This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Repairing pavement look at this video
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ትንሽ ስለ Eiffel Tower😍
የዚህ ታወር ዲዛይነርና ኮንትራክተር ኢንጂነር ጉስታቭ ኤፍል ይባላል፡፡ ታወሩ 324ሜ ርዝመት ሲኖረው ከሚገርሙኝ ነገሮች ውስጥ ታወሩ በግንባታ ላይ እያለ በጣም ትልቅ በመሆኑ ሌሎች ቅርሶቻችንን ይውጥብናል በማለት ከ300 በላይ ኢንጅነሮችና
አርክቴክቶች ተቃውመው ለመንግስት petition አስገብተው ነበር (ለአንድ ሜትር - አንድ ኢንጂነር) …. አንዱ አርክቴክት እንደውም በጣም ተናዶ ምሳውን ሁሌ ታወሩ ላይ በሚገኝ ሬስቶራንት ነበር የሚመገበው፤ ለምን እዛ እንደሚበላ ሲጠይቁትም ‹‹ ፓሪስ ውስጥ
ኤፍልን ላለማየት ከፈለክ ብቸኛው መፍትሄ እዛው ኤፍል ውስጥ
መሆን ነው›› ይል ነበር…..ታወሩን በቀን 25 ሺህ በጠቅላላው
ደሞ ከ250 ሚሊየን በላይ ቱሪስቶች ጎብኝተውታል
ኢንጂነር ለሃገር ኢኮኖሚ እድገት በተጨማሪ የአንድ ሃገር symbol መሆን ይችላል - ፓሪስ ሲባል ኤፍል ታወር ማነው ትዝ የማይለው??

✔Center of gravity Vs Centroid
.
Center of Gravity = አንድ አካል በብዙ ጥቃቅን አካላት
የተመሰረተና የእነዚህ አካላት ስብስብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እናም
እነዚህ አካላት የየራሳቸው weight ወይም ክብደት አላቸው -
weighታቸውንም በአንድ weight መወከል እንችላለን ይህም
Resultant ይባላል፡፡ ይህ Resultant act የሚያደርግበት ቦታ
Center of Gravity ይባላል፡፡
.
Center of Mass = ከCenter of Gravity ጋር የሚለያየው በ
‘Weight’ ቦታ ‘Mass’ ስናስገባበት Center Of Mass
እናገኛለን (W = mg)
.
Centroid = የአንድ አካል ቅርፅ ላይ ( length , width &
height ) ላይ የሚመሰረት የአካሉ መሃከለኛ ቦታ ነው፡፡ እንዲሁ
በተለምዶ የአንድ አካል መሃል ነው የምንለው ነጥብ Centroid
ነው፡፡ ለምሳሌ የአራት መአዘን መሀል አሳይ ስትባል የምታሳየው
ቦታ
.
Centroid of a Volume = centroid of ቁመት - ርዝመትና
ወርድ ያለው አካል ወይም 3D object
Centroid of an Area = 2D ወይም ስፋትና ርዝመት ብቻ
ያለው አካል centroid
Centroid of a Line = ርዝመት ብቻ ያለው አካል centroid
ለምሳሌ ገመድ
.
Centroid ና Center of Gravity አንድ ነጥብ ላይ የሚሆኑት
አካሉ ሙሉ ለሙሉ አንድ ወጥ ከሆነ material ከተሰራ ነው -
density ከተለያየ ሁለቱ ነጥቦች የሚያርፉበት ቦታም ይለያያል፡፡

👉Load Combination
.
Load Combination - አንድ ፎቅ ላይ የሚመጡ ሎዶችን Analyze ስናደርግ ሁሉም ሎዶች (LL,DL,EQ,WL, etc)
በተመሳሳይ ሰዓት ይከሰታሉ ተብሎ አይታሰብም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለትንንሽ ፎቆች ትልልቅ size ያላቸው Beam, Column እና
Slab ባስፈለገንና Uneconomical በሆንን ነበር፡፡ እንትን ሎድና እንትን ሎድ አንድ ላይ ሲከሰት ወዘተ እያልን Load
Combination እናወጣለን፡፡ ሎዶቹንም በ Factor እናባዛቸዋለን:: Factor ያስፈለገበትም ምክንያት Load
occurrence probability እና በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ
Load Uncertainties ለማስወገድ ነው፡፡
.
ስንት Load Combination አለ??
.
.
ብዙ ምሁራን በ Load Combination ብዛት ሲወዛገቡ ይታያል፡፡
አንዳንዶች 2 ነው ይላሉ ፤ ሌሎች 7 ነው ይላሉ ፤ ሌሎሎሎች 5
፤ ሌሎሎሎሎሎች 11……..ለማንኛውም ሰባትና ዘጠኝ ናቸው!!!
.
.
ሰባት የሚሆነው Earth Quake እና Wind Loadን እኛ
ካልኩሌት አድርገን ከሁለቱ Govern የሚያደርገውን ከለየን በኋላ
Governing ሎዱን በቁጥር ለሴፍትዌሩ (SAP/Etabs)
ስንሰጠው ሰባት ነው፡፡
.
.
ዘጠኝ የሚሆነው የ Earth Quake ወይም Wind ሎዱን የተለያዩ ፋክተሮች ለሶፍትዌሩ እንሰጠውና እራሱ ሶፍትዌሩ ሎዱን ካልኩሌት አድርጎ አንዲጠቀም ከፈለግን ዘጠኝ Combo እንጠቀማለን፡፡

👉አስቲ ዛሬ ደሞ ስለ Cohesion ትንሽ ልበል....
.
Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
.
Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ
በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር
ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical
(V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች
የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና
Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች
Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of
internal friction.
.
Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction
ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች
ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth
Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት
ይጠቀማል::
.
Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::

▶️Did you know that there is a building which is actually in motion and changes its shape...
.
▶️you may be say its impossible ! But DUBAI makes it possible.
.
👉🏗Rotating Tower,Dubai-The Best Example of Dynamic construction.
.
▶️The form of the Building constantly changes as each floor rotates separately which gives you the choice of Walking up to 🌗Sunrise in your bedroom and enjoying 🌒Sunsets over the ocean at dinner.
.
👌I say Incredible what about you guys?
@etconp

👍1
✉️የ ዛሬ ጥያቅያችን ...
.
👉According to Ethiopian building construction code, minimum reinforcement bar size for elevation column is?
A: dia 8
B; dia 10
C: dia 12
D dia 14
.
▶️GIVE ANSWER ON DISSCUSSON OR @COTMp

▶️ስለንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) ©በጉባኤ አሰፋ
.
-ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡ ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(2))
-ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ደግሞ ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(1))
-ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡ውሎችን ለሌላ መልቀቅ የሚባለውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
-ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡በአሰሪው የሚታወቅ(Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ(Non nominated sub-contracting)::ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)
-በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡ስለዚህ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡ አመሰግናለሁ!!

❤1