Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉 What is Waffle Slab or Ribbed Slab? @COTMp
.
*Waffle slab or ribbed slab is a structural component which is plain on its top and containsgrid like system on its bottom surface. The top of ribbed slab is normally thin and the bottom grid lines are generally ribs which are laid perpendicular to each other with equal depth.
Waffle slab has two directional reinforcement.
All the ribs are directed from column heads or beams. The depth of ribs maintained is as same
as depth of column head or beam. Because of the ribs and double reinforcement, it is more stable and recommended for larger span slabs or foundations.
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርግልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ዛሬ ደሞ ስለ Angle እና Direction ጠቃሚ መረጃ @COTMp...
.
*Northing = ማለት Y-Coordinate ማለት ነው – ከ (0,0) ወደ Y direction ምን ያህል እንደሚሄድ የሚያሳይ ነጥብ
*Easting = X Coordinate
*Azimuth angle =
Clockwise አቅጣጫ
ከ North ስንለካ የምናገኘው አንግል
*Bearing = acute angle ሲሆን clockwise ወይም counterclockwise ከ
North ወይም South ስንለካ የምናገኘው
.
*ከዚህ ሌላ ህንፃዎች ላይ ከ angle እና direction አለማወቅ ወይም ግዴለሽነት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ብዙ ችግሮች አሉ፡፡
ለምሳሌ ለፀሀይ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች ላይ ትልልቅ መስታወቶችን / መስኮቶችን ማድረግ፣ ዲዛይን ሲደረጉ ከታሰበላቸው አቅጣጫ ውጪ
የዞሩ ህንፃዎች መገንባት (በስህተት ፊታቸውን ወደ መንደር ጀርባቸውን ወደ መንገድ ያዞሩ
ሞሎች፣ መኖሪያ ቤቶች ወዘተዎች እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን) ፣ ያልሆነ ቦታ ላይ ግንባታ በመጀመር ህንፃን ያልሆነ ቦታ ላይ
ማሳረፍ ወይም የሰው ይዞታ ውስጥ እስከመግባት ፣ ስራው ከተጀመረ በኋላ አቅጣጫው ልክ እንዳልሆነ ሲያውቁ ፓዶችን
እያነሱ ቦታ ማቀያየር ካልተቻለም እንደዛው የዞረ ፎቅ ገንብቶ መጨረስ …… ሁሉም
ከአቅጣጫ አለማወቅ የተነሳ የሚፈጠሩ ችግሮች ናቸው፡፡
.
North, East, South, West አለማወቅ የሚያሳዝን ነገር ነው፡፡ አልተማሩም የምንላቸው አባቶቻችን እናቶቻችንን ሲቀጥሩ
‹‹በስተምዕራብ በኩል ያለው ዛፍ ስር ጠብቂኝ›› ሲሉ እናቶቻችንም ‹‹የከሰዓቱ ፀሀይ እንዳያስቸግረን በስተሰሜን በኩል ያለው ዛፍ
ይሻለናል›› እያሉ ሃሳብ ያቀርቡ ነበር:: እኛ ፊደል ቀመሶች ግን ለስራ ደቡብ ክልል ተልከን
ሰሜን ምስራቅ ክልል እንገኛለን፡፡😁
*ለማንኛውም አቅጣጫን ለማወቅ 3 መንገዶች አሉ፡፡
.
*አንደኛ ኮምፓስ መግዛት ወይም ስልክህ ላይ የኮምፓስ አፕሊኬሽኖችን መጫን፡፡
*ሁለተኛ ጠዋትና ማታ የፀሀይ መግቢያና መውጪያ ቦታዎችን እያዩ አዕምሮአችን አቅጣጫዎቹን
ሴቭ እንዲያደርግ መጣር፡፡ *ሶስተኛው ደሞ ኮምፓስ ከሌለንና ፀሀይ እስክትገባ የምንጠብቅበትም ሰዓት ከሌለን ዞር ዞር በማለት ዲሽ መፈለግ… ናይልሳት የተሰራ ዲሽ ጀርባ በመሆን LNB የምትይዘዋ ዘንግ ቀጥታ የምታሳየው 7 ዲግሪ West ነው፡፡
ስለዚህ ከዲሹ አቅጣጫ በመነሳት ሌሎቹንም
አቅጣጫዎች ማወቅ ትችላለህ፡፡ ✌ደሞ ዲሽ አገኘው ብለህ በአረብ ሳት አቅጣጫ
ተመርተህ ወደ ሰማይ የዞረ ፎቅ እንዳትሰራ😝 “ናይልሳት ነው seven degree West
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
San Antonio Texas USA 🇺🇸
ውብ ምሽት ተመኘን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Model making 1:150
Bulk excavation
Site layout
Grade beam
Minimum reinforcement
Formwork
Column beam
Frame structure
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ይመልከቱት
Jakarta Indonesia 🇮🇩
ውብ ምሽት ተመኘን
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
Compression Test machine!
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
Forwarded from #FILA

Forwarded from Ethio Construction Engineering (Dawit)

Superelevation or Banking of Road:-

When a vehicle travels in a circular path or curved path, it is subjected to an outward force which makes a vehicle to overturn and skid due to Centrifugal force. To overcome this force and for safe travel of a vehicle, the outer edge of the road is raised above the inner edge. This is known as superelevation or banking of road.
Join for more updates via
t.me/COTMp