👉የገንዘብ ሚኒስትር እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ–ጅቡቲ–ደቡብ ሱዳን ትራንስፖርት ኮሪዶር ፕሮጀክት – ምዕራፍ IIን ለመደገፍ የሚያስችል የ184 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት ዛሬ መፈራረማቸው ተገልጿል።
💫ገንዘቡ በአዲስ አበባ–ጅቡቲ ኮሪዶር ላይ ወሳኝ የሆነውን የ67 ኪሎ ሜትር የፍጥነት መንገድ ከመልካ ጂሎ እስከ አዋሽ ድረስ ለመገንባት ያስችላል ተብሏል።
ይህ መስመር ከ90% በላይ የሚሆነውን የኢትዮጵያ የባህር ንግድ የሚይዝ በመሆኑ ለሀገሪቱ የሎጂስቲክስ ፍሰት፣ ለክልላዊ ትስስር እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የኢኮኖሚ ውህደት ለማጠናከር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ተመላክቷል።
ከሳምንታት በፊት የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን በሦስቱ ሀገራት መካከል የንግድ ልውውጥን፣ ትስስርን እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን እንደሚያሳድግ የሚጠበቀው የክልላዊ ውህደት መሪ ፕሮጀክት የሆነውን የደቡብ ሱዳን - ኢትዮጵያ - ጅቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍን ለማስጀመር 214.47 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማፅደቁ ይታወቃል።
የገንዘብ ድጋፉ ከአፍሪካ ልማት ባንክ በዝቅተኛ ወለድ መጠን የተገኘ ሲሆን ለኢትዮጵያ 181.5 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጅቡቲ 29.71 ሚሊዮን ዶላር እና ለደቡብ ሱዳን 1.96 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን የእርዳታ ድጎማዎችን እንደሚያካትት ካፒታል ዘግቦ ነበር።
ይህ ሁለተኛ ምዕራፍ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ፣ የ67 ኪሎ ሜትር ፈጣን መንገድ ግንባታን እና የትራፊክ አስተዳደርን የሚያሻሽሉ ዘመናዊ የትራንስፖርት ስርዓቶች መዘርጋትን እንደሚደግፍ ተገልጿል። እንዲሁም ለገጠር ማህበረሰቦች ተደራሽነትን ለማሳደግ 50 ኪሎ ሜትር የሚረዝሙ የአካባቢ መንገዶችን ያሻሽላል ተብሏል።
via ገንዘብ ሚኒስተር
@etconp

❤9👍1
👉For normal concrete mixing:
💫Mixer Rotation Time (Drum Mixer)
⏺Minimum: 1.5 minutes
⏺Standard: 2–3 minutes after all materials are inside
⏺Maximum: No need to exceed 5 minutes (too long can cause segregation)
🏷If using a small site drum mixer:
⏺1 bag mix: 2–3 minutes
⏺½ bag mix: 1.5–2 minutes
🚧Important Notes
⏺Start the mixer first → add coarse aggregate + some water → then sand + cement → remaining water.
⏺Overmixing makes concrete harsh and may reduce strength.
⏺Undermixing gives weak, nonuniform concrete.

❤9👍8
👉the order of adding materials into the mixer DOES have an effect on the concrete quality
✅ Correct order (recommended)
1st Coarse aggregate (stone)
2nd Some water
3rd Sand
4th Cement
then The Remaining water
🏷This gives the best mixing efficiency and uniform strength.
❌For Example If you add in this order:
1. Sand → 2. Cement → 3. Aggregate
⚡️It can cause these problems:
⏺1. Cement sticks to sand (balling) Sand and cement form lumps also Harder to coat all aggregates.
⏺2. Poor coating of aggregate :-Cement paste won’t cover all stones properly.
Concrete becomes weak and non-uniform.
⏺3. Longer mixing time needed
⏺Mixer struggles to break cement–sand lumps.
⏺4. More dust and loss of fine materials
⏺Cement may blow out before water is added.
⭐ Conclusion
⚡️Mixing sand + cement first, then aggregate is not recommended.
⏺It will reduce workability, can reduce strength, and may require extra mixing time.

👍8❤5🥰1
👉የሶፍ ዑመር የባቡር መንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል
🚧በሶፍ ዑመር ዋሻና ሎጅ ፕሮጀክቶች ውስጥ ለቱሪስት አገልግሎት መስጫ እየተገነባ የሚገኘው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ስለሺ ካሳ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ የባሌ አካባቢን ቱሪዝም ለማሳደግ ሶፍ ዑመር ላይ እየተገነባ ያለው የባቡር መንገድ ግንባታ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል።
ኢትዮጵያ ከአሏት ዕምቅ ሀብቶች መካከል አንዱ ቱሪዝም ነው ያሉት ኢንጂነር ስለሺ፤ ሀገሪቱን ባላት የቱሪዝም ሀብት ልክ ተጠቃሚ ለማድረግ በትራንስፖርት ማስተሳሰር ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑን ጠቁመዋል።
በውስጥ አቅም በመገንባት የመጀመሪያ የሆነው ይህ ፕሮጀክት እስካሁን ከ50 በመቶ በላይ መጠናቀቁን ገልጸው፣ አጠቃላይ ርዝመቱ አምስት ኪሎ ሜትር መሆኑን አስረድተዋል።
የባቡር መንገዱ በቀጣይም እንደ ሁኔታው ሊሰፋ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ጠቅሰው፤ ለጎብኝዎች ያለ ስጋት መንቀሳቀስ የሚያስችል መሆኑን አብራርተዋል።
በሀገሪቱ በአጠቃላይ የባቡር መስመሮች ላይ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የጠቀሱት ኢንጂነር ስለሺ፤ አዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያ የባቡር መንገድ ከዚህ በፊት የነበረውን የመሠረተ ልማት ስርቆት ችግር በመቅረፍ ከአማራና ከአፋር ክልሎች ጋር በተሰራ ስራ መቀነስ መቻሉን አያይዘው አመልክተዋል።
የባቡር መስመሩ አገልግሎቱን ለማስጀመር በውስጥ አቅም የመጠገን ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን፤ በቅርቡም ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

❤8👍5
#ADVERTISEMENT
👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን
🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።
🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።
🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን
📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
ስልክ 0977 67 67 90
0912 23 04 71
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works
📌ቴሌግራም👇
https://t.me/antearb

👍2❤1
👉What do you think the Problem on the Picture?
🚧Answer: Structure failer due to lack of stability.
⭐️why?
⏺The water tank is placed on a tall, slender steel frame.
⏺There is no cross-bracing (X-bracing or K-bracing) to resist lateral forces (wind, water sloshing, seismic loads, etc.).
⏺Without bracing, the whole frame can sway or buckle sideways under the heavy load of the full water tank (which can weigh several liters).
⏺The small base compared to the height makes it even more unstable.
❇️In short: The stand is dangerously weak against horizontal forces and can collapse.
🎲How to design and what factors to be considered in steel structure design?
We Will Continue to answer this...👆

❤12👍5
👉Reinforcement bars (rebar) are added to concrete structures for strength, safety, and durability.
🚧Here are the main benefits explained simply:
✅ Benefits of Reinforcement Bars (Rebar) in Building Structures
1. Increases Tensile Strength
Concrete is strong in compression but very weak in tension.
Rebar provides tensile strength, helping the structure resist:Bending,Stretching,Cracking
2. Controls and Minimizes Cracks
Rebar holds cracked sections together and stops cracks from spreading.
This makes the structure safer and more durable over time.
3. Improves Load-Carrying Capacity
Reinforced concrete can support:Heavy loads (floors, beams, slabs)
Dynamic loads (vehicles, wind, earthquakes)
4. Enhances Structural Stability
Rebar helps the building withstand:
Earthquake forces
Wind pressure
Vibration
Settlement
5. Increases Durability and Life Span
Reinforcement bars protect concrete from:
Sudden failure
Fatigue
Wear and tear
This increases the overall life of the structure.
6. Provides Ductility (Warning Before Failure)
Concrete alone breaks suddenly (brittle).
Rebar gives ductility, meaning:
The structure bends before failing People get time to evacuate Collapse is prevented
7. Helps Create Complex Structural Shapes
Rebar can be bent into:
Beams
Columns
Slabs
Footings
Arches
Allowing more design flexibility.

👍8❤5
👉በ6 ሰዓታት ውስጥ 2.4 ኪ.ሜ የአስፋልት ንጣፍ ያከናወኑት ቻይናውያን አድስ ሪከርድ አስመዝግቧል
🚧በቤጂንግ የሚገኙ ቻይናውያን የመንገድ ግንባታ ሠራተኞች፤ 2.4 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ አስፋልት በማንጠፍ አዲስ ሪከርድ አስመዝግበዋል።
💫በተለምዶ እንዲህ ዓይነቱን የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ለማከናወን በርካታ ቀናትን አልፎ ተርፎም ሳምንታትን የሚወስድ ሲሆን፣ ይህም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅን ያስከትል ነበር።
⏺ሆኖም እነዚህ ቻይናውያን ባለሙያዎች መንገዱን ለቀናት ከመዝጋት ይልቅ፣ ሥራውን በ6 ሰዓታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አጠናቀዋል።
⏺በሌሎች የዓለም ሀገራት 2.4 ኪሎ ሜትር መንገድን በ24 ሰዓታት ውስጥ ማንጠፍ እንደ ስኬት ቢታይም፣ ይህንን ሥራ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ያጠናቀቀ ከቻይና ውጪ ሌላ ሀገር የለም።

❤16🔥2
👉 ለግንባታ ግብዓት (የአርማታ ብረት እና የሬዲሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች) የቀረበ ጥሪ!!
💫የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በካፒታል ፕሮጀክት ቤቶችን እንደሚገነባ ይታወቃል።
በዚሁ መሰረት በያዝነው በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ 100 ሺህ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ዕቅድ ነድፎ ወደ ትግበራ ገብቷል ስለሆነም ለ100 ሺህ ቤቶች በቂ የሆነ የግንባታ ግብዓት አቅርቦት እንዲኖር ከብረትና አጠቃላይ የኮንክሪት ስራ ግብዓት አቅራቢዎች ጋር መወያየት የሚፈልግ በመሆኑ በስራው ላይ የተሰማራችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በሙሉ ግሪክ ክለብ አጠገብ በሚገኘው የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮዉ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት ማለትም እሁድ በ05/04/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ-የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

❤8
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤2
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1🙏1
Ethio Construction Engineering
👉What do you think the Problem on the Picture? 🚧Answer: Structure failer due to lack of stability. ⭐️why? ⏺The water tank is placed on a tall, slender steel frame. ⏺There is no cross-bracing (X-bracing or K-bracing) to resist lateral forces (wind, water…
👉Practical, engineer-focused guide you can use to design a safe steel water-tank tower (tank-on-tower).
💫Here I’ll cover in ahort; the main factors, the design steps, important checks, and practical recommendations.
1) Define the project (inputs)
Tank capacity & geometry: storage volume (m³), tank diameter D and liquid depth h, tank material and empty tank mass.
Location data: site altitude, basic wind speed, seismic zone / response spectrum, mean annual temperature, frost.
Soil info: allowable bearing pressure, groundwater level.
Access & service: ladder, platform, handrail height, pipe connections, overflow, drainage.
Codes to apply: local building code or recognized standards (EBCS, AISC, Eurocode, IS, etc.) and tank standards (if applicable).
2) Loads to consider
Dead loads:
Tank self-weight (shell, base plate, roof if any).
Water weight: (use 1000 kg/m³ for fresh water).
Live loads:
Maintenance live loads on platform/walkways (per code).
Hydrostatic loads:
Vertical (weight) and circumferential pressure on tank walls — handled by tank design, transmitted to support at tank footings or ring.
Wind loads:
Wind pressure on exposed tank and tower. Use code wind speed → pressure distribution. Consider drag on cylindrical tank and tower members; compute overturning moment.
Seismic loads:
Base shear applied to entire mass (tank + water + structure) using seismic coefficients from code (equivalent static or response spectrum). Consider impulsive and convective (sloshing) components for the liquid.
Sloshing / hydrodynamic effects:
For partially filled tanks, sloshing adds dynamic forces. Use appropriate tank-liquid interaction provisions in codes.
Temperature effects:
Thermal expansion constraints for long piping or large temperature swings.
Impact, surge, and pipe thrust:
Forces from filling/emptying, valves closing (water hammer mitigation needed).
Construction loads:
Erection phases and temporary bracing.
3) Load combinations & safety factors:
Apply the code’s required load combinations (dead + live + wind, dead + seismic + live, etc.).
Use appropriate partial safety factors for materials and loads as provided by your chosen design standard.
4) Global stability and geometry
Height-to-base ratio: keep tower as squat and wide as practical for stability.
Leg layout: vertical legs are preferable to slanted members that introduce eccentricity.
Bracing: provide diagonal cross-bracing (X or K bracing) in both orthogonal directions to resist lateral loads and prevent sway. Bracing should be continuous and tied into a rigid base.
Platform & ring beams: provide a rigid tank-support ring or grillage to distribute tank loads to legs evenly.
5) Member design checks
For each member (columns, bracings, beams):
Axial (compression/tension) — check axial capacity: or . For compression consider buckling: slenderness . Use Euler/Empirical buckling formulas per code.
Combined bending + axial — check interaction (e.g., or code-specific interaction equations).
Shear & connections — shear, bolt shear, weld capacity. Check local plate shear where tank sits on support.
Deflection limits — serviceability limits for lateral drift and deflection under wind/seismic.
Fatigue — if cyclic loads significant (pumping, wind vortex shedding).
6) Foundation & anchorage
Base reactions: vertical loads, shear, overturning moment.
Design foundation: mass or spread footing sized with soil bearing pressure; or pile foundations if soil is weak.
Anchor bolts & base plate: design for tension (uplift), shear, and moment. Provide proper embedment, grout, and corrosion protection.
Uplift checks: under wind/seismic the foundation must resist uplift — include hold-down (anchor) design or increased weight of footing.
7) Tank support details
Tank support ring or grillage: a steel ring beam or support skirt that transfers load evenly to legs. Avoid point loads that cause local overstress.
Bearing/seat: allow for small rotation/settlement with flexible connection or neoprene pads if required.

❤8👍6
Ethio Construction Engineering
👉Practical, engineer-focused guide you can use to design a safe steel water-tank tower (tank-on-tower). 💫Here I’ll cover in ahort; the main factors, the design steps, important checks, and practical recommendations. 1) Define the project (inputs) Tank capacity…
Continued ...
💫Bolted or welded connection: design gusset plates, stiffeners, and welds. Provide stiffener plates where legs meet tank ring.
8) Corrosion, durability, and maintenance
Material selection: suitable structural steel grade (S235, S275 etc. or per Ethiopian code). Tank liner or stainless if required.
Protective coatings: primer + paint system or galvanizing for exposed members. Consider sacrificial anodes or cathodic protection if aggressive environment.
Drainage & cleaning access: design manholes, drain points.
Inspection access: ladders, platforms, fall protection, safety cages. Plan for periodic inspection of welds, bolts, and paint.
9) Service piping & hydraulic considerations
Inlet/outlet piping: internal piping routing and anchor points so pipe thrusts do not load the tower unnecessarily.
Valves & air vents: overflow, venting, anti-surge measures.
Water hammer: include air chambers or surge protection to avoid sudden loads.
10) Practical design recommendations / good practices
Use vertical main legs rather than slanted legs if possible; slanted legs create bending eccentricities.
Provide full cross-bracing in both directions; bolt connections to gusset plates.
Make the foundation wider than the tower footprint (reduce overturning).
Keep center of gravity low — place platform and tank as low as practical.
Use a stiff tank support ring so tanks don’t create unbalanced loads on legs.
Design for both full and empty tank conditions (empty can change dynamic and wind behavior).
Avoid slender, long members without intermediate bracing (tie beams at one or more levels).
Provide redundancy — if one member fails, the structure shouldn’t collapse catastrophically.
11) Typical analysis workflow (step-by-step)
i. Determine tank weight (full & empty) and CG location.
ii. Compute static vertical reactions if tank supported by ring to N legs.
iii. Calculate wind and seismic lateral loads and moments about foundation.
iv. Model tower in frame analysis software (SAP2000, STAAD, ETABS, or static hand-checks for simple towers). Use 3D frame model including tank mass at top.
v. Extract member axial, shear, and moment forces for critical load combinations.
vi. Size columns & braces by axial, buckling, and interaction checks.
vii. Design connections and gusset plates.
viii. Design foundation for combined vertical, shear, and moment (eccentricity method or footing with overturning check).
ix. Check serviceability (deflections, vibration).
x. Prepare detailed drawings, erection sequence, and inspection plan.
12) Checks and special considerations
Eccentric loads from slanted legs or offset tank support.
Resonance / vortex shedding for tall slender towers — check for dynamic amplification (tall slender towers may need dampers or periodic cross-bracing spacing to break up long unbraced lengths).
Local plate buckling under concentrated loads (use stiffeners).
Redundant load paths (avoid single-bolt critical connections).
Safety: fall protection, signage, lightning protection if tower is tall.
13) Documentation & commissioning
Structural calculations, drawings, load assumptions, material specs, welding procedures, NDT requirements.
Erection procedure and temporary bracing plan.
Testing: hydrostatic test of tank, proof load test of structure if required.
Maintenance & inspection schedule.

❤11👍4
👉የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ
መመሪያ 648/2013 መሠረት ስራ ተቋራጮች ባላቸው ደረጃ እስከ ምን ያህል ፕሮጀክት ዋጋ መጫረት ይችላሉ?
📜ከላይ ያለው ምስል ይመልከቱ🙏

🥰5👍4❤2