👉Our YouTube Channel
🏷Please Subscribe👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=4AJUkwwbwF5vGcpV

❤2🥰1
👉በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ የመጀመርያ ግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገመገመ፡፡
ባለሥልጣን መ/ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ የመጀመርያ ግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር የገመገማ ሲሆን የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሕይወት ሳሙኤል በመክፈቻ ንግግረቸው፤ በቀጣይ መልካም አፈጻጸሞቻችን ይበልጥ በማስቀጠልና በክፍተት የታዩት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን በጋራ ልንረባረብ ይገባል ብለዋል፡፡ እንዲሁም ለሥራችን ውጤታማነት የባለድርሻ አካላት ድርሻ ጉልህ በመሆኑ አሁንም የምትሰጡን ሀሳብና አስተያየት በቀጣይ በግብዓትነት ስለምንጠቀምበት በውይይቱ ንቁ ተሳትፎ እንድያደርጉ ሲሉ አሳስባዋል፡፡
ለውይይቱ መነሻ የሚሆን የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በባለሥልጣን መ/ቤቱ የዕቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አስማማው ሞላ ቀርቧል። በሪፖርቱ በጥንካሬና በድክመት የታዩ ጉዳዮች፣ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችና መልካም አጋጣሚዎች እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች በዝርዝር ቀርበው በርካታ ሐሳብ፣ አስተያየትና ጥያቄዎች ከተሳታፊዎች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።
በመጨረሻም መድረኩን የመሩት በባለሥልጣን መ/ቤቱ የግንባታ ፈቃድ ዘርፍ ም/ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ፊቅጦር በላቸው እና የጽ/ቤቱ ሓላፊ ታደለ ደመኮ (ዶ/ር) የቀረበው ሪፖርት ከጊዜ ወደ ጊዜ የተሻለ አፈጻጸም የታየበት ቢሆንም በዚህ ሳንዘናጋና ሳንኩራራ በቀጣይ ይበልጥ የተሻለ ሥራ ሰርተን የኅብረተሰቡን እርካታ ለማረጋገጥ መትጋትና በጋራ መረባረብ ይኖርብናል ሲሉ አሳስበዋል፡፡
@etconp

❤2👍1
ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች‼️
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ለ2ዐ/8ዐ እና ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎችን በተመለከተ ሰሞኑን በተለያዩ ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ቀነ ገደብ በማስቀመጥ የምዝገባ ቋት ውስጥ መኖራችሁን አረጋግጡ እንዲሁም ምዝገባችሁን ንቁ (active) አድርጉ በማለት እየተናፈሰ የሚገኘውን ሀሰተኛ ወሬ ተከትሎ ተመዝጋቢዎች በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ በመገኘት ለአላስፈላጊ ምልልስ እየተዳረጉ ይገኛሉ፡፡
ይሁንና ተመዝጋቢዎች ያለምንም ቀነ ገደብ በተቋሙ ዌብሳይት መረጃውን ማግኘት ስለሚችሉ በአካል መምጣት ሳያስፈልግ ማንኛውም ተመዝጋቢ የምዝገባ ሂሳብ ቁጥሩን በማስገባት ንቁ (active) መሆኑን ማረጋገጥ የሚችልና አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ የቁጠባ ገንዘብ ስትከፍሉ በራሱ active ይሆናል።
ስማችሁ ከሌለ ብቻ ነው ወደ ቢሮ መሄድና ማናገር የሚጠበቅባችሁ የሚል መረጃ ደርሶናል።
ከሀሰተኛ መረጃ እራስዎን ይጠብቁ።
ሼር ይደረግ።
👉ለማረጋገጥ ትክክለኛ ዌብሳይት👇👇👇
http://aahdab.et/saving?fbclid=IwY2xjawPWf8tleHRuA2FlbQIxMQBzcnRjBmFwcF9pZA80MDk5NjI2MjMwODU2MDkAAR4F8YnupudfwCHjfxzy1lS_b2S48eWB7B7FH2rQ9O-fKqyrhYQAMvPeBknBzQ_aem_5vXamwn4SHNHQKQsSVT2sg
@etconp
በተለያዩ ሚዲያዎች active አስደርጉ በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰት ነው።

❤6👍3
👉What Is ETABS
💫ETABS stands for Extended Three-Dimensional Analysis of Building Systems.
⏺It is a professional structural engineering software developed by CSI (Computers and Structures, Inc.), mainly used for analysis and design of building structures.
🏷What is ETABS?
⏺ETABS is a computer program specially made to model, analyze, and design multi-storey buildings such as:
Residential buildings,Commercial,buildings,Hotels,Offices,High-rise structures
⚡️It is widely used by civil and structural engineers.
⭐️Functions of ETABS
1. Structural Modeling
Create 3D models of buildings
Define beams, columns, slabs, shear walls, and foundations
Assign materials (concrete, steel) and section properties
2. Load Definition & Application
⏺Dead load
⏺Live load
⏺Wind load
⏺Earthquake (seismic) load
Load combinations according to codes (ACI, Eurocode, IS, etc.)
3. Structural Analysis
Linear & non-linear analysis
Static and dynamic analysis
Modal analysis
Response spectrum analysis
Time history analysis (advanced)
4. Structural Design
Concrete design (beams, columns, slabs, shear walls)
Steel design
Automatic design checks based on selected design codes
Reinforcement detailing and optimization
5. Seismic & Wind Analysis
Analyze building behavior during earthquakes
Drift control and story shear checks
Wind pressure and lateral load distribution
6. Results & Output
Bending moments, shear forces, axial forces
Story drift, displacement, reactions
Reinforcement quantity and detailing data
Graphs, tables, and reports
7. Construction Documentation Support
Quantity take-off (approximate)
Export results to AutoCAD and other software
Helps in preparing structural drawings
🚧Why ETABS is Important?
✔ Saves time
✔ High accuracy
✔ Suitable for complex & tall buildings
✔ Internationally accepted
✔ Reduces design errors

❤10🙏7👍4
Ethio Construction Engineering
👉What Is ETABS 💫ETABS stands for Extended Three-Dimensional Analysis of Building Systems. ⏺It is a professional structural engineering software developed by CSI (Computers and Structures, Inc.), mainly used for analysis and design of building structures.…
YouTube
ETABS Tutorial Part 1 | Complete Beginner Guide to Structural Modeling
In this ETABS Tutorial Part 1, you will learn the basics of ETABS software step by step.
This video is designed for beginners, civil engineers, and structural engineering students who want to learn ETABS from scratch.
🔹 In this video, you will learn: • Introduction…

❤12
የመሬት ሊዝ ጨረታ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለተጨማሪ 10 ቀናት መራዘሙን የጨረታ ኮሚቴ አሳውቋል፡፡
220 ፕሎቶች በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች በተሰናዱበት በዚህ ጨረታ የኦንላይን ሰነድ ሽያጩ ከታህሳስ 25/2018 እስከ ጥር 12/2018 ዓ.ም በተመቻቸው የተቋሙ ድረ-ገፅ ሲሸጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
ሆኖም በተለያየ ምክንያት የጨረታ ሰነድ ላልገዙ አካላት ተጨማሪ እድል ለመስጠትና የተሳታፊዎችን ቁጥር ለማሳደግ እንዲያግዝ በደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀፅ 20 በተደነገገው መሰረት የሰነድ ሽያጩን ከጥር 13/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እንዲራዘም ተደርጓል፡፡
ስለሆነም ፍፁም ፍትሐዊና ግልፅ በሆነው የከተማችን የመሬት ሊዝ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ አካላት የጨረታ ሰነዱን ከጥር 13/2018 እስከ ጥር 26/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ድረስ የቴሌ ብር አካውንታችሁን ተጠቅማችሁ ሰነዱን ከተቋሙ ድረ-ገፅ (landlessdocument.aalb.gov.et) በመገዛት እንድትወዳደሩ ቢሮው በድጋሚ ጥሪ እያቀረበ የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ጥር 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 መሆኑን እንገፃለን፡፡
በተጨማሪም ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ልሣን ጋዜጣ ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የጨረታ ቁጥር አ/ቃ/ክ/ከ/27/18 የቦታ ኮድ LDR-AKI-MIX-00014927 የቦታ ስፋት 992 ካሜ ተብሎ የተጠቀሰው 233 ካ.ሜ በሚል የተስተካከለ ሲሆን በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ለሚኩራ፣ልደታ እና ኮልፌ ቀራኒዬ ክ/ከተማ በድምሩ 82 ቦታዎች ከጨረታ ተሰርዘዋል ።
የተሰረዙ ቦታዎችን ኮድና ዝርዝር መረጃ ነገ ጥር 09/2018 ታትሞ በሚወጣው አዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ ይመልከቱ።

❤5👍3
#ADVERTISEMENT
🆕 ²⁰²⁵ Hyundai Robex R340L SMART
Hyundai Robex R340L SMART is a large crawler excavator designed for heavy-duty earthmoving and mining applications. It is powered by a Hyundai D6AC-C1 engine and features an operating weight of 33,800 kg. 🔗 READ MORE
👍👍👍👍👍👍👍
With Out any Additional Collateral
📦Bank Loan 🥰😇🥰
Interest rate: 21%
Loan repayment period: 5 years
Total Price: 43,800,000 ETB
CASH: 13,140,000 ETB
BANK: 30,660,000 ETB
📞 +251992229292
@Ab_Cars✅
https://t.me/AbrahamDealer

❤1
👉Preparation of Subgrade
💫The subgrade is firstly cleaned properly of any trees or root extensions.
⏺It is then shaped, levelled and prepared according to the design camber and gradient.
⏺It should be compacted properly and any weak spots must be eliminated.
⏺The entire prepared soil for subgrade should have uniform strength.
🏷In case there is no provision for inclusion of a base layer, the subgrade should be watered for 6 -20hrs before placing of concrete to avoid water seepage from the concrete mix into the subgrade.

❤8👍3
UNDERSTANDING SOIL FOUNDATION IN CONSTRUCTION.pdf
27.3 MB
👉Notes On Foundation engineering
📜here are the highlights:
1. Types of Foundations
- Shallow foundations (footings, rafts) for lighter loads
- Deep foundations (piles, caissons) for heavy loads or weak soils
2. Bearing Capacity
- Ultimate capacity is the maximum load before failure
- Safe capacity includes a factor of safety
3. Shear Failure Modes
- General shear in dense soils
- Local shear in medium soils
- Punching shear in loose soils
4. Key Factors
- Soil properties
- Water table position
- Foundation dimensions
5. Field Testing
- Plate load tests
- Standard penetration tests
- Cone penetration tests
6. Settlement Considerations
- Immediate elastic settlement
- Long-term consolidation
- Differential settlement risks

❤14👍4🎉1
If depth of Rectangular beam is reduced to it's half,then strain energy stored will be equal to
Anonymous Quiz
42%
2 times
36%
4 times
15%
8 times
7%
16times
👍8❤3
Shear center is a point on a structure where, when load is placed causes
Anonymous Quiz
42%
Shear only
25%
Bending only
7%
Either
26%
Both
❤8
What is maximum permissible limit for cementetious material in concrete in Kg/m³
Anonymous Quiz
40%
1000
27%
500
17%
200
16%
2000
❤10🥰1
Dead end system is also known as
Anonymous Quiz
14%
Branch system
20%
Tree system
28%
Wastage system
38%
All of the above
❤5👏1
3127. For a square footing resting on cohesionless soil, the net safe bearing capacity mainly depends on:
Anonymous Quiz
36%
(a) Depth of foundation
29%
(b) Width of footing
25%
(c) Angle of internal friction
10%
(d) Groundwater table
👍5❤3
3126. In limit state design, balanced section for a singly reinforced rectangular beam corresponds to:
Anonymous Quiz
30%
(a) Maximum moment of resistance
13%
(b) Minimum steel percentage
47%
(c) Simultaneous yielding of steel and crushing of concrete
11%
(d) Zero tensile strain in concrete
❤3👏3