Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በአዲስ አበባ ከ2 ሺህ በላይ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታዎች ተገነቡ

🅿️የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በኮሪደር ልማት የለሙትን ጨምሮ 416 የመንገድ ዳር ፓርኪንጎች ተረክቦ በማስተዳደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ለሌላ ዓላማ የዋሉ 945 የህንጻ ስር ፓርኪንጎች ወደ ሥራ እንዲመለሱ መደረጉን የገለፀው ባለሥልጣኑ፤ 461 ህንጻዎችን በከፊል ለተሽከርካሪ ማቆሚያነት በማዋል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑንም ጠቅሷል።

በዘርፉ 416 ማህበራትን በማደራጀት ከ4,000 ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረና የፓርኪንግ አገልግሎቱ ከሰው ንኪኪ ነጻ ሆኖ በቴክኖሎጂ እየተመራ ይገኛል።

@etconp
👍3❤2
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

☎️ Tel: 0961955555

🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital

🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
❤5
#ADVERTISEMENT

Twenty Seven Waterproofing Construction Materials & Chemicals

🏗️ ለሁሉም ዓይነት የግንባታ ስራዎች (Building, Finishing, Maintenance) የሚያስፈልጉ ጥራታቸውን የጠበቁ የConstruction Chemicals እና እቃዎች በአንድ ቦታ በሙሉ አገልግሎት!

🔹 የምናቀርባቸው የታወቁ ብራንዶች:
            ►Sika 🎖
            ►MC (MC-Bauchemie)
            ►Darma
            ►Simentek
🔹 የምናቀርባቸው እቃዎች:
Membrane
Sealant
Silicone
Waterproof
     -Acrylic
     -Cementicious
     -Membrane
Tile Adhesives & Tile Filler Materials
Grouts Tile
Concrete Admixtures
   -Plasticizers
   -Accelerators,
   - Retarders
Repair & Strengthening Products
Protective Coatings
Bonding Agents
Crack Repair Solutions

እና ሌሎች ብዙ ዘመናዊ የግንባታ መፍትሄዎች
Contractors
Builders
Engineers
የግል ቤት ሰሪዎች
Proforma & Direct Sale

        ✅ ተመጣጣኝ ዋጋ
        ✅ ሙያዊ ምክር እና የቴክኒክ ድጋፍ
        ✅ ለብዛት ግዥ በቂ አቅርቦት
        ✅ ፈጣን አገልግሎት እና ታማኝነት

📦 ለፕሮጀክት አቅርቦት ዝግጁ ነን!
📞 +251929616411/+251940362640
📍 Jackros

To join our Telegram channel 👇
https://t.me/twentysevenwaterproofing
❤8👍1
👉የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ስኬታማነት ቁልፍ መንገዶች

የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በማኔጅመንቱ ስኬታማ ለመሆን ዝርዝር እቅድ ማውጣት፣ ቴክኖሎጂን መጠቀም፣ ግልጽ ተግባቦት መፍጠር እና ጥብቅ የጥራት ቁጥጥር ማድረግ ይኖርባቸዋል።

1. ዋና ዋና ስልታዊ ተግባራት


ዝርዝር እቅድ እና ክትትል፦ አጠቃላይ የፕሮጀክት እቅድ፣ የጊዜ ሰሌዳ (ለምሳሌ Gantt charts) እና በጀት ማዘጋጀት። ስህተቶችን ለመቀነስ እና ስጋቶችን ለመቆጣጠር ቀጣይነት ያለው ክትትል ማድረግ።

ቴክኖሎጂን ማቀፍ፦ ለቅጽበታዊ መረጃ ልውውጥ፣ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የተሻለ ውሳኔ ለመስጠት የሚያግዙ የኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮችን መጠቀም።

ውጤታማ ተግባቦት እና ትብብር፦ በስራ ተቋራጮች፣ በደንበኞች እና በቡድኖች መካከል ጠንካራ ትብብር መፍጠር የጊዜ መጎተትን ይቀንሳል።

የጥራት እና የደህንነት ተገዢነት፦ ስራን ደግሞ ከመስራት ለመዳን ከፍተኛ የጥራት ደረጃዎችን መጠበቅ እና ዓለም አቀፍ የደህንነት መስፈርቶችን (እንደ OSHA እና ISO) ማክበር።

2. ለስኬት ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች


ብቁ አመራር፦ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጁ ልምድ እና ብቃት፣ እንዲሁም ግልጽ የፕሮጀክት ግብ እና ወሰን መኖር ወሳኝ ናቸው።

የግንኙነት አስተዳደር፦ ከደንበኞች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ዘላቂ እና አዎንታዊ ግንኙነት መገንባት ለቀጣይ ስራዎች ዋስትና ይሆናል።

የዘላቂነት ልምዶች (Sustainability)፦ አረንጓዴ የግንባታ ቁሳቁሶችን እና ዘላቂ የሆኑ ቴክኒኮችን መጠቀም ኩባንያውን በገበያው ውስጥ ልዩ ያደርገዋል።

3. የፕሮጀክት አስተዳደር ዋና ዋና ምዕራፎች


ጅማሮ እና እቅድ (Initiation & Planning)፦ ግልጽ ግቦችን፣ በጀቶችን እና የደህንነት እቅዶችን ማዘጋጀት።

አፈጻጸም እና ቁጥጥር (Execution & Control)፦ በሂደት ላይ ያሉ ስራዎችን፣ ወጪዎችን እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋቶችን በንቃት መከታተል።

ማጠቃለያ (Closing)፦ ሁሉም የውል ግዴታዎች እና የጥራት ደረጃዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ።

እነዚህን ነጥቦች በትኩረት መተግበር ፕሮጀክቶችን በታቀደላቸው በጀት እና ጊዜ ለማጠናቀቅ ይረዳል።

መልካም የረቡዕ የስራ ቀን ይሁንልዎ!


@etconp
❤8👍1
የቤት ባለቤትነትን እውን የሚያደርገው የአዲስ አበባ ግዙፍ የቤት ልማት ዕቅድ

የቤት አቅርቦትን ለማሳደግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

ከንቲባዋ የትም ሀገር መንግስት ለዜጎች ቤት እየገነባ ሊያቀርብ አይችልም ያሉ ሲሆን፣ ስለ ቤት አቅርቦት ስንናገር በመሠረታዊነት የግንዛቤ ማስተካከያ እንደሚያስፈልግና ይህም አማራጭ የቤት አቅርቦትን መጨመር ነው ሲሉ አንስተዋል፡፡

በዚህም መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ 600 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ግብ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

ለዚህ ስኬትም አራት ዋና ዋና የቤት ልማት ማዕቀፎች መለየታቸውን የገለጹት ከንቲባዋ፣ መንግስት በበጀት የሚገነባቸው ቤቶች፣ በግሉ ሴክተርና በመንግስት ትብብር የሚገነቡ፣ ዜጎች በማህበር ተደራጅተው የሚገነቧቸው እና በበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚገነቡ ቤቶች መሆናቸውን ተናግረዋል።

በአሁኑ ወቅት የመቶ ሺህ ቤቶች ግንባታ መጀመሩን በመግለጽም፣ ግንባታውን ይበልጥ ለማቀላጠፍም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ እንደሚገኙ ጠቁመዋል።

በተጨማሪም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት፣ የቤት አቅርቦቱን በገንዘብ ለመደገፍ የሚያስችል የቤት መግዣ ብድር (የሞርጌጅ) ባንክ እንዲቋቋም በሚገባ እየተሠራበት መሆኑን አመላክተዋል፡፡

አዲስ አበባም የዚህ ተጠቃሚ በመሆን የአንበሳውን ድርሻ እንደምትወስድ ነው የገለጹት።

Via AMN

@etconp
❤7🥰1
ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ፌሮ ዋጋ ጭማሪ አመጣ

@etconp
😭10❤7