👉የሐሙስ የኮንስትራክሽን ጥርቅምቃሞ ወሬዎች
💫በአለም አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ግብአቶች ከዋጋ ባለፈ በቴክኖሎጂ፣ በአካባቢ ጥበቃ (Sustainability) እና በአመራረት ዘይቤ ትልቅ ለውጥ ላይ ናቸው።
🚧የ2026ቱ ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎች የሚከተሉትን ይመስላሉ፦
1. ብረት እና አሊሚኒየም (Metals)
• አረንጓዴ ብረት (Green Steel): በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ እና እስያ የሚገኙ ትላልቅ ፋብሪካዎች በከሰል ፋንታ በሃይድሮጅን የሚመረቱ ብረቶችን ማምረት ጀምረዋል። ይህም የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ የታለመ ነው።
• ቀላል ክብደት ያላቸው ውህዶች: በአሊሚኒየም ዘርፍ፣ ከፍተኛ ጥንካሬ ያላቸው ነገር ግን ክብደታቸው በጣም ቀላል የሆኑ ውህዶች (Alloys) ለከፍተኛ ህንፃዎች ግንባታ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው።
2. ሲሚንቶ (Cement & Concrete)
• ካርቦን-አልባ ሲሚንቶ: ተለምዷዊው ሲሚንቶ ለከፍተኛ የካርቦን ልቀት ተጠያቂ በመሆኑ፣ አሁን ላይ አመድ (Fly ash) እና ሌሎች የተፈጥሮ ማዕድናትን በመጠቀም የሚሰሩ "Eco-friendly" ሲሚንቶዎች አዝማሚያ እየሆኑ ነው።
• ራስን የሚጠግን ኮንክሪት (Self-healing Concrete):
ባክቴሪያዎችን በመጠቀም በኮንክሪት ላይ የሚፈጠሩ ስንጥቆችን በራሱ ጊዜ የሚደፍን ቴክኖሎጂ በሙከራ ደረጃ አልፎ ወደ ትላልቅ ፕሮጀክቶች እየገባ ነው።
3. መስታወት (Glass)
ስማርት መስታወቶች (Smart Glass): እንደ ፀሐይ ብርሃን ጥንካሬ ቀለማቸውን የሚቀይሩ እና የሙቀት መጠንን የሚቆጣጠሩ መስታወቶች የኃይል ፍጆታን ለመቀነስ በስፋት እየተመረጡ ነው።
• ኃይል አመንጪ መስታወት: የመስታወቱን ግልጽነት ሳይቀንሱ የፀሐይ ብርሃንን ወደ ኤሌክትሪክ የሚቀይሩ (Photovoltaic Glass) ቴክኖሎጂዎች የዘመናዊ ህንፃዎች መለያ እየሆኑ ነው።
4. ቀለም እና ሴራሚክስ (Finishing)
• አንቲ-ባክቴሪያል ቀለም: ከኮቪድ በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ያደገው አዝማሚያ ሲሆን፣ በላያቸው ላይ ቫይረስ እና ባክቴሪያ የማይቆይባቸው ቀለሞች ለሆስፒታሎች እና ለቤቶች ተመራጭ ሆነዋል።
• ትላልቅ ስላብ (Large Format Slabs): በሴራሚክስ በኩል ስፌታቸው የማይታይ በጣም ግዙፍ የሴራሚክ ንጣፎች (እስከ 3 ሜትር የሚረዝሙ) የተፈጥሮ ድንጋይን የሚተኩ ዲዛይኖች በገበያው የበላይነት እየያዙ ነው።
5. እምነበረድ እና የተፈጥሮ ድንጋይ (Marble & Natural Stone)
• ሰው ሰራሽ እምነበረድ (Engineered Stone): የተፈጥሮ እምነበረድ ቁፋሮ አካባቢን ስለሚጎዳ፣ ከኳርትዝ እና ከሌሎች ማዕድናት የሚሰሩና ከተፈጥሮአዊው የማይለዩ ጠንካራ ድንጋዮች አዝማሚያ ሆነዋል።
• ቀጭን ንጣፎች: የድንጋይ ክብደትን ለመቀነስ እጅግ በጣም ቀጭን ተደርገው የታረዱ (Thin-set Marble) የእምነበረድ አይነቶች ለውስጥ ዲዛይን ስራ በብዛት እየዋሉ ነው።
Via Infranco Media
@etconp

👍10❤4
#ADVERTISEMENT
Ab Con General Waterproofing Works
የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!!
◇ በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት አስተማማኝ ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ።
◇ለመዋኛ ገንዳ
◇ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ።
🤳0913967277
0968966602

❤2🔥1
👉በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን የማስከፈት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው
🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ታጥረው የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በማስከፈት ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ እያደረገ ይገኛል፡፡
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ከታህሳስ 14 ጀምሮ በግብረ-ኃይል በአጥር የተዘጉ መንገዶችን በማስከፈት ላይ ሲሆን፤ የዘመቻ ሥራው በተጀመረ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ብቻ 458 በሚደርሱ አካባቢዎች አጥር በማንሳት የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በማስከፈት ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ አድርጓል፡፡
ከእነዚህ አካባቢዎች መካከል፤ 182 አጥሮች በግብረ-ኃይል የተነሱ ሲሆን፣ 276 ቦታዎች ላይ ደግሞ በተላለፈው ማስታወቂያ መሠረት በግለሰቦች የተነሱ ናቸው፡፡
ተግባሩ በትናትናው ዕለትም ቀጥሎ፤ የደቡብ አዲስ አበባ መንገድ ኔትዎርክ ማኔጅመንት፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ማህበር ቤቶች እና ወረዳ 13፣ አርሴማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተዘጉ መንገዶች ግብረ-ኃይል እንዲከፈት አድርጓል፡፡
በተመሣሣይም በሌሎች የከተማዋ ክፍሎች በአጥር የተዘጉ መንገዶችን የማስከፈት ሥራው በተከታታይ የሚቀጥል መሆኑን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ያሰታውቃል።

❤7👍1🔥1👏1😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ADVERTISEMENT
ገንዘብ መስራት እንደዚህ ቀሎ አያውቅም😎🥶
በLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ ይስሩ።
💸ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።
እኛ ጋር ሲመጡ👉
•100-299 connections: $7 በየሳምንቱ
• 300-499 connections: $12 በየሳምንቱ
• 500-999 connections: $14 በየሳምንቱ
• 1000-1999 connections: $19 በየሳምንቱ
• 2000+ connections: $24 በየሳምንቱ
👉በተጨማሪ ሰው በጋዙ ቁጥር bonus ያገኛሉ።🥰
🤝አካውንቶ old ከሆነ ከፍ ያለ ክፍያ ያገኛሉ።
🚨 አካውንቱ ከስምንት ወር በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📌 Your Account is Used Only for Business Networking
ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Nathanim7
Telegram channel👉
https://t.me/linkedinwork7
💣Share it to your friends🤛

❤2👍1🔥1
👉የህንፃ ወጪ ግምት ምን ማለት ነው?
🚧ግንባታው ከመጀመሩ በፊት ለህንፃ ግንባታ የሚጠበቀውን አጠቃላይ ወጪ የማስላት ሂደት ነው።
💫የፕሮጀክትን በጀት ማውጣት፣ ማቀድ፣ ማጽደቅ እና ወጪን ለመቆጣጠር ይረዳል።
🏷ትርጉም
⏺የግንባታ ወጪ ግምት የግንባታ ፕሮጀክትን በሥዕላዊ መግለጫዎች መሠረት ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉትን የቁሳቁስ፣የጉልበት፣የመሳሪያዎች፣የክፍያ እና የትርፍ ወጪዎች ስልታዊ ስሌት ነው።
🔰የወጪ ግምት ዓላማ
⏺Purpose of Cost Estimation የወጪ ግምት የሚደረገው ለሚከተሉት ነው።
⏺አጠቃላይ የፕሮጀክቱን ወጪ ለማወቅ
▶️ የፕሮጀክትን በጀት ለማዘጋጀት፣
▶️ የደንበኛ ፍቃድ ለማግኘት፣
▶️ የባንክ ብድር ለማግኘትና ለማመልከት፣
▶️ የግንባታ ወጪዎችን ለመቆጣጠር፣
🎲BOQ ለማዘጋጀት (የሂሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ ለማዘጋጀት)
የኮንትራክተሮችን ጨረታ ለማወዳደር/Compare contractor bids
🚧የግንባታ ወጪ ግምት ዋና አካላት እነማን ናቸው?
1. የቁሳቁስ ዋጋ/Material Cost
- ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ድምር የብረት ማጠናከሪያ እገዳዎች ፣ ጡቦች ፣ ማጠናቀቂያዎች/ finishing materials፣ መገጣጠሚያዎች/fittings
2. የሰራተኛ ዋጋ/Labor Cost
▶️ ግንበኞች
▶️ አናፂዎች/Carpenters
▶️ የብረት ማስተካከያ/Steel fixers
▶️ ኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣
▶️ ቧንቧ ባለሙያዎች
3. የመሳሪያ/የማሽን ዋጋ
▶️ Mixers
▶️ Vibrators
▶️ Scaffolding/መወጣጨዎች
▶️ Tools/የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች
4. ኦቨር ሄድ ኮስት
▶️ የ Site ቢሮ
▶️ ውሃ እና ኤሌክትሪክ
▶️ ክትትል/Supervision
▶️ መጓጓዣ/Transportation
🚧 ትርፍ
📍የኮንትራክተሩ margin (ብዙውን ጊዜ ከ10-20%)ነው::
🚧 የግንባታ ወጪ ግምት ዓይነቶች
1.ቀዳሚ (ሸካራ) ግምት በplinth area or floor area ላይ የተመሰረተ በእቅድ ደረጃ ላይ ጥቅም ላይ ይውላል::
2.ዝርዝር ግምት በዝርዝር ስዕሎች ላይ በመመስረት BOQ እና ተመን ትንታኔን ያካትታል በጣም ትክክለኛ የግንባታ ወጪ ግምት አይነት ነው።
3. የተሻሻለ ግምት ዋጋው ከመጀመሪያው ግምት ሲያልፍ የተዘጋጀ/Revised Estimate Prepared when cost exceeds original estimate.
4.ተጨማሪ ግምት/Supplementary Estimate.
🚧 የግንባታ ወጪ ግምት ዘዴዎች
▶️ የፕሊንት አካባቢ ዘዴ/Plinth Area Method
▶️ የፎቅ አካባቢ ዘዴ/Floor Area Method
▶️ የአሃድ ተመን ዘዴ/Unit Rate Method
▶️ ዝርዝር የቁጥር ማንሳት ዘዴ/Detailed Quantity Take-off Method.
Via Tilahun Yale
⭐️የ YouTube ቻናላችን SubScribe በማረግ አግዙን🙏👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤13👍3👏1
👉ለጠቅላላ እውቀት
💫የሰዎች የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንት በብዛት የሚጠለፈው በምን ምክንያት ነው ?
"የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንቴ ተጠልፎብኛል" የሚል መልዕክት ከምናቃቸው ሰዎች በተደጋጋሚ እየሰማን እንገኛለን። ለመሆኑ ምን ተፈጥሮ ነው ብዙዎች እንዲህ አይነት ችግር የሚገጥማቸው ?
የቴሌግራምም ሆነ የዋትስአፕ አካውንት የሚጠለፍባቸው ምክንያቶች የተለያዩ ቢሆኑም፣ አብዛኛውን ጊዜ ጠላፊዎች የሚጠቀሙት የቴክኒክ ድክመትን ሳይሆን የሰዎችን የጥንቃቄ ጉድለት ነው።
በብዛት ምን አይነት የማጭበርበሪያ ስልቶች ይስተዋላሉ ?
1. ፊሺንግ (Phishing)
ይህ መንገድ ተመሳስሎ በተሰራ ዌብሳይት አማካኝነት የሰዎችን የይለፍ ቁጥራቸውንና የግል መረጃቸውን የሚወስዱበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
⚡️ጥንቃቄ: ካልታወቀ ሰው ወይም ቡድን የሚደርሳችሁን ሊንኮች ቀጥታ ባለመክፈትና መረጃዎችን አሳልፎ ባለመስጠት ጥንቃቄ ማድረግ ይችላሉ።
2. ቪሺንግ (Vishing/ Voice Phishing)
ከውጭ ሀገር ጭምር ስልክ በመደወል በጣም አሳማኝ የሆኑ ታሪኮችን በመጠቀም የሰዎችን ሚስጥር ቁጥር የሚቀበሉበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
⚡️ጥንቃቄ: የትኛውም ድርጅት በስልክ ጥሪ የይለፍ ቃል (Password) ወይም የማረጋገጫ ኮድ (OTP) እንድትሰጧቸው አይጠይቁም ስለዚህ የማረጋገጫ ኮዶችን አሳልፋችሁ ባለመስጠት አካውንታችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ።
የማጭበርበሪያ ስልቱ ይህ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከዚህም ከፍ ያሉ የማጭበርበሪያ ስልቶች ቢኖሩም አብዛኞች ግን በእነዚህ አይነት ቀላል ስልቶች አካውንታቸውን ያጣሉ።
ምን እናድርግ ?
1. መሰረታዊ ነገር የትኛውም ትክክለኛ ድርጅት በስልክ ገንዘብ ወይም ሚስጥራዊ ቁጥር (password , OTP) አይጠይቅም።
2. ለምትጠቀሟቸው መተግበሪያዎቹ ጠንከር ያለ የማለፊያ ቁጥር (password) እንዲሁም እና Two-Step Verification መጠቀም አይዘንጉ።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ምንድን ነው ?
ተሳስተው በተለያዩ መንገዶች የሚላኩ ሊንኮችን ቢከፍቱና ስልክና የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ተጠይቀው ቢያስገቡ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ የማይጠቀሙ ከሆነ የግል አካውንቶ የሌሎች መጠቀሚያ ይሆናል።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) የሚጠቀሙ ከሆነ ግን በቀላሉ አካውንቶ በጠላፊዎች እጅ እንዳይወድቅ መከላከል ይችላል።
የሰዎች የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንት በብዛት የሚጠለፈው በምን ምክንያት ነው ?

#ጥንቃቄ: ካልታወቀ ሰው ወይም ቡድን የሚደርሳችሁን ሊንኮች ቀጥታ ባለመክፈትና መረጃዎችን አሳልፎ ባለመስጠት ጥንቃቄ ማድረግ ይችላሉ።

❤10👏1
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤3
👉ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአዲስ አበባ 5 ዘመናዊ ሆቴሎችን ሊገነባ ነው።
💫ሆቴሎቹ ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው 32ተኛው የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
🚧ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሸራተን አዲስ ኤ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነና የሸራተን አዲስ ሆቴልን ስያሜ የሚይዝ ሌላ ሆቴል ይገነባል።
🚧በሚሊኒየም አዳራሽ ቅጥር ግቢ ዘመናዊ ሆቴል (Moxy by Marriott) ፣ በመሀመድያ የመኖሪያ መንደር (Four Points by Sheraton) ሆቴሎች ይገነባሉ።
🚧በቅርቡ የሚድሮክን ቤተሰብ የተላቀለው ዋቢሸበሌ ሆቴል (autograph collection by Marriot) ደረጃ ለጉባኤው ዝግጁ ይሆናል።
🚧አፍሪካ ህብረት አጠገብ እየተገነባ ያለው ዌስት ኢን አዲስ (Westin Addis) ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል።
🏷ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ32ተኛው የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ተሳታፊዎች 1500 አልጋ ያላቸው ሆቴሎችን እንደሚገነባ የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
⏺በተጨማሪም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በክልል ከተሞች በጂማ እና ሃዋሳ (Four Points by Sheraton) ሆቴሎችን እየገነባ ይገኛል።
⏺በባህርዳር ከተማ ደግሞ (Four Points by Sheraton) እና (Protea by Marriott) ለመገንባት ዝግጅቱን አጠናቋል።
⏺ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቅርቡ የላንጋኖ ሳቫና ሪዞርትን በግዥ የተረከበው ሲሆን በማርዮት ብራንዶች አለም አቀፍ ሪዞርት በመገንባት ወደ ስራ ይገባል።
⏺ባሳለፍነው ሳምንት የኤኮ ቱሪዝም ዘርፉን ከፍ ሊያደርግ የሚችለውን የደንቢ ኤኮ ሎጅ በማስመረቅ ወደ ስራ አስገብቷል ።
Via Midroc Investment Group

❤7👍5
👉Design compressive and tensile strengths according to Eurocode 2
💫A. The value of the design compressive strength is defined as:
fcd = αcc*fck/γc
where:
γc = is the partial safety factor for concrete
αcc = is a coefficient taking into account of long-term effects on the compressive strength and of unfavorable effects resulting from the way the load is applied.
This value is defined in the National Annex of each country.
The recommended value is 1.0.
💫B. The value of the design tensile strength is defined as:
fctd = αct*fctk,0.05/γc

αct = is a coefficient taking into account of long term effects on the tensile strength and of unfavorable effects resulting from the way the load is applied.

❤12
2994. What is the minimum thickness of gusset plate?
Anonymous Quiz
35%
(a) 5 mm
35%
(b) 8 mm
20%
(c) 10 mm
10%
(d) 12 mm
👍5❤3
3134. According to Meyerhoff's theory of bearing capacity, as the angle of friction of soil increases:
Anonymous Quiz
20%
(a) the bearing capacity factors Ny, Nq and Nc decrease
29%
(b) the bearing capacity factors Ny, Nq and Nc remain constant
23%
(c) the bearing capacity factors Nc, Nq increases and Ny decrease
28%
(d) the bearing capacity factors Nc, Nq and Ny increase
❤3👍3
3133. In a pumping station, the dry well and wet well arrangement is provided to:
Anonymous Quiz
23%
(a) allow sewage and storm water to mix
39%
(b) house pumps and motors separately from sewage
16%
(c) store treated effluent
22%
(d) prevent leakage between pumps
👍2❤1🥰1
3143. Which factor limits the natural self-cleansing capacity of the environment for air pollutants like sulfur dioxide?
Anonymous Quiz
21%
(a) Soil microbial activity
50%
(b) Excessive emission rates overwhelming radical reactions
11%
(c) Low sunlight in polar regions
17%
(d) High humidity promoting rainout
❤2
Introduction to Construction Scheduling with Ms Project 2016 Building Amaster schedule - Part ll is out now.
https://youtu.be/F_HdAqWDHMQ?si=u
የMs Project 2016 የስልጠና ቪድዮ Part ll በYouTube ገፃችን ተለቋል።
#MsProject2016 #Constructionscheduling
መልካም ቀን!

YouTube
Introduction to Construction Scheduling with Ms Project 2016 Building schedule in amharic - Part ll
These video includes explanations in relation to
1. Creating a new schedule,
2. Adding project information,
3. Changing critical options(I.e. currency, fiscal year, default start time and end time working hours per day and week etc…),
4. Creating new…

👏3❤2🔥2
2974. Factor of safety with respect to height is given by __ equation.
Anonymous Quiz
54%
(a) FC = HC / H
20%
(b) FC = C / Cm
17%
(c) FC = τf / τ
9%
(d) FC = τC / τ
❤6👏1