👉የግድብ (Dam) ንድፍ(design) ደረጃዎች ወይም Steps እንደሚከተለው አሰናድቼ አቅርቤላቹዋለሁ ከወደዳችሁት ሼር አድርጉት
🚧1. የፕሮጀክት መለየት እና የተፈጻሚነት ጥናት (Feasibility Study)
⭐️ዓላማ: ፕሮጀክቱ ቴክኒካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ የሚቻል መሆኑን ለመረጋገጥ።
የፕሮጀክቱን ዓላማ መግለጽ (መስኖ፣ ኃይል ማመንጨት፣ የጎርፍ መቆጣጠር፣ የውሃ አቅርቦት)
የመጀመሪያ የቦታ ምርጫ
ሲቀጥል የሃይድሮሎጂ እና የመሬት ካርታ ጥናት
የወጪ ግምት እና የጥቅም–ወጪ ትንተና
የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖ ጥናት
🚧2. የቦታ ምርመራ (Site Investigation)
⭐️ዓላማ: የዳሙን ቦታ የአካላዊ ሁኔታ ለመረዳት።
a) የመሬት ካርታ ጥናት (Topographic Survey)
የመሬት ኮንቱር ካርታ ማዘጋጀት
የሬዘርቫር መጠን እና ከፍታ ግንኙነት መወሰን
b) የጂኦሎጂ እና የጂኦቴክኒካል ጥናት
የአፈር እና የድንጋይ አይነት መለየት
የመሠረት የመሸከም አቅም መወሰን
የውሃ መስረቅ (permeability) መለካት
የስንጥቅ እና የድንጋይ ጉድለት መለየት
የውሃ ሹልኪያ ጥናት
🚧3. የሃይድሮሎጂ ትንተና (Hydrological Analysis)
⭐️ዓላማ: የውሃ መጠን እና የጎርፍ መጠን ለመወሰን።
የካችመንት አካባቢ ጥናት
የዝናብ–ፍሰት ትንተና
የንድፍ ጎርፍ መጠን መወሰን
የሬዘርቫር አቅም ትንተና
የደለል (sediment) ጥናት
❇️ዋና ውጤቶች:
መደበኛ የውሃ ደረጃ (NWL)
ከፍተኛ የውሃ ደረጃ (MWL)
የንድፍ ጎርፍ ደረጃ (MFL)
🚧4. የዳም አይነት ምርጫ (Selection of Dam Type)
የሚመረጠው በሚከተሉት መሰረት ነው:
የመሠረት ሁኔታ
የንብረት አቅርቦት
የሸለቆ ቅርጽ
የኢኮኖሚ ሁኔታ
የተለመዱ አይነቶች:
ግራቪቲ ዳም
አርች ዳም
በትረስ ዳም
የአፈር ዳም
የድንጋይ ሙሌት ዳም
🚧5. የሃይድሮሊክ ንድፍ (Hydraulic Design)
⭐️ዓላማ: የውሃ ፍሰትን መቆጣጠር።
የስፒልዌይ ንድፍ
የውሃ መውጫ ንድፍ
የመግቢያ መዋቅር
የውሃ ማስቀየሻ ስራ
🚧6. የመዋቅር ትንተና (Structural / Stability Analysis)
ዳሙ ደህንነቱ እንዲጠበቅ ይህ ይደረጋል።
የሚታሰቡ ጭነቶች:
የራሱ ክብደት
የውሃ ግፊት
የከፍታ ግፊት (uplift)
የደለል ግፊት
የመሬት መንቀጥቀጥ
የንፋስ እና የማዕበል ግፊት
የሚመረመሩ:
መገልበጥ (Overturning)
መንሸራተት (Sliding)
የመሠረት ግፊት
የጭነት ስርጭት
🚧7. የውሃ ሾልኮ ትንተና (Seepage Analysis)
በተለይ ለአፈር ዳም አስፈላጊ ነው።
የውሃ ፍሰት ትንተና
የphreatic line መወሰን
የpiping መከላከል
የሚካተቱ:
ፊልተሮች
ድሬን
cutoff wall
🚧8. የመሠረት ንድፍ (Foundation Design)
ደካማ አካባቢ ማሻሻል
ግራውቲንግ
cutoff trench ንድፍ
🚧9. የሬዘርቫር እና ደለል ትንተና (Reservoir & Sedimentation Analysis)
የደለል መጠን መወሰን
የdead storage ንድፍ
የuseful storage መወሰን
🚧10. የመሬት መንቀጥቀጥ ትንተና (Seismic Analysis)
የመንቀጥቀጥ ጭነት ትንተና
የዳሙ መረጋጋት መርመር
🚧11. የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖ ጥናት (Environmental & Social Impact)
የአካባቢ ተፅዕኖ
የህዝብ ማፈናቀል ጥናት
የአካባቢ ጥበቃ(ተፅእኖ) ጥናት
🚧12. የግንባታ እቅድ (Construction Planning)
የግንባታ ደረጃዎች
የውሃ መቀየሪያ
የንብረት አቅርቦት
የወጪ ግምት
🚧13. የክትትል እና መለኪያ ንድፍ (Instrumentation & Monitoring)
piezometer
settlement gauge
uplift pressure meter
ዓላማ: የዳሙን ደህንነት መከታተል
Via 𝑬𝒓. 𝑴𝒆𝒌𝒂𝒎𝒖 𝑴𝒐𝒉𝒂𝒎𝒎𝒆𝒅𝒌𝒂𝒎𝒖
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp

❤19
👉ማሳሰብያ ለደረጃ አንድ ኮንትራክተር አባላት በሙሉ
🏷ጉዳዩ፡- የአገር ውስጥ ተቋራጮች የተወዳዳሪነት ደረጃ ለማውጣት የተዘጋጀ መጠይቅን (Contractor Rating Questionnaire) ይመለከታል።
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ (CITI 2025-2050) የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚቀጥሉት 25 ዓመታት ለማዘመን በነሐሴ 2017 ዓ.ም (August 2025) ይፋ ተደርጓል።
ይህ ኢኒሼቲቭ በርካታ ጉዳዮችን የሚዳስስ ሆኖ በዋነኝነት የዘርፉን የስራ ቅልጥፍና ማሻሻል እና የተዋናዮቹን ተወዳዳሪነት መዳሰስንና ማሻሻልን ያካትታል፡፡
ዘርፉ ካለበት ችግር ተላቆ ኢኮኖሚውን በተሟላ መልኩ እንዲደግፍና በሂደት ቢያንስ ወደ 20 የሚጠጉ ኩባንያዎች ከአገር ውጪ ጭምር ተሳታፊና ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻልን ያለመ ነው፡፡
ስለሆነም ማህበራችን ይህን ኢኒሼቲቭ ለመተግበር በዘርፉ የሚገኙ ተዋንያንን እንቅስቃሴ በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲያጠና እና እንዲያስተባብር ከተዋቀረው እስቲሪንግ ኮሚቴ በአባልነት ተመርጦ ወደ ስራ ገብቷል፡፡
ስለዚህ ይህንን በኢንዱስትሪው አይነተኛ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ተግባር ለመጀመር መረጃዎችን አሰባስቦ በመተንተን የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍ ተዋናዮች ደረጃ (2025 Ethiopian construction Sector Competitiveness Level) ይፋ ማድረግ ስለታሰበ የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የተወዳዳሪነት መጠይቅ (Contractor Rating Questionnaire) ተዘጋጅቶ በማህበራችን በኩል መረጃው እንዲሰበሰብ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መመሪያ ተላልፏል፡፡
በመሆኑም መጠይቁን ወስዳቹህ ሞልታችሁ ያልመለሳችሁ ደረጃ 1 አባላት በአንድ ሳምንት ውስጥ ሞልታችሁ በተቀመጠው ኢሜይል እንድትልኩልን እያልን መጠይቁ ያልደረሳቹህ ደረጃ 1 አባላት ከዚህ ደብዳቤ በታች የተቀመጠውን ሶፍት ኮፒ መጠይቅ በመሙላት፣ በድርጅታችሁ ባለቤት ወይም ከፍተኛ የስራ ኃላፊ ተፈርሞ እና ማህተም ተደርጎበት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለከ/መ/ል/ሚኒስቴር የመሰረተ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር በቀለ ንጉሴ በ WhatsApp ስልክ ቁጥር +251 903 10 64 50 እና በኢሜል አድራሻ infrastrucure@mui.gov.et እንዲመልሱ በአክብሮት እየጠየቅን፣ የሚሰጡት ምላሽ የወደፊት የብቃት ማረጋገጫ ደረጃዎ (Certificate of Competence Rating) ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ እንደሚኖረው ልብ ብለው መጠይቁን በጥንቃቄ እና በትክክል እንዲሞሉ አበክረን እናሳስባለን።
ለዚህ ሀገራዊ ጥረት ለሚያደርጉት ፈጣን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።
ከሠላምታ ጋር
አባሪ፡ 18 ገጽ የኮንትራክተር ደረጃ ምዘና መጠይቅ ከታች አያይዘነዋል👇

❤3
Exit Exam.pdf
640.1 KB
👉የ 2018 አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ከላይ በፋይል ተያይዟል።
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 እስከ 27/2018 እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

👍3❤2
👉ስለ ግምታዊ ዋጋ አወጣጥ ማዎቅ ይፈልጋሉ?
🏷(Approximate) Bill of Quantity – BOQ
1. የቤቱ መጠን (Basic Data)
ስፋት፡ 6 m × 8 m = 48 m²
ቁመት (Wall height)፡ 3.1 m
የግንባታ አይነት፡ Block work
1ፎቅ (Single storey)
የጣሪያ አይነት፡ ቆርቆሮ (CGI sheet)
2. የብሎኬት መጠን (Block Quantity)
2.1 የውጪ ግድግዳ ርዝመት
Perimeter = 2(6 + 8) = 28 m
2.2 የግድግዳ አካባቢ
28 m × 3.1 m = 86.8 m²
2.3 የብሎኬት ቁጥር
1 m² ≈ 12.5 blocks (40×20 cm block)
86.8 × 12.5 ≈ 1,085 blocks
5% ተጨማሪ (wastage) ≈ 55 blocks
ጠቅላላ ብሎኬት ≈ 1,140 ብሎኬቶች
3. #የብረት (Reinforcement) መጠን (ግምታዊ)
3.1 ኮሎም (Columns)
ቁጥር፡ 9 (ኮርነር + መካከለኛ)
መጠን፡ 20×20 cm
Main bars: 4Ø12
Stirrups: Ø8 @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Columns) ≈ 280 kg
3.2 ቢም (Ring beam)
ርዝመት = 28 m
4Ø12 main bars
Ø8 stirrups @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Beam) ≈ 200 kg
3.3 ጠቅላላ የብረት መጠን≈ 480 – 500 kg (0.5 ቶን)
4. የጣሪያ (ቆርቆሮ) መጠን
4.1 የጣሪያ አካባቢ
የቤት አካባቢ = 48 m²
15% slope + overlap
48 × 1.15 ≈ 55 m²
4.2 ቆርቆሮ ብዛት
√ sheet ≈ 2.5 m²
55 ÷ 2.5 ≈ 22 sheets
√ ተጨማሪ (wastage)
ጠቅላላ ≈ 24 ቆርቆሮ
5. አጭር BOQ ማጠቃለያ
ንጥል መጠን ብሎኬት≈ 1,140 pcs
ብረት≈ 500 kg
ቆርቆሮ≈ 24 sheets
የግድግዳ አካባቢ86.8 m²
የጣሪያ አካባቢ=55 m²
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🏷(Approximate) Bill of Quantity – BOQ
1. የቤቱ መጠን (Basic Data)
ስፋት፡ 6 m × 8 m = 48 m²
ቁመት (Wall height)፡ 3.1 m
የግንባታ አይነት፡ Block work
1ፎቅ (Single storey)
የጣሪያ አይነት፡ ቆርቆሮ (CGI sheet)
2. የብሎኬት መጠን (Block Quantity)
2.1 የውጪ ግድግዳ ርዝመት
Perimeter = 2(6 + 8) = 28 m
2.2 የግድግዳ አካባቢ
28 m × 3.1 m = 86.8 m²
2.3 የብሎኬት ቁጥር
1 m² ≈ 12.5 blocks (40×20 cm block)
86.8 × 12.5 ≈ 1,085 blocks
5% ተጨማሪ (wastage) ≈ 55 blocks
ጠቅላላ ብሎኬት ≈ 1,140 ብሎኬቶች
3. #የብረት (Reinforcement) መጠን (ግምታዊ)
3.1 ኮሎም (Columns)
ቁጥር፡ 9 (ኮርነር + መካከለኛ)
መጠን፡ 20×20 cm
Main bars: 4Ø12
Stirrups: Ø8 @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Columns) ≈ 280 kg
3.2 ቢም (Ring beam)
ርዝመት = 28 m
4Ø12 main bars
Ø8 stirrups @ 20 cm
ጠቅላላ ብረት (Beam) ≈ 200 kg
3.3 ጠቅላላ የብረት መጠን≈ 480 – 500 kg (0.5 ቶን)
4. የጣሪያ (ቆርቆሮ) መጠን
4.1 የጣሪያ አካባቢ
የቤት አካባቢ = 48 m²
15% slope + overlap
48 × 1.15 ≈ 55 m²
4.2 ቆርቆሮ ብዛት
√ sheet ≈ 2.5 m²
55 ÷ 2.5 ≈ 22 sheets
√ ተጨማሪ (wastage)
ጠቅላላ ≈ 24 ቆርቆሮ
5. አጭር BOQ ማጠቃለያ
ንጥል መጠን ብሎኬት≈ 1,140 pcs
ብረት≈ 500 kg
ቆርቆሮ≈ 24 sheets
የግድግዳ አካባቢ86.8 m²
የጣሪያ አካባቢ=55 m²
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
❤31👍2
🏷የመስኖ (Irrigation) – ትርጉም፣ አይነቶች፣ ዘዴዎች፣ ጥቅሞችና ጉዳቶች እንደሚከተለው አቀርባለሁ‼️
📜የመስኖ (Irrigation) ትርጉም...
✅ መስኖ (Irrigation) ማለት የተፈጥሮ ዝናብ በቂ ካልሆነ ወይም ካልተመጣጠነ ጊዜ ለእፅዋት እድገት የሚያስፈልገውን እርጥበት ለመስጠት ውሃን በሰው ሠራሽ መንገድ ወደ መሬት መስጠት ነው።
🎲የመስኖ ዓላማዎች:
👉 ለእፅዋት ተስማሚ የመሬት እርጥበት ማቆየት
👉 የሰብል ምርትን መጨመር
👉 በደረቅ ወቅት እርሻ ማካሄድ
👉 የግብርና ምርታማነትን ማሻሻል
👉 በዓመት ከአንድ ጊዜ በላይ ሰብል ማምረት
✅ የመስኖ አይነቶች (በውሃ አቅርቦት መሰረት)
1. የፍሰት መስኖ (Flow Irrigation / Gravity Irrigation)
ትርጉም:
▢ ውሃ ከከፍተኛ ቦታ ወደ ዝቅተኛ ቦታ በተፈጥሮ ኃይል (በስበት) የሚፈስስ መስኖ ነው።
▷ መግለጫ:
☑️ ፓምፕ አያስፈልግም
☑️ በካናል ወይም በቻናል ይተላለፋል
☑️ የመሬት አወቃቀር አስፈላጊ ነው
☑️ በካናል መስኖ ውስጥ ተለመደ
▢ ጥቅሞች:
☑️ የአሠራር ወጪ ዝቅተኛ
☑️ ኃይል አያስፈልግም
☑️ ቀላል አሠራር
☑️ ለትልቅ እርሻ ተስማሚ
▢ ጉዳቶች:
☑️ ተስማሚ የመሬት አቀማመጥ ያስፈልጋል
☑️ የመጀመሪያ ግንባታ ወጪ ከፍተኛ
☑️ የውሃ ኪሳራ ከፍተኛ
☑️ በሁሉም ቦታ አይተገበርም
2. የማንሳት መስኖ (Lift Irrigation)
ትርጉም:
ውሃ ከዝቅተኛ ቦታ ወደ ከፍተኛ ቦታ በፓምፕ የሚወሰድ መስኖ ነው።
▢ መግለጫ:
☑️ ኤሌክትሪክ፣ ዲዝል ወይም ሶላር ፓምፕ ይጠቀማል
ከወንዝ፣ ከጉድጓድ ወይም ከማጠራቀሚያ ውሃ ይወሰዳል
ለከፍተኛ ቦታ ተስማሚ
▢ ጥቅሞች:
☑️ በማንኛውም ቦታ ሊጠቀም ይችላል
☑️ ተቆጣጣሪ የውሃ አቅርቦት
☑️ ተለዋዋጭ አጠቃቀም
☑️ አስተማማኝ ነው
▢ ጉዳቶች:
☑️ የኃይል ወጪ ከፍተኛ
☑️ የፓምፕ ጥገና ያስፈልጋል
☑️ በኃይል ይመረኮዛል
☑️ የመጀመሪያ ወጪ ከፍተኛ
✅ የመስኖ ዘዴዎች (በመሬት ላይ በሚተገበር መንገድ)
1. የመሬት ላይ መስኖ (Surface Irrigation)
▢ ትርጉም:
ውሃ በቀጥታ በመሬት ላይ የሚሰጥ መስኖ ነው።
▢ መግለጫ:
☑️ በጣም የተለመደ
☑️ ቀላል ዘዴ
☑️ የመሬት ማስተካከል ያስፈልጋል
▢ ጥቅሞች:
☑️ ቀላል ነው
☑️ ዝቅተኛ ወጪ
☑️ ኃይል አያስፈልግም
☑️ ለትልቅ መሬት ተስማሚ
▢ ጉዳቶች:
☑️ የውሃ ኪሳራ ከፍተኛ
☑️ ዝቅተኛ ውጤታማነት
☑️ ያልተመጣጠነ ስርጭት
☑️ የአፈር መሸርሸር
የSurface Irrigation አይነቶች
a) የማጥለቅ መስኖ (Flood Irrigation)
▢ መግለጫ:
መሬቱ ሙሉ በሙሉ በውሃ ይሸፈናል
▢ ጥቅሞች:
☑️ በጣም ቀላል
☑️ ዝቅተኛ ወጪ
▢ ጉዳቶች:
☑️ ከፍተኛ የውሃ ኪሳራ
☑️ የመሬት መጥለቅ
☑️ አረም ይጨምራል
b) የቤዝን መስኖ (Basin Irrigation)
መግለጫ:
መሬት በትንንሽ ክፍሎች ይከፈላል
▢ ጥቅሞች:
☑️ ተመጣጣኝ ስርጭት
☑️ ለሩዝና ዛፎች ተስማሚ
▢ ጉዳቶች:
☑️ የመሬት ዝግጅት ያስፈልጋል
☑️ የሰው ኃይል ያስፈልጋል
c) የፈሮ መስኖ (Furrow Irrigation)
መግለጫ:
ውሃ በሰብል መካከል በቻናል ይፈስሳል
▢ ጥቅሞች:
☑️ ውሃ ይቆጠባል
☑️ ውጤታማ
▢ ጉዳቶች:
☑️ ንድፍ ያስፈልጋል
☑️ የመሬት ማስተካከል ያስፈልጋል
2. የስፕሪንክለር መስኖ (Sprinkler Irrigation)
▢ ትርጉም:
ውሃ እንደ ዝናብ በመርጨት የሚሰጥ መስኖ ነው።
▢ ጥቅሞች:
☑️ ከፍተኛ ውጤታማነት
☑️ ተመጣጣኝ ስርጭት
☑️ ለማንኛውም መሬት ተስማሚ
▢ ጉዳቶች:
☑️ ከፍተኛ ወጪ
☑️ ኃይል ያስፈልጋል
☑️ ነፋስ ይጎዳዋል
3. የድሪፕ መስኖ (Drip Irrigation)
▢ ትርጉም:
ውሃ በቀጥታ ወደ ሥር በትንሽ መጠን የሚሰጥ መስኖ ነው።
▢ ጥቅሞች:
☑️ ከፍተኛ ውጤታማነት
☑️ ውሃ ይቆጠባል
☑️ አረም ይቀንሳል
☑️ ምርት ይጨምራል
▢ ጉዳቶች:
☑️ ከፍተኛ የመጀመሪያ ወጪ
☑️ ጥገና ያስፈልጋል
☑️ መዝጋት (clogging) ሊፈጠር ይችላል
4. የታችኛው መስኖ (Subsurface Irrigation)
▢ ትርጉም:
ውሃ ከመሬት በታች ወደ ሥር የሚሰጥ መስኖ ነው።
▢ ጥቅሞች:
☑️ በጣም ከፍተኛ ውጤታማነት አለው
☑️ ውሃ ኪሳራ ዝቅተኛ ነው
☑️ ለእፅዋት ጥሩ ነው
▢ ጉዳቶች:
☑️ በጣም ውድ
☑️ ጥገና አስቸጋሪ
☑️ የባለሙያ ንድፍ ያስፈልጋል።
Via Mekamu Mohammed

❤15👏7👍5
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤6
👉What are steel tension members?
🏷Explanation: Steel tension members are those structural elements that are subjected to direct axial tensile loads, which tend to elongate the members.
⏺A member in pure tension can be stressed up to and beyond the yield limit and does not buckle locally or overall. What's the difference between tension and compression?
✅Main Difference – Tension vs. Compression
⏺Tension and compression refer to forces that attempt to deform an object.
🎲The main difference between tension and compression is that tension refers to forces that attempt to elongate a body, whereas compression refers to forces that attempt to shorten the body.
✅What is net section rupture?
Net Section Rupture
⏺Deformations continue with increasing load until finally rupture (tension failure) of the member occurs when the entire net cross section of the member reaches the ultimate stress.
The design strength due to net section rupture for plates is given by.
🚧What is tensile rupture?
✅Tensile rupture is a strength based limit state similar to the tensile yielding limit state that we just considered.
⏺The concern at these locations is actual rupture so the applied forces are compared against the rupture strength in the region of reduced effective section.
✅What is slenderness ratio of a compression member?
⏺Explanation: The tendency of member to buckle is usually measured by its slenderness ratio. Slenderness ratio of member is ratio of effective length to appropriate radius of gyration (λ = kL/r)

❤5👍3
👉ድፍርስ ውሃን እንዴት በባህላዊ መንገድ ማጣራት እንችላለን ?
💫የንፁ ውሃ አቅርቦት በሃገር ደራጃ 20% እንኳ በቅጡ ያልሞላን ፤ ከፊታችን ትልቅ የቤት ስራ የሚጠብቀን ፤ አሁን ከምንኖርበት በ20Km ራዲየስ ውስጥ ዛሬም እንኳን ሰው ከብት ሊጠጣው የማይገባውን ውሃ አገልግሎት ላይ የሚውል ... በቂ የከርሰ ምድርም ሆነ የላእላይ ምድር ውሃ ባለቤት ሆነን ግና የውሃ ፍላጎታችን ማሟላት ያልቻልን ምስኪን ህዝቦች ነን ።
.
ይህን ተንተርሰን መንግስት ላይም ሆነ የሚመለከተው አካል ላይ እጃችንን መቀሰር የፖለቲከኞች ስራ እንጂ የኛ ኢንጅነሮች ስራ አይደለም። እኛ ያለንን ሃብት እንዴት መጠቀም እንደምንችል መላዎችን መፍጠር እና በሌሎች ሃገራት ያሉ ቀላል ተሞክሮዎችን ወደ ሃገር ማምጣት ነው።
.
በዚህ ፅሁፍ በሜክሲኮ ገጠራማ አካባቢዎች የቁልቋል (Cactus ) ተክልን ተጠቅመው ድፍርስ ውሃን እንዴት እንደሚያጠሩ እናያለን። ይህ ዘዴ የደፈረሰን ውሃ እስከ 95% እንዲሁም ውሃው በባክቴርያ የተበከለ ከሆነ ባክቴርያውን እስከ 89% የማጥራት አቅም እንዳለው ተረጋግጧል።
.
- መጀመርያ የቁልቋል ተክልን እንቆርጥ እና ላዩ ላይ የሚገኙ እሾ ነገሮችን እናራግፍና በውሃ እናጥበዋለን
- ቁልቋሉን ለሁለት ሰንጥቀን በፀሐይ እንዲደርቅ እናሰጣዋለን
- የተሰጣው ቁልቋል በቂ ፀሐይ አጊኝቶ እንደደረቀ በመቆጫ ወይም በሌላ መፍጫ እንፈጨዋለን
- የተፈጨውን ቁልቋል ባጠራቀምነው የደፈረሰ ውሃ እንጨምራለን (ማጠራቀሚያው ባልዲ ቢሆን ይመረጣል )
- ለ አስራምስት ደቂቃ ያክል እናማስላለን
ከተማሰለ በኋላ እንዲሰክን ከ30 እስከ 45 ደቂቃ እንተወዋለን።
- ውሃው ከሰከነ በኋላ ከላይ እያጠለሉ መጠጣት ወይም ከላይ አጥልሎ ንፁሁን ውሃ በሌላ ማስቀመጫ መገልበጥ እና ለአገልግሎት መጠቀም
የውሃ ችግር ባለባቸው አከባቢዎች የምትገኙ ይህን ዘዴ እንድታስተዋውቁ እንመክራለን ።
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
💫የንፁ ውሃ አቅርቦት በሃገር ደራጃ 20% እንኳ በቅጡ ያልሞላን ፤ ከፊታችን ትልቅ የቤት ስራ የሚጠብቀን ፤ አሁን ከምንኖርበት በ20Km ራዲየስ ውስጥ ዛሬም እንኳን ሰው ከብት ሊጠጣው የማይገባውን ውሃ አገልግሎት ላይ የሚውል ... በቂ የከርሰ ምድርም ሆነ የላእላይ ምድር ውሃ ባለቤት ሆነን ግና የውሃ ፍላጎታችን ማሟላት ያልቻልን ምስኪን ህዝቦች ነን ።
.
ይህን ተንተርሰን መንግስት ላይም ሆነ የሚመለከተው አካል ላይ እጃችንን መቀሰር የፖለቲከኞች ስራ እንጂ የኛ ኢንጅነሮች ስራ አይደለም። እኛ ያለንን ሃብት እንዴት መጠቀም እንደምንችል መላዎችን መፍጠር እና በሌሎች ሃገራት ያሉ ቀላል ተሞክሮዎችን ወደ ሃገር ማምጣት ነው።
.
በዚህ ፅሁፍ በሜክሲኮ ገጠራማ አካባቢዎች የቁልቋል (Cactus ) ተክልን ተጠቅመው ድፍርስ ውሃን እንዴት እንደሚያጠሩ እናያለን። ይህ ዘዴ የደፈረሰን ውሃ እስከ 95% እንዲሁም ውሃው በባክቴርያ የተበከለ ከሆነ ባክቴርያውን እስከ 89% የማጥራት አቅም እንዳለው ተረጋግጧል።
.
- መጀመርያ የቁልቋል ተክልን እንቆርጥ እና ላዩ ላይ የሚገኙ እሾ ነገሮችን እናራግፍና በውሃ እናጥበዋለን
- ቁልቋሉን ለሁለት ሰንጥቀን በፀሐይ እንዲደርቅ እናሰጣዋለን
- የተሰጣው ቁልቋል በቂ ፀሐይ አጊኝቶ እንደደረቀ በመቆጫ ወይም በሌላ መፍጫ እንፈጨዋለን
- የተፈጨውን ቁልቋል ባጠራቀምነው የደፈረሰ ውሃ እንጨምራለን (ማጠራቀሚያው ባልዲ ቢሆን ይመረጣል )
- ለ አስራምስት ደቂቃ ያክል እናማስላለን
ከተማሰለ በኋላ እንዲሰክን ከ30 እስከ 45 ደቂቃ እንተወዋለን።
- ውሃው ከሰከነ በኋላ ከላይ እያጠለሉ መጠጣት ወይም ከላይ አጥልሎ ንፁሁን ውሃ በሌላ ማስቀመጫ መገልበጥ እና ለአገልግሎት መጠቀም
የውሃ ችግር ባለባቸው አከባቢዎች የምትገኙ ይህን ዘዴ እንድታስተዋውቁ እንመክራለን ።
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
❤20👍4🎉1
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤6👍1
👉TYPES OF BUILDINGS
▶️Depending upon the character of occupancy or the type of use, building can be classified into different categories as follows:
1. RESIDENTIAL BUILDINGS:
These buildings include one or two private dwellings, apartment houses (flats), hotels, dormitories etc.
2. EDUCATIONAL BUILDINGS:
These buildings include any building used for school, college or day care purposes involving assembly for instruction, education or recreation.
3. INSTITUTIONAL BUILDINGS:
These buildings include any building or part which is used for
medical treatment etc. Such as Hospitals, nursing homes,
orphanages, sanatoria, jails, prisons, mental hospitals etc.
4. ASSEMBLY BUILDINGS:
These buildings may include any building or part of a building
where a group of people gathers for recreation, amusement, social, religious or such types of purposes such as theaters, assembly halls, exhibition halls, restaurants, museum, club rooms, auditoria etc.
5. BUSINESS BUILDINGS:
These shall include any building or part of a building which is used for business transactions, keeping records of accounts, town halls, city halls, court houses etc.
6. MERCANTILE BUILDINGS:
These shall include those buildings which are used for soap,
market, stores, wholesale or retail.
7. INDUSTRIAL BUILDINGS:
This types of building mainly used for manufacturing purposes.
*Here products or materials of all kinds and properties are
fabricated, assembled or processed, for example, gas plants,
refineries, mills, dairies etc.
8. STORAGE BUILDINGS:
These buildings are generally used for the storage or sheltering of goods, wares, or merchandise like warehouses, cold storages, garages, stables, transit sheds etc.
9. HAZARDOUS BUILDINGS:
These buildings include any building which is used for storage, handling, manufacture or processing of highly combustible explosive materials or products which are liable to burn with extreme rapidly which may produce poisonous fumes, building which is used for storage, handling or manufacturing highly corrosive, toxic, acid or other liquids or chemicals producing flame, fumes explosive etc...
🏷For more information click this Link Below And Subscribe Our YouTube Channel👇

❤10
👉ለቢሾፍቱ ኤርፖርት ግንባታ በወር 16.5 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ እየቀረበ ነው ተባለ
🛩 ለቢሾፍቱ ኤርፖርት ግንባታ በወር የሚያስፈልገው የነዳጅ ድርሻ መጠን በልዩ ሁኔታ ተሰልቶ እየቀረበ መሆኑ ተገልጿል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ አጠገብ አቡሴራ በተባለ አካባቢ ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (ኤርፖርት) ግንባታ ፕሮጀክት፣ በወር የሚያስፈልገው የነዳጅ መጠን በልዩ ሁኔታ ተሰልቶ 16.5 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ እየቀረበ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
🛩 የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ግንባታ መሠረት ድንጋይ ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አማካይነት መቀመጡ ይታወሳል፡፡ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)፣ የቢሾፍቱ ኤርፖርት ትልቅ አገራዊ ፕሮጀከት መሆኑንና ራሱን የቻለ የነዳጅ ድልድል ሥሌት እንደተሠራለት ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
🛫 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለዚህ አገራዊ ሜጋ ፕሮጀክት ከ17 ሚሊዮን ሊትር በላይ ነዳጅ በወር ጥያቄ ማቅረቡን፣ ሆኖም አገሪቱ ከምታስገባው ነዳጅ ጋር በማመጣጠን 16.5 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ እየቀረበ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህ የድርሻ ሥሌትም በቀን ከሚቀርበው አንፃር በአማካይ ተሰልቶ የተፈቀደ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ለዚህም ሲባል የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያዎች አስቀድመው ታንከር እንዲቀብሩ፣ ከኮንትራክተሮች ጋር ውል እንዲገቡ መደረጉን ጨምረው አስረድተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ሦስት ኮንትራክተሮች በፕሮጀከቱ እየተሳተፉ መሆናቸውን፣ ለእያንዳንዳቸው ሰባት ትልልቅ ኩባንያዎች ነዳጅ እንዲያቀርቡ ውል መገባቱን ተናግረዋል፡፡ ትልልቆቹ ኩባንያዎች የተመረጡት ያላቸውን የሎጂስቲክስ አቅም መሠረት ተደርጎ ነው ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሁለት ወይም ከሦስት ኩባንያዎች ጋር ብቻ የመሥራት ፍላጎት እንደነበረው፣ ነገር ግን በነዳጅ ሥርጭት ላይ ሊፈጠር የሚችል ችግርን ታሳቢ ማድረግ እንደሚያስፈልግ በማስረዳት የአቅራቢዎች ቁጥር ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጸዋል፡፡
ወደ አገር ውስጥ ከሚገባው ነዳጅ 84 በመቶው በቀጥታ ለሕዝብ አገልግሎት እንደሚውልና ቀሪው ለትልልቅ ፕሮጀከቶች የሚመደብ መሆኑን ገልጸው፣ በአሁኑ ወቅት ለቢሾፍቱ ኤርፖርት እየቀረበ ያለው ነዳጅ በልዩ ሁኔታ መደልደሉንና ቀጥታ ተጠቃሚ የሆነውን ማኅበረሰብ ድርሻ እንዳይሻማ እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ምን ያህል ነዳጅ እንደሚያስፈልገው ጥናት ተደርጎ መፈቀዱን የተናገሩት ደስታው (ዶ/ር)፣ የሥራ ሒደቱ ሲጠናከርና የተሸከርካሪዎች ብዛት ሲጨምር የሚቀርበው ድርሻ ከዚህ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡
🛫 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካቀረበው ፍላጎት አንፃር በአሁኑ ወቅት እየቀረበ ያለው በቂ ነው ማለት አይቻልም ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፣ በአገር አቅም የሚቻለውን ያህል ለፕሮጀከቱ እየተሠራጨ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ፕሮጀከቱ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው አገራዊ ፕሮጀክቶች አንዱ መሆኑን ጠቅሰው፣ ሆኖም ከነዳጅ ጋር በተያያዘ ችግር ሥራው እንዲቆም እንደማይደረግ ግን ሳይጠቅሱ አላለፉም፡፡
ከአዲስ አበባ በደቡብ ምሥራቅ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቢሾፍቱ ከተማ እየተገነባ ያለው ኤርፖርቱ፣ ከአሥር ዓመት በኋላ ሲጠናቀቅ እስከ 110 ሚሊዮን መንገደኞችን በዓመት የማስተናገድ አቅም እንዳለው የተገለጸ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ብቻ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ማስተናገድ እንደሚያስችል ተነግሯል፡፡
በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ባለፉት ዓመታት በተሠሩለት የማስፋፊያ ሥራዎች ምክንያት በእዚህ ዓመት 21 ሚሊዮን የሚጠጉ መንገደኞችን ያስተናግዳል ማለታቸው ይታወሳል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሾፍቱን ኤርፖርት ግንባታን በፍጥነት መጀመር ያስፈለገበት ዋናው ምክንያት ሲገልጹ፣ በየዓመቱ የመንገደኞች ቁጥር በሁለት ሚሊዮን የሚጨምር ከሆነ ከሁለትና ከሦስት ዓመታት በኋላ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተጨማሪ መንገደኞችን ማስተናገድ እንደማይችል አስታውቀው ነበር፡፡
‹‹ያንን ችግር ከወዲሁ ተገንዝበን ዛሬ ሥራ ካልጀመርን፣ የአፍሪካ ኩራት ታላቁ አየር መንገድ የሚለውን ስም ተጎናፅፈን ማቆየት እንቸገራለን፡፡ በዚህም ለነገ ዛሬ አስቀድሞ መሥራት በማስፈለጉ ይህ ውሳኔ ተወስኗል፤›› ብለዋል፡፡
🛫 የቢሾፍቱ ኤርፖርት አጠቃላይ ግንባታ ወጪ 12.5 ቢሊዮን ዶላር መገመቱን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሪፖርተር መግለጹ አይዘነጋም፡፡

❤15
👉የስትራክቸር ዲዛይን ( Structural Design) – ትርጉም እና መግለጫ
ትርጉም (Definition)
🚧ሙሉ የስትራክቸር ዲዛይን ማለት አንድ ህንፃ ወይም መዋቅር በላዩ የሚጫኑ ሁሉንም ጭነቶች (loads) በደህና እንዲሸከም፣ እንዲቆም፣ እና ለረጅም ጊዜ በጥራት እንዲያገለግል የሚደረግ ሙሉ የምህንድስና እቅድ፣ ትንተና እና ዲዛይን ሂደት ነው።
ዓላማ: ስትራክቸሩ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ኢኮኖሚካል እና ጠንካራ እንዲሆን ማረጋገጥ።
የሙሉ የስትራክቸር ዲዛይን ዋና ደረጃዎች
1. የስትራክቸር እቅድ (Structural Planning)
ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ሲሆን የስትራክቸሩ አይነት እና አቀማመጥ ይወሰናል።
የሚካተቱት:
የስትራክቸር አይነት መምረጥ (RC, Steel, Timber)
የስትራክቸር አቀማመጥ መወሰን
የColumn፣ Beam፣ Slab እና Wall ቦታ መወሰን
የመጀመሪያ መጠን መወሰን
ዓላማ: ተስማሚ የስትራክቸር እቅድ ለመፍጠር።
2. ጭነት መለየት (Load Identification)
በስትራክቸሩ ላይ የሚጫኑ ሁሉንም ጭነቶች መወሰን።
የጭነት አይነቶች:
Dead load – የህንፃው ክብደት
Live load – ሰዎች፣ እቃዎች
Wind load – የነፋስ ጭነት
Earthquake load – የመሬት መንቀጥቀጥ ጭነት
ዓላማ: በስትራክቸሩ ላይ የሚጫኑ ኃይሎችን ለማወቅ።
3. የስትራክቸር ትንተና (Structural Analysis)
በስትራክቸር አካላት ውስጥ ያሉ ኃይሎችን ማስላት።
ያካትታል:
Reaction force
Bending moment
Shear force
Axial force
Deflection
ዓላማ: ስትራክቸሩ እንዴት እንደሚጎዳ ለማወቅ።
4. የአካላት ዲዛይን (Member Design)
እያንዳንዱ አካል ጭነቱን እንዲሸከም ይዲዛይናል።
አካላት:
Slab
Beam
Column
Foundation
የሚደረጉ:
መጠን መወሰን
Reinforcement ማስላት
ጥንካሬ ማረጋገጥ
ዓላማ: ደህንነት ማረጋገጥ።
5. የFoundation ዲዛይን (Foundation Design)
ጭነትን ወደ መሬት ማስተላለፍ።
አይነቶች:
Isolated footing
Combined footing
Raft foundation
ዓላማ: ጭነትን በደህና ወደ መሬት ማስተላለፍ።
6. ዝርዝር ስዕል ማዘጋጀት (Structural Detailing)
ለግንባታ የሚያገለግሉ ስዕሎችን ማዘጋጀት።
ያካትታል:
Reinforcement detail
Bar size and spacing
ዓላማ: ለግንባታ መመሪያ ማቅረብ።
7. የጥንካሬ እና የአገልግሎት ምርመራ (Stability and Serviceability Check)
ያካትታል:
Strength check
Deflection check
Crack check
ዓላማ: ስትራክቸሩ ደህና እንዲሰራ ማረጋገጥ።
8. የስትራክቸር ስዕል ማዘጋጀት (Preparation of Structural Drawings)
ያካትታል:
Layout drawing
Reinforcement drawing
Foundation drawing
ዓላማ: ለግንባታ መመሪያ መስጠት።
9. የዲዛይን ኮድ መከተል (Code Compliance)
የምህንድስና መመሪያዎችን መከተል
Safety factor መጠቀም
ዓላማ: ደህንነት ማረጋገጥ።
አጠቃላይ ሂደት (Summary Flow)
Structural Planning → Load Calculation → Structural Analysis → Member Design → Foundation Design → Detailing → Checking → Drawings
Via 𝑬𝒓. 𝑴𝒆𝒌𝒂𝒎𝒖 𝑴𝒐𝒉𝒂𝒎𝒎𝒆𝒅

❤21🔥4
የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት AI ላይ ትልቅ ተስፋ ጥለዋል
የኮንስትራክሽን ዘርፍ በሰው ኃይል እጥረት እና በውስብስብ የሥራ ሂደቶች እየተፈተነ ባለበት በዚህ ወቅት፣ብዙ ኩባንያዎች መፍትሄ ለማግኘት ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ፊታቸውን እያዞሩ ነው።
እንደ "Associated Builders and Contractors" መረጃ ከሆነ የኮንስትራክሽን ዘርፉ በአሁኑ ወቅት ወደ 349 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች እጥረት አለበት። የ AI ወኪሎች ይህንን ክፍተት ለመሙላትና ሠራተኞች በሌሉበት ወይም በቂ ባልሆኑበት ቦታ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ እየረዱ ነው።
እነዚህ የ AI ሶፍትዌሮች ተራ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም እንደ ሰው በራሳቸው ውሳኔ ሰጥተው ስራዎችን የሚያከናውኑ ናቸው። ለምሳሌ፦
AI ወኪሎች ሰራተኞች በቢሮ ውስጥ የሚያሳልፉትን አድካሚና ተደጋጋሚ ሥራዎች ስለሚረከቡ፣ የፕሮጀክት መሃንዲሶች ትኩረታቸውን በግንባታው ቦታ ላይ ብቻ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።
ምንም እንኳን ቴክኖሎጂው ተስፋ ሰጪ ቢሆንም፣ የሳይበር ደህንነት ስጋቶች እና AI በራሱ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ለሚፈጠር ስህተት "ተጠያቂው ማን ነው?" የሚሉ ጥያቄዎች አሁንም በዘርፉ ላይ ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛሉ።

ዋና ዋና ነጥቦች፦
1. የሰው ኃይል እጥረት መፍትሄ፦
እንደ "Associated Builders and Contractors" መረጃ ከሆነ የኮንስትራክሽን ዘርፉ በአሁኑ ወቅት ወደ 349 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች እጥረት አለበት። የ AI ወኪሎች ይህንን ክፍተት ለመሙላትና ሠራተኞች በሌሉበት ወይም በቂ ባልሆኑበት ቦታ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ እየረዱ ነው።
2. የ AI ወኪሎች ሚና፦
እነዚህ የ AI ሶፍትዌሮች ተራ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም እንደ ሰው በራሳቸው ውሳኔ ሰጥተው ስራዎችን የሚያከናውኑ ናቸው። ለምሳሌ፦
🔹የግንባታ እቃዎችን በራሳቸው ማዘዝ እና ክትትል ማድረግ፤
🔹የፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳዎችን ማስተካከል፤
🔹በኢሜይል እና በሌሎች የመገናኛ ዘዴዎች ከደንበኞችና ከአቅራቢዎች ጋር መነጋገር።
3. ውጤታማነትን መጨመር፦
AI ወኪሎች ሰራተኞች በቢሮ ውስጥ የሚያሳልፉትን አድካሚና ተደጋጋሚ ሥራዎች ስለሚረከቡ፣ የፕሮጀክት መሃንዲሶች ትኩረታቸውን በግንባታው ቦታ ላይ ብቻ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።
4. ተግዳሮቶች፦
ምንም እንኳን ቴክኖሎጂው ተስፋ ሰጪ ቢሆንም፣ የሳይበር ደህንነት ስጋቶች እና AI በራሱ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ለሚፈጠር ስህተት "ተጠያቂው ማን ነው?" የሚሉ ጥያቄዎች አሁንም በዘርፉ ላይ ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛሉ።
የግንባታው ዘርፍ በባህላዊ አሠራር የሚታወቅ ቢሆንም፣ አሁን ግን የ AI ወኪሎችን በመጠቀም ሥራን ፈጣን፣ ርካሽ እና ውጤታማ ለማድረግ ትልቅ ርምጃ እየወሰደ ይገኛል።
@etconp
❤9👍2
3160. The effective length of a fillet weld should not be less than
Anonymous Quiz
40%
(a) Two times the weld size
28%
(b) Four times the weld size
12%
(c) Six times the weld size
21%
(d) Weld size
👍4❤2