳደግ ጥረት እያደረገ ነበር። ነገር ግን ፍጥነታችን እኩል አልመጣ አለ።
በዚህ ምክንያት ጉዳዩን ወደ መንግሥት ወሰድነው፤ ምክክር ተደረገ። ሥራውን እኛ ብንወስደውና ብናለማው የሚል ሀሳብ አቀረብን። መንግሥትም ወጪውን በሙሉ ራሳችሁ ሸፍናችሁ የምትሠሩ ከሆነ ጥሩ ነው ቀጥሎ፤ አየር መንገዱ እና ኤርፖርት ድርጅቱ ያለበት ግሩፕ ይቋቋምና እናንተ አስተዳድሩት ተባልን። በዚህ መንገድ ተጉዘን ግንባታዎች ወደ እኛ ሊመጡ ችለዋል።
ይሄንን ቀድመን በመረዳትና በመተንበይ ከአምስትና ስድስት ዓመታት በፊት ይሄ ኤርፖርት ሊሰፋ ይችላል ወይ ብለን አስጠናን። የጥናቱ ውጤት ይሄ ኤርፖርት ከእናንተ እድገት ጋር አይሄድም አይሆናችሁም የሚል ሆ'ነ። በዚህም ምክንያት ሌላ አዲስ ኤርፖርት ሊገነባ
የሚችልበትን ቦታ በፈረንሳይ ኩባንያ እንዲጠና አደረግን።
ይህ ጥናትም ቢሾፍቱ አጠገብ አቡሴራ የሚባል ቦታ ከሁሉ የተሻለ ቦታ እንደሆነ ጠቆሙን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ማስተር ፕላንና ያዋጭነት ጥናትም ሠሩልን። አዋጭነቱም ተረጋገጠ። ይሄንን አድርን በጨረስንበት ወቅት ኮቪድ መጥቶ ፕሮጀክቱን አቀዘቀዝነው፣ አሁን ጥናቶቹን ከልሰን ጨርሰናል።
አዲሱ ኤርፖርት አስክ 110 ሚሊዮን መንደኞችን በዓመት ማጓጓዝ የሚያስችል ነው። አሁን ላይ የእኛ የማጓጓዝ አቅም ገና 20 ሚሊዮን ላይ ስለሆነ ያንን ያህል ኤርፖርት አያስፈልገንም። ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅም ስለሆነ ሠርተነው ያለ ሥራ የሚቀመጥ ከሚሆን በሁለት ምዕራፍ እንገንባው ብለን፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን መንገደኛ ለማጓጓዝ የሚያስችል አድርገን እንሥራ ብለን ሥራውን ጀምረናል።
ግንባታው በሚከናወንበት አካባቢ ያሉ ገበሬዎችንም ስናስነሳ ማቋቋም ስላለብን ከቢሾፍቱ አስተዳደር ጋር ተነጋግረን ምን አይነት ቤት እና ሥራ ይገባቸዋል ብለን አስጠንተን ግንባታ አካሂደናል። መስከረም ላይ ግንባታው ይጠናቀቃል። ሰዎቹ ወደ አዲሱ መኖሪያቸውና አዲሱ ሥራቸው ይዛወራሉ። የኤርፖርት ግንባታ የሚካሄድበትን ቦታ ከክልሉ መንግሥት ተረክበናል። አዝመራቸውን እንዳነሱ ወደ ሕዳር መጨረሻ አካባቢ አዲሱ ኤርፖርት ግንባታው ይጀመራል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ

ከዚህ ውሳኔ በኋላ እኛ በምንፈልገው መጠን መዋዕለ ነዋይ አፍስሰን ግንባታ ጀመርን። ነባሩ ተርሚናል እኛ ስንረከበው በዓመት ያስተናግድ የነበረው የመንገደኛ ቁጥር እስከ ስድስት ሚሊዮን ነበር። 450 ሚሊዮን ዶላር በጅተን የማስፋፊያ ሥራ ሠራንለት። በዚህ ማስፋፊያም አቅሙ ከእጥፍ በላይ አደገ። አሁን ላይ አቅሙ እስከ 25 ሚሊዮን መንገደኛ ማስተናገድ የሚችል ሆኗል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 19 ሚሊዮን መንገደኛ አስተናግዷል። ይሄንን ያህል አቅሙ አድጎ እንኳን አሁንም እየጠበበን ነው። በተጨማሪ የአውሮፕላን ማቋሚያ አጥተናል። እያስፋፋን መጥተን ቦታ እንኳን ማግኘት የማንችልበት ደረጃ ደርሰናል።
ይሄንን ቀድመን በመረዳትና በመተንበይ ከአምስትና ስድስት ዓመታት በፊት ይሄ ኤርፖርት ሊሰፋ ይችላል ወይ ብለን አስጠናን። የጥናቱ ውጤት ይሄ ኤርፖርት ከእናንተ እድገት ጋር አይሄድም አይሆናችሁም የሚል ሆ'ነ። በዚህም ምክንያት ሌላ አዲስ ኤርፖርት ሊገነባ
የሚችልበትን ቦታ በፈረንሳይ ኩባንያ እንዲጠና አደረግን።
ይህ ጥናትም ቢሾፍቱ አጠገብ አቡሴራ የሚባል ቦታ ከሁሉ የተሻለ ቦታ እንደሆነ ጠቆሙን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ማስተር ፕላንና ያዋጭነት ጥናትም ሠሩልን። አዋጭነቱም ተረጋገጠ። ይሄንን አድርን በጨረስንበት ወቅት ኮቪድ መጥቶ ፕሮጀክቱን አቀዘቀዝነው፣ አሁን ጥናቶቹን ከልሰን ጨርሰናል።
አዲሱ ኤርፖርት አስክ 110 ሚሊዮን መንደኞችን በዓመት ማጓጓዝ የሚያስችል ነው። አሁን ላይ የእኛ የማጓጓዝ አቅም ገና 20 ሚሊዮን ላይ ስለሆነ ያንን ያህል ኤርፖርት አያስፈልገንም። ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅም ስለሆነ ሠርተነው ያለ ሥራ የሚቀመጥ ከሚሆን በሁለት ምዕራፍ እንገንባው ብለን፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን መንገደኛ ለማጓጓዝ የሚያስችል አድርገን እንሥራ ብለን ሥራውን ጀምረናል።
ግንባታው በሚከናወንበት አካባቢ ያሉ ገበሬዎችንም ስናስነሳ ማቋቋም ስላለብን ከቢሾፍቱ አስተዳደር ጋር ተነጋግረን ምን አይነት ቤት እና ሥራ ይገባቸዋል ብለን አስጠንተን ግንባታ አካሂደናል። መስከረም ላይ ግንባታው ይጠናቀቃል። ሰዎቹ ወደ አዲሱ መኖሪያቸውና አዲሱ ሥራቸው ይዛወራሉ። የኤርፖርት ግንባታ የሚካሄድበትን ቦታ ከክልሉ መንግሥት ተረክበናል። አዝመራቸውን እንዳነሱ ወደ ሕዳር መጨረሻ አካባቢ አዲሱ ኤርፖርት ግንባታው ይጀመራል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤26👏3🎉1
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤2
👉አሜሪካ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትን እንደምትደግፍ በይፋ አስታወቀች
💫በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያለውን ጫና ለማርገብና የአገሪቱን የረዥም ጊዜ የአቪዬሽን ዕድገት የማስጠበቅ ዓላማ ላለውና በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ በአሥር ቢሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክት፣ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ በይፋ መግለጽዋን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
አማካሪው መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ በተደረገ መግለጫቸው፣ ‹‹ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተመለስኩ፡፡ ለአዲሱ የኤርፖርት ፕሮጀክት ስለምናደርገው ድጋፍ ተነጋግረንበታል። ይህ ኤርፖርት ምናልባትም በአፍሪካ ትልቁ አውሮፕላን ማረፊያ የሚሆን ሲሆን፣ በዓለም ላይ ካሉት ትልልቅ ኤርፖርቶችም አንዱ ይሆናል። አሥር ቢሊዮን ዶላር ምናልባትም የበለጠ ገንዘብ የሚፈልግ ፕሮጀክት ነው፤›› ብለዋል።
የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪው ቡሎስ፣ ‹‹የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔና ሌሎች ተቋማት እየደገፉት ነው፤›› ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር የአፍሪካ ፖሊሲ ውጤት ማሳየት ጀምሯል ያሉት አማካሪው፣ ከዕርዳታ ወደ ንግድ በመሸጋገር የንግድ ሽርክናዎችን በማጎልበት ላይ ይገኛል ሲሉ ገልጸዋል።
‹‹ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዕርዳታ ወደ ንግድ እየተሸጋገረ ያለውን የአፍሪካ ፖሊሲያቸውን በአኅጉሪቱ ውስጥ ጠንካራ አጋርነት በመፍጠርና በመደገፍ ላይ ይገኛሉ፤›› ብለዋል።
ይህ በዚህ እንዳለ ቡሎስ፣ ‹‹ከቦይንግ ጋር በተያያዙ ከበርካታ ፕሮጀክቶች ጋር ተቀራርበን እየሠራን ነው፡፡ ቦይንግ እንደምናውቀው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ትብብር ያለው ሲሆን፣ ሌሎችም ብዙ መሰል አጋርነቶች አሉት፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክትን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ባካሄደው የባለድርሻ አካላት ውይይት፣ የግንባታ ፕሮጀክቱን ዝርዝር የፋይናንስና የአሠራር አወቃቀሮችን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የአየር መንገድ ግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰውና በውይይቱ ላይ የቀረቡት ሰነዶች ለፕሮጀክቱ የፋይናንስ ምንጮች ይሆናሉ በሚል የሚጠበቁት ከኮሪያ፣ ከጃፓን፣ ከቱርኪዬ፣ ከእንግሊዝ፣ ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካ፣ ከቻይናና ከሌሎች ያልተገለጹ መዳረሻዎችና ምንጮች መሆናቸውን ይጠቁማሉ።
የኤርፖርት ፕሮጀክቱ በገንዘብ የሚደገፍበትን (Financing) የሚያብራራው ዕቅዱ ዋነኛው በሥራ ላይ የሚያውለው የኢንጂነሪንግ፣ የግዥና የኮንስትራክሽን (ኢፒሲ) ተቋራጭ የሚመራ የኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲ (ECA) የፋይናንስ ሞዴል መሆኑን ያሳያል። በዚህ አካሄድ የኢንጂነሪንግ፣ የግዥና የኮንስትራክሽን ኮንትራክተሮች የጨረታው አካል ሆነው ከኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲ ጋር ቁርኝነት ያላቸው የፋይናንስ ፓኬጆችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የግምገማ መሥፈርቶች የግንባታ ወጪዎች 70 በመቶ፣ 3ዐ በመቶ በፋይናንስ ወጪዎች ላይ መሠረት በማድረግ ይወሰናሉ። ይህ ሥርዓት ጥራትን ከአስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት ጋር ለማስተሳሰር ታልሞ የተበጀ መሆኑም ተገልጿል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሾመው የፋይናንስ አማካሪና የኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲውን የሚያስተባብሩ ባንኮች የቴክኒክ መመዘኛዎቹን እንደሚወስኑም ተብራርቷል።
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ባለቤትነት የተያዘና ለዚህ ሲባል በሚቋቋም ልዩ ኩባንያ ሥር እንደሚተዳደር እንደሚደረግም ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ሁሉንም የፕሮጀክቱን የገንዘብ አስተዳደር በዚሁ ኩባንያ ሥር በማድረግ ለገንዘብ አቅራቢዎችና አጋሮች የፕሮጀክቱን የፋይናንስ ነፃነትና ግልጽነት ያረጋግጣል በሚል በመታመኑ የተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል።
የቢሾፍቱ ሜጋ ኤርፖርት 27ዐ አውሮፕላኖችን በአንዴ ማቆም እንደሚያስችል፣ እንዲሁም የአየር መንገድ ግሩፑን የካርቦን ልቀት በ15 በመቶ እንደሚቀንስ፣ በዓመት 3.7 ሚሊዮን ቶን ጭነት የማጓጓዝ አቅም እንደሚኖረውና አጠቃላይ የፕሮጀክቱ ዕጩ አሥር ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆን መገለጹን መዘገባችን ይታወሳል።
ኤርፖርቱ በአጠቃላይ አንድ ትልቅ ተርሚናል፣ ከ27ዐ በላይ አውሮፕላኖች ማቆም የሚያስችል የአውሮፕላን ማረፊያ ሥፍራ፣ አራት የአውሮፕላን መንደርደሪያ ሥፍራዎችን፣ አዲሱን የኤርፖርት ከተማ በቀጥታ ከአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያገናኝ ፈጣን የባቡር መንገድ፣ ፈጣን የአስፋልት መንገድ፣ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሎች፣ ካርጎና ሌሎችም ተጨማሪ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንም እንደሚያካትት ተገልጿል።
የመጀመሪያው ክፍል ግንባታ በሁለት የአውሮፕላን መንደርደሪያዎችና ሌሎች መሠረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናቆ እ.ኤ.አ. በኅዳር ወር 2029 ሥራ እንዲጀምር እንደሚጠበቅ፣ በመጀመሪያ ምዕራፍ በሚከናወነው ግንባታ ብቻ በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞችን እንደሚያስተናግድ ተነግሯል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያን

የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ዶ/ር) ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስና ሌሎች ተቋማትም ፕሮጀክቱን እየደገፉት ነው፡፡

❤12👍1
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ከተማ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
📜ውይይት እየተካሄደ ያለባቸው ርዕሰ ጉዳዮች:-
▪️ ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ አዋጅ፣
▪️የኮንስትራክሽን የብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ማሻሻያ እና
▪️ረቂቅ የኮንስትራክሽን የቁጥጥር መመሪያ ላይ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
📩ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እየቀረቡ ባሉት ሰነዶች ላይ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትን እንዲሁም ጥያቄም ካላችሁ እዚሁ ላይ አስቀምጡልን።
💫ባለሙያ ጋብዘን ምላሽ የምንሰጥበት ይሆናል።

🙏11❤4
👉Key Components of a Typical Bridge
🛣️ Superstructure (Above the Bearings)
- Road Level: Surface where vehicles travel.
- Approach Slab: Connects the road to the bridge deck.
- Deck Slab: Main horizontal surface supporting traffic.
- Kerb: Raised edge separating the road from pedestrian areas.
- Expansion Joint: Allows movement due to temperature changes.
- Handrails: Safety barriers for pedestrians.
- Parapet: Protective wall at the edge of the bridge.
🧱 Substructure (Below the Deck)
- Back Wall: Vertical wall behind the abutment, retains earth.
- Wing Wall: Angled wall supporting the approach embankment.
- Abutment: End support of the bridge, transfers loads to foundation.
- Pier: Intermediate support between abutments.
- Bearing: Transfers loads from superstructure to substructure.
- Foundation: Base structure transferring loads to ground.
🧭 Structural Elements
- Longitudinal Girder: Runs along the length of the bridge, supports deck slab.
- Cross Girder: Perpendicular to longitudinal girders, distributes load.
🌊 Hydrological & Geotechnical Features
- HFL (High Flood Level): Maximum water level during floods.
- Effective Span: Distance between two supports (abutment to pier).
- Bed Level: Natural ground level below the bridge.
- Approach Embankment: Sloped fill leading up to the bridge.

❤13
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤4
👉Factors affecting soil compaction during soil improvement
💫The main factors are:
- Moisture Content → At optimum moisture content (OMC), maximum dry density is achieved. Too dry or too wet reduces compaction.
- Soil Type → Clay, silt, sand, and gravel compact differently. Coarse-grained soils are easier to compact.
- Compaction Effort → Type of compaction equipment (roller, rammer, vibrator) and number of passes increase density.
- Layer Thickness (Lift thickness) → Thin layers compact better than thick ones.
- Grain Size Distribution → Well-graded soils compact better than uniformly graded ones.
📜Factors causing slope instability and leading to failure
- Gravitational force (self-weight of soil)
- External loads (buildings, traffic, surcharge)
- Water infiltration & pore water pressure rise
- Erosion at the slope toe
- Earthquake or vibration loading
- Weak foundation soil / slip plane formation
- Weathering & vegetation removal

❤18👍2
👉What Is Thermal Insulation Of Buildings?
💫Thermal insulation is the prevention of heat flow through the buildings. Many areas face severe cold weather, so the residents must keep their homes warm. Consequently, they light up fires inside the house, use a heater, maintain the home temperature by steam, etc.
📌Furthermore, to make the building heating system work efficiently, it is necessary for the building owners to thermally insulate the building. It keeps the building warm with lesser effort. It is because thermal insulation minimizes the heat escaping from the building.
⏺It should be noted that thermal insulation is also used in hot regions. Their insulation minimizes the flow of outer heat inside the house. So, thermal insulation minimizes the heat flow either from the inner to outer of the building or outer to inner of the building.
🏗 Types of Thermal Insulation
• Slab or block-insulating materials
• Blanket insulation materials
• Loose-fill insulation materials
• Bat-insulating materials
• Insulating boards
• Reflective sheet materials
• Structural Insulated Panels (SIP)
• Lightweight materials

👍4❤3🕊1
👉ባለስልጣኑ የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማነቃቃት የሀገር ውስጥ ተቋራጮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማነቃቃት የሀገር ውስጥ ተቋራጮች ላይ ትኩረት በማድረግ፤ ለግል ኮንስትራክሽን ማኅበራት ቅድሚያ ሰጥቶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ለአሐዱ አስታውቋል።
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር)፣ "መንግሥት የሕግ ማዕቀፍ በማዘጋጀት ለሀገር ውስጥ ኮንስትራክሽን ማኅበራት ቅድሚያ ሰጥቷል" ሲሉ ለአሐዱ ተናግረዋል።
አንዳንድ የኮንስትራክሽን ተቋማት "መንግሥት ከሀገር ውስጥ ይልቅ ለውጭ ተቋራጮች ቅድሚያ እየሰጠ ነው" የሚል ቅሬታ እንዳላቸው ከአሐዱ ለተነሳላቸው ጥያቄ ዋና ዳይሬክተሩ ሲመልሱ፤ "መንግሥት የሚያሰራቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች የሀገር ውስጥ ተቋራጮች የመፈፀም አቅም በላይ ሲሆኑ ፕሮጀክቱ ለውጭ ኩባንያዎች ይሰጣል" ብለዋል።
አንዳንድ ሥራዎች ላይ የውጭ ኩባንያዎች መሳተፋቸው እና ቅድሚያ ማግኘታቸው አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ እንዳለም አብራርተዋል።
ፕሮጀክቶች ለውጭ ተቋራጮች ሲሰጡ የኩባንያዎቹ የመፈጸም አቅም እና የመምራት ችሎታ ታይቶ እንደሆነም አጽንኦት ሰጥተውበታል።
አክለውም "መንግሥት የሕግ ማዕቀፍ እያዘጋጀ ቢሆንም በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች አቅም ውስንነት አለ። ይህንን ድክመት ከውጭ ከሚመጡ ኩባንያዎች የአሰራር ሂደት፣ የቴክኖሎጂ እና የአፈጻጸም ብቃት በምንወስደው ልምድ አቅማችንን ለማሳደግ ልንጠቀምበት ይገባል” ብለዋል።
የኮንስትራክሽን ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትልቅ ድርሻ ያለው ቢሆንም፤ ዘርፉ በሚገባው ልክ እንዳያድግ እንቅፋት ከሆኑ ነገሮች መካከል የግሉ ዘርፍ አለመጠናከር፣ የግዢ ሥርዓት ፍትሐዊ አለመሆን፣ ግጭቶችና የበጀት ማነስ፣ ለችግሮች አፋጣን እና ግልጽ የመፍትሄ አለመስጠት በዋነኝነት ተጠቅሰዋል።
Via አሐዱ ሬዲዮ

❤10
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር☎️
📞0939180889
📞0912492727
📞0944064945
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!

📍 አድራሻ መገኛችን

❤1
👉ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ፈጅቷል
💫የነጌሌ ቦረና - ዶሎ አዶ - መልካ ሶፍቱ ሎት 1 የመንገድ ፕሮጀክት 98 በመቶ ግንባታ ተጠናቋል
🚧በኦሮሚያ የምስራቅ ቦረና ዞን እና በሶማሌ ክልል ደግሞ የሊበን ዞንን የሚያገናኘው ነጌሌ ቦረና ዶሎ አዶ መልካ ሶፍቱ ሎት 1 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 98 በመቶ ተጠናቋል፡፡
⏺ኤምሲጂ ኮንስትራክሽን፣ ከአለማየሁ ከተማ ኮንስትራክሽን ጋር በመቀናጀት ግንባታውን በማካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ኤስጂ አማካሪ መሃንዲሶች በማከናወን ላይ ነው፡፡
⏺የአደባባይ ሥራ፣ የእግረኛ መንገድ በዞን እና በወረዳ ከተሞች የመንገድ ዳር ምልክት ተከላ፣ የእግረኛ ማቋረጫ ቀለም እና ሌሎች የመንገድ ቅብ ሥራዎችም ተጠናቀዋል፡፡
⏺መንገዱ በገጠር 10 ሜትር፣ በቀበሌ 12 ሜትር፣ በወረዳ 19 ሜትር እንዲሁም በዞን 21.5 ሜትር ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ ነው በመገንባት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደስ ገልፆአል።
Via ERA

64.5 ኪ ሎ ሜትር የሚረዝመው ይህ መንገድ በጠጠር መንገድ ደረጃ የነበረ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ መሠራቱ የአካባቢውን የመንገድ ትራንስፖርት ዘርፍን ለማሳደግና በተለይም አላስፈላጊ የሆነ የጊዜ ብክነትን በማስቀረት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ታምኖበታል፡፡
⏺ኤምሲጂ ኮንስትራክሽን፣ ከአለማየሁ ከተማ ኮንስትራክሽን ጋር በመቀናጀት ግንባታውን በማካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ኤስጂ አማካሪ መሃንዲሶች በማከናወን ላይ ነው፡፡
የመንገዱን ግንባታ ለማካሄድ አገልግሎት ላይ የዋለው 1.3 ቢሊዮን ብር በላይ በኢትዮጵያ መንግስት በጀት ተሸፍኗል፡፡
በ2013 በጀት ዓመት ግንባታው የተጀመረው ይኸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በእስካሁኑ የሥራ አፈጻጸም ከአጠቃላይ ሥራው 64.32 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ሥራው ተጠናቋል፡፡
⏺የአደባባይ ሥራ፣ የእግረኛ መንገድ በዞን እና በወረዳ ከተሞች የመንገድ ዳር ምልክት ተከላ፣ የእግረኛ ማቋረጫ ቀለም እና ሌሎች የመንገድ ቅብ ሥራዎችም ተጠናቀዋል፡፡
⏺መንገዱ በገጠር 10 ሜትር፣ በቀበሌ 12 ሜትር፣ በወረዳ 19 ሜትር እንዲሁም በዞን 21.5 ሜትር ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ ነው በመገንባት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደስ ገልፆአል።
Via ERA
@etconp
❤9👍4
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ መቶ በላይ መልእክቶች Ms Project የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ በ አማርኛ እንደጀመርን ይታወሳል❤
💫የ Youtube ቻናላችንም Subscribe በማረግ አበርቱን🙏
📌እንሆ 3ኛ እና 4ኛ ክፍል
🚧Scheduling Using Ms Project ክፍል 3 እና 4👇
https://youtu.be/u4pTinY2GWo?si=KFZ7GKkCooABoTEM
https://youtu.be/U8JyUitCytw?si=b0PUJDbJnBGk-vUd

YouTube
A simple introduction to the software
We will explore the views inside the software in a simple manner. #baselineschedule #constructionmanagement #constructionscheduling #constructionproject #criticalpath #ganttchart #microsoftproject
👏6❤5🔥4
@etconp Cost Break Down 2018 e.c.xlsx
1.3 MB
👋ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች
💫ዛሬ በዚህ ወር ባለው ዋጋ የተሰራ አዲስ የ Cost Break Down ፋይል አዘጋጅተን ከዚህ ፅሁፍ አያይዘነዋል❤
🚧እንዲሁም የ YouTube ቻናላችን Subscribe እና ሼር በማረግ ያግዙን🙏
🏷Youtube Channel Link👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=YPBAC3MRTl5Uu6BK

👍12❤8🙏5