Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2018 ዓ.ም የዕቅድ የአፈጻጸም ሪፖርትና 2019 ዓ.ም. ስትራቴጂክ ዕቅድን በአጠቃላይ የሠራተኛ መድረክ ከፍተኛ የተቋሙ ሀላፊዎች እና ሠራተኞች በተገኙበት ገመገመ።

 የሪፖርቱን ሰነድ የስትራቴጂ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰዋገኝ አታላይ ያቀረቡ ሲሆን በሪፖርቱ የግንባታ ቁጥጥር ማጠናከር፣ የግንባታ ቁሶች ደረጃ ማስተካከል፣ የምርመራና ኦዲት ስራዎችን ማሻሻል እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ የሚፈጠሩ ክርክሮችን በውስጥ አቅምና ሁኔታ የመፍታት ስርዓቶችን ማጠናከርን ያካተቱ ዋና የስኬት ነጥቦችን ያሳየ ሆኖ አጠቃላይ የተቋሙ አፈፃፀም 96.71 መሆኑ ተገልጿል፡፡

በ2018 በጀት ዓመት ባለስልጣኑ 39 ግቦችን እና 163 ተግባራትን በማቀድ የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማጠናከር ሰፊ ስራዎችን አከናውኗል። ከነዚህ ተግባራት ውስጥ የተገኙ ዋና ዋና ውጤቶች
1,621 ተገልጋዮችን ባሳተፈ የእርካታ ጥናት 98% የአገልግሎት እርካታ ተመዝግቧል።
9,333 ባለሙያዎች፣ 7,398 ኩባንያዎች እና 523 የመንግስት ፕሮጀክቶች ተመዝግበው የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት አግኝተዋል።

300 የሕንፃ፣ 90 የትራንስፖርት እና 60 የውሃና ኢነርጂ ፕሮጀክቶች ላይ የቁጥጥርና ክትትል ስራ ተከናውኗል።
46 የሕንፃ እና 25 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተረጋግጧል።
84 ፕሮጀክቶች የዲዛይን ግምገማ ተደርጓል።
40 ሀገራዊ የሕንፃ ኮዶችና ስታንዳርዶች ተዘጋጅተው ጸድቀዋል፤ 24 አዳዲስ እና 16 የተሻሻሉ ኮዶች ተካተዋል።

የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ መረጃ ሥርዓት (CRIS) ተጠናቆ ወደ ሙከራ አገልግሎት ገብቷል።

320 በላይ ሰራተኞች በ13 የስልጠና ዘርፎች ስልጠና ወስደዋል።

ማህበራዊ ኃላፊነትን በተመለከተ
ከ3,000 በላይ ችግኞች በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተተክለዋል።

ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ፣ ለአቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍ እና ለ14 ወላጅ አልባ ህፃናት ቋሚ ድጋፍ ተደርጓል።

በአጠቃላይ በ2018 በጀት ዓመት   ባለስልጣኑ በምዝገባ፣በቁጥጥር፣በኮድና ስታንዳርድ ዝግጅት፣በዲጂታል ለውጥ እና በተገልጋይ እርካታ ረገድ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የተቋሙን የቁጥጥር ሥርዓት ማጠናከር መቻሉ ተገልፆል።

በተያያዘም የ2019 ዓ.ም እቅድ የቀረበ ሲሆን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ በዋናነት የኮንስትራክሽን ዘርፉን ቁጥጥር፣ ጥራት እና የአሰራር ሥርዓት ለማዘመን ያለመ መሆኑ ተገልፆል።

🔖የዕቅዱ ዋና ዋና ነጥቦች

·        የኮንስትራክሽን ኮድ እና ስታንዳርድ: አዳዲስ የህንጻ፣ የውሃ እና የኢነርጂ ኮዶችን ማዘጋጀት፣ ማጽደቅ እና በዲጂታል አማራጮች ተደራሽ ማድረግ።
·        ዲጂታል መረጃ  አያያዝ: የኮንስትራክሽን ሬጉላቶሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (CRIS) አጠቃቀምን በማጠናከር፣ መረጃዎችን በዳታ ላይ በተመሰረተ መልኩ ለውሳኔ ሰጪነት ማዘጋጀት።
·        ምዝገባ እና ብቃት ማረጋገጫ: ለባለሙያዎችና ለኩባንያዎች የሚሰጠውን የምዝገባ አገልግሎት ቀልጣፋ ማድረግ፣ እንዲሁም የዘርፉን ተዋንያን በአዲስና በነባር ምዝገባ ማካተት።
·        ግጭት አፈታት: የግንባታ ውል አለመግባባቶችን ወደ ፍርድ ቤት ሳይሔዱ በአማራጭ መንገድ የመፍታት አቅምን ማሳደግ።
·        ግንባታ ቁጥጥር እና ኦዲት: በመንግስት በጀት የሚገነቡ የህንጻ፣ የውሃ፣ የኢነርጂ እና የመንገድ ፕሮጀክቶችን በስፋት መከታተል፣ መቆጣጠር እና የኦዲት ስራዎችን ማከናወን።
·        ግብዓት ቁጥጥር: የግንባታ ግብዓቶች አስገዳጅ የጥራት ደረጃዎችን ማሟላታቸውን በገበያ ክትትልና በፋብሪካ ምርመራ ማረጋገጥ።
·        አስተዳደራዊ ድጋፍ: የሰው ኃይል ክህሎትን ማሳደግ፣ የፋይናንስ አስተዳደርን ማዘመን፣ እንዲሁም የሥነ-ምግባር እና የጸረ-ሙስና ስራዎችን ማጠናከር።
·        አካታችነት: በሁሉም የዕቅድ አፈጻጸም ሂደቶች ውስጥ የሴቶች፣ ህጻናት እና አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነትና ተሳትፎ ማረጋገጥ። ይህ ዕቅድ ተቋሙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ ጥራትን የጠበቀ እና ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍ እድገት ወሳኝ ሚና የሚጫወት ተቋም እንዲሆን ያለመ ነው።

የቀረበውን ሪፖርትና እቅድ መነሻ በማድረግ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ ግልጸኝነት የሚያስፈልቸው ነጥቦችና ማብራሪያዎች ቀርበዋል በማጠቃለያነትም የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) በቀሪ የበጀት አመቱ ጊዜያት ቀሪ ስራዎች መጠናቀቅ እንደሚባቸው፣ ያለንን አቅም በመጠቀም የ2019 ዓ.ም ስራዎችን ማከናወንና ከስድስት ወራት በኋላ ክለሳ የሚያስፈልቸውን በማየት የሚተገበር መሆኑን፣የሪፎርም ስራዎች ላይ ትኩረት በመስጠት በግለሰብ ደረጃ ራስን ማብቃት እንደሚያስፈልግ፣ለሰራተኛው ዲስፕሊን ስነምግባር ወሳኝ በመሆኑ በዲስፕሊን መመራት እንደሚገባና አቅጣጫ በማስቀመጥ መርሀብሩ ተጠናቋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

@etconp
❤13
👉ውሃ ከማዘጋጃ ቤት ዋና የውሃ መስመር ወደ መሬት ውስጥ የሚገኝ የውሃ ማጠራቀሚያ (ሳምፕ) ይገባል::

📎ከዚያም በፓምፕ ወደ ሕንፃው አናት ላይ ወደሚገኝ የውሃ ታንክ ይወሰዳል።

💫ከኦቨርሄድ ታንኩ ውሃው በስበት (Gravity) ኃይል በቧንቧዎች፣ ቫልቮች እና ቅርንጫፍ መስመሮች አማካኝነት ተሰራጭቶ 10 ፎቅ ሕንፃውን በሙሉ በብቃት ያቀርባል።

🚧10-ፎቅ ሕንፃ የውሃ አቅርቦት ስርዓት
(10-Storey Building Water Supply System)

❇️መግለጫ (LEGEND)

1. የማዘጋጃ ቤት ዋና የውሃ መስመር (Municipal Water Main) ከከተማው ዋና የውሃ መስመር የሚቀርብ ውሃ

2. ከመሬት በታች ያለ የውሃ ማጠራቀሚያ (Underground Sump Tank) ጥሬ ውሃን የሚያከማች

3. ፓምፕ (Pump) ውሃን ወደ ከፍተኛው ታንክ የሚያስተላልፍ

4. የላይኛው የውሃ ታንክ (Overhead Tank) ለሕንፃው አገልግሎት የተጣራ ውሃ የሚያከማች

5. የውሃ ማከፋፈያ ቧንቧ (Distribution Pipe) ውሃን ወደ የተለያዩ ፎቆች የሚያቀርብ

6. የፎቅ መቆጣጠሪያ ቫልቭ (Floor Stop Valve) ወደ እያንዳንዱ ፎቅ የሚሄደውን የውሃ አቅርቦት የሚቆጣጠር

7. የቅርንጫፍ ቧንቧ (Branch Pipe) ውሃን ወደ እያንዳንዱ የመጠቀሚያ ነጥብ የሚያደርስ

🪧የስርዓቱ አሠራር

• ውሃ ከማዘጋጃ ቤት ዋና የውሃ መስመር ወደ ከመሬት በታች ያለው ማጠራቀሚያ (ሳምፕ) ይገባል።

• ፓምፑ ውሃውን ከሳምፑ ወደ የላይኛው የውሃ ታንክ ያስተላልፋል።

• ከታንኩ በኋላ ውሃው በስበት (Gravity) ኃይል ወደ ሁሉም ፎቆች ይሰራጫል።

@etconp
❤4🙏3
👉Rigid Pavement Engineering Guide

💫Rigid roads, also known as concrete roads, are designed with a layered system to handle heavy traffic and provide long-lasting durability.

🚧The top layer, PQC, acts as the main load-bearing surface, supported by DLC and GSB layers that provide stability and drainage.

❇️Critical components like dowel and tie bars are used at joints to manage movement and transfer loads between slabs, while a proper camber ensures efficient water runoff to side drains.

#RigidPavement #RoadConstruction #CivilEngineering #ConcreteRoads #PavementDesign #HighwayEngineering #InfrastructureDevelopment #EngineeringEducation #ConstructionDetails #DurableRoads

@etconp
❤7👍2
የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት፡ሌላኛው የኢትዮጵያ አዲስ የስኬት ምዕራፍ

ባለፉት ዓመታት የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥና ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት ረገድ ሀገሪቱን ከፍ ያደረጉ አበይት ተግባራት ተከናውነዋል።

ስኬት ከተመዘገበባቸው ተቋማት አንዱ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው።ተቋሙ በየዘርፉ ዐቅሙን እያሳደገ ነው።ለዚህም የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ አሥረጂ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ባስጀመሩበት ወቅት በሰማይ ለሚበርሩ መርከቦቻችን እንደ ትልቅ ወደብ ሆኖ ያገለግላል፤ይህም ለኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ሥርዓት የዘመናት ስብራት ምላሽ የሚሰጥ ነው ማለታቸው ይታወሳል።

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የአፍሪካን አቪዬሽን እድገት ማሳያ እና ትልቅ አርአያ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ተርታ የሚያሰልፍ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት በከፍተኛ ደረጃ ያሳድገዋል።

በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአቪዬሽን መሠረተ-ልማት ፕሮጀክት በመሆኑም ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ያላትን አቅም በይበልጥ ከፍ ባለ ኩራት ያስጠራል።

አውሮፕላን ማረፊያው ሀገሪቱን የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና (AfCFTA) ተግባራዊነት ለማቀላጠፍና የአኅጉሪቱን የንግድና የኢኮኖሚ ትስስር ለማጠናከር ቁልፍ ሚና ይጫወታል።

ከአውሮፕላን ማረፊያው ጋር ተያይዞ የሚመሰረተው የኤርፖርት ከተማ በንግድ፣በኢንዱስትሪና በቱሪዝም ዘርፎች ለአካባቢው ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ የሚኖረው ሲሆን ተጨማሪ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ይፈጥራል።

የፕሮጀክቱ ግዙፍነት እና ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን (FDI) ወደ ኢትዮጵያ ከመሳብ በተጨማሪም በግንባታው ወቅት እና ከተጠናቀቀ በኋላ በሚሰጡ አገልግሎቶች በሺዎች ለሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎች ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የሥራ ዕድል ይፈጥራል።

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የኢትዮጵያን ታላቅነት በይበልጥ የሚያጠናክር፣የዜጎችን ተጠቃሚነት በየዘርፉ የሚያሳድግ እና ሀገሪቱን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ተርታ የሚያሰልፍ ሜጋ ፕሮጀክት ነው።

ፕሮጀክቱ በዕውቀት ሽግግር፣በሥራ ዕድል ፈጠራ፣አካባቢውን ብሎም ሀገርን በማልማት ኢትዮጵያን በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ አሁን ካላት አቅም በይበልጥ የሚያስጠራ ነው።

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተተገበረው ፕሮጀክቶችን ጀምሮ የመፈጸም አቅም ማረጋገጫ እንደሚሆንም ይጠበቃል።

ሀገሪቱ ታላላቅና ውስብስብ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጠንካራ አመራር ሰጪነት በመምራት በተቀመጠላቸው ጊዜና ጥራት አጠናቆ ለምርቃት በማብቃት ረገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከላት አዲስ ብሔራዊ የሥራ ባህል ፈጥራለች።

እንደ ምሳሌም ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ፣የዓድዋ ድል መታሰቢያን በአጭር ጊዜ መገንባት፣የሳይንስ ሙዚየም፣የኮሪደር ልማቶች እና ዘመናዊ የቱሪስት መናፈሻዎች በጥራት ተጠናቀው ለአገልግሎት መብቃታቸው ኢትዮጵያ አሁን ላይ ግዙፍ የኢኮኖሚና የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶችን የማቀድ፣የመምራትና በተያዘላቸው ጊዜ የማጠናቀቅ አቅምን በተጨባጭ የሚያሳይ ነው።

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያም ይህንኑ የጽናትና የስኬት ጉዞ በላቀ ደረጃ የሚደግም ይሆናል።

Via ኢዜአ

@etconp
❤4👍3
The boundary layer on a flat plate is called laminar boundary layer if
Anonymous Quiz
44%
Re is less than 2000
28%
Re is less than 4000
21%
Re is less than 5 × 10^5
7%
Nota
🎉6❤1
According to IS Classification system, the soils can be classified into
Anonymous Quiz
13%
18 Groups
14%
15 Groups
35%
3 Groups
38%
7 Groups
🙏4❤2
Stoke’s law is applicable for spheres of diameter ranging between
Anonymous Quiz
29%
0.002 to 0.0002 mm
33%
0.2 to 0.0002 mm
25%
0.02 to 0.0002 mm
13%
2 to 0.02 mm
👍3🔥3❤2
The unit of coefficient of consolidation is
Anonymous Quiz
19%
cm/sec
32%
cm^2/sec
24%
cm/sec^2
25%
No unit
🙏5
Pyramids are example of _ masonry
Anonymous Quiz
49%
Interlock
12%
Reinforced
23%
Dry stack
16%
Random rubble
👏5❤2
Maczo Pet Monster Game
AF 80%

Join 👉👉 @maczopet_bot
❤1
👉Here are the detailed staircase design guidelines

Key Components of a Staircase

- Tread: The horizontal surface where you step. Standard size ranges from 250–300 mm.
- Riser: The vertical height between steps, usually 150–200 mm.
- Landing: A flat resting platform between flights or at the top/bottom.
- Stringer: The inclined structural member that supports the steps.
- Support: Walls, beams, or columns that bear the staircase load.

Design Rules (Thumb Rules)

- Tread size: 250–300 mm (comfortable walking space).
- Riser height: 150–200 mm (safe climbing height).
- Steps per flight: Maximum 12–15 steps; if more, divide into two flights with a landing.
- Clear width: Minimum 900 mm; recommended 1000 mm for safety and comfort.
- Formula check: \(2R + T = 600–650 \, mm\).
Ensures balance between riser and tread.

Comfort & Safety Tips

- Maintain uniform riser and tread dimensions throughout.
- Provide handrails for staircases wider than 900 mm.
- Ensure proper lighting and ventilation.
- Use non-slip materials for treads.
- Always follow local building codes and standards.

Example Calculation (Floor Height = 3.0 m)

- Riser = 150 mm → 20 risers total.
- Steps per flight = 10 → Two flights recommended.
- Tread = 300 mm → Comfortable walking surface.
- Clear width = 1000 mm → Safe and spacious.

Summary

A well-designed staircase balances safety, comfort, and compliance. The thumb rule formula \(2R + T\) ensures ergonomic proportions, while proper width, landings, and handrails enhance usability.

#StaircaseDesign #CivilEngineering #ConstructionSafety #StructuralDetails #BuildingCodes #ComfortAndSafety

@etconp
❤10👍4
👉ለጠቅላላ እውቀት

📌 በኤክሴል (Excel) ስራ ላይ ፈጣን የሚያደርጉዎት 30 ወሳኝ ፎርሙላዎች!

🚧በማንኛውም የቢሮ ስራ፣ የሂሳብ አያያዝም ሆነ የዳታ ማናጅመንት ላይ ኤክሴልን በብቃት መጠቀም ግዴታ ነው።

🪧ስራዎን የሚያቀልሉ፣ ጊዜዎን የሚቆጥቡና ውጤታማ የሚያደርጉዎትን 30 ዋና ዋና ፎርሙላዎች ከአጭር መግለጫ ጋር እነሆ፦

🔢 መሠረታዊ የሂሳብ ስሌቶች (Basic Arithmetic)

=SUM() - የቁጥሮች ድምርን በቀላሉ ለመደመር።
=AVERAGE() - የቁጥሮችን አማካይ (Average) ውጤት ለማወቅ።
=COUNT() - ቁጥር ብቻ ያላቸውን ሴሎች ለመቁጠር።
=COUNTA() - ቁጥርም ሆነ ጽሑፍ ያላቸውን ባዶ ያልሆኑ ሴሎች በሙሉ ለመቁጠር።
=COUNTBLANK() - ባዶ የሆኑ ሴሎችን ብቻ ለመቁጠር።

🔝 ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ዋጋን ማወቂያ (Max & Min)

6. =MAX() - በአንድ የዳታ ስብስብ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር ለማውጣት።

7. =MIN() - በአንድ የዳታ ስብስብ ውስጥ ዝቅተኛውን ቁጥር ለማውጣት።

8. =LARGE() - ከከፍተኛው ተነስተን 2ኛ፣ 3ኛ ወይም ተከታይ ትልቅ ዋጋን ለመፈለግ።

9. =SMALL() - ከዝቅተኛው ተነስተን 2ኛ፣ 3ኛ ወይም ተከታይ ትንሽ ዋጋን ለመፈለግ።

⚖️ ሁኔታዎችን መመርመሪያ (Logical)

10. =IF() - በሰጠነው መስፈርት መሠረት ዳታውን መርምሮ (ለምሳሌ፦ Pass ወይም Fail) ብሎ ውጤት እንዲሰጠን።

11. =AND() - ሁሉም የተቀመጡ መስፈርቶች እውነት (True) መሆናቸውን ለማረጋገጥ።

12. =OR() - ከተቀመጡት መስፈርቶች ቢያንስ አንዱ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ።

13. =IFERROR() - ፎርሙላ ላይ ስህተት (Error) ሲፈጠር የሚመጣውን ምልክት በጽሑፍ ለመቀየር።

🎯 በቅድመ-ሁኔታ መቁጠሪያና መደመሪያ (Conditional)

14. =COUNTIF() - አንድን የተወሰነ መስፈርት የሚያሟሉ ዳታዎችን ብቻ ለመቁጠር (ለምሳሌ፦ ሴት ሰራተኞችን ብቻ ቁጠርልኝ)።

15. =SUMIF() - በአንድ መስፈርት መሠረት ብቻ ለይቶ ለመደመር።

16. =AVERAGEIF() - በአንድ መስፈርት መሠረት ብቻ አማካይ ለማውጣት።

🔍 ዳታ መፈለጊያ (Lookup & Reference)

17. =VLOOKUP() - በአንድ ዓምድ (Column) ውስጥ ወደ ታች በመውረድ የሚፈለገውን መረጃ ፈልጎ ለማውጣት።

18. =HLOOKUP() - በረድፍ (Row) ውስጥ ወደ ጎን በመሄድ የሚፈለገውን መረጃ ለመፈለግ።

19. =XLOOKUP() - (በአዲሶቹ ኤክሴሎች) ከVLOOKUP ይበልጥ በየትኛውም አቅጣጫ ፈጣን ፍለጋ ለማድረግ።

20. =MATCH() - አንድ የምንፈልገው መረጃ የሚገኝበትን የረድፍ ወይም የዓምድ ቁጥር (Position) ለማወቅ።

✍️ የጽሑፍ ማስተካከያ

(Text) 21. =CONCAT() ወይም =CONCATENATE() - በተለያዩ ሴሎች ያሉ ጽሑፎችን በአንድ ላይ ለማያያዝ (ለምሳሌ፦ ስምና የአባት ስምን ማያያዝ)።

22. =UPPER() - ጽሑፎችን በሙሉ ወደ ካፒታል ሌተር (Capital Letters) ለመቀየር።

23. =LOWER() - ጽሑፎችን በሙሉ ወደ ስሞል ሌተር (Small Letters) ለመቀየር።

24. =PROPER() - የእያንዳንዱን ቃል የመጀመሪያ ፊደል ብቻ ካፒታል ለማድረግ።

25. =TRIM() - በቃላት መካከል ያሉ አላስፈላጊ ባዶ ቦታዎችን (Spaces) ለማጥፋት።

26. =LEN() - በአንድ ሴል ውስጥ ስንት ፊደላት ወይም ቁጥሮች እንዳሉ ለመቁጠር።

📅 የቀንና ሰዓት ማስተካከያ (Date & Time)

27. =TODAY() - የዛሬውን የኮምፒውተር ቀን በቋሚነት ለማሳየት።

28. =NOW() - የዛሬውን ቀንና ወቅታዊ ሰዓትን በአንድ ላይ ለማሳየት።

29. =YEAR() - ከተጻፈ ቀን ላይ አመተ ምህረቱን ብቻ ለይቶ ለማውጣት።

30. =NETWORKDAYS() - በሁለት ቀናቶች መካከል ያሉትን የስራ ቀናት ብቻ (ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር) ለመቁጠር።

💾 ይህንን መረጃ እንዳይጠፋብዎ Share እና Save አድርገው ያስቀምጡት!

@etconp
❤19👍8😱1
👉canal geometric design

🚧Step-by-Step Details

1. Design Discharge
- The amount of water the canal must carry, based on flow area and velocity.

2. Longitudinal Slope
- The gradient along the canal’s length that ensures smooth water movement without stagnation or excessive speed.

3. Freeboard
- Extra height above the water level to prevent overtopping during floods or unexpected surges.

4. Bottom Slope
- The slope of the canal bed, designed to maintain uniform depth and avoid silting.

5. Side Slopes
- The inclination of canal banks, expressed as ratios (e.g., 2:1). These provide stability and prevent collapse.

6. Canal Bed Width
- The width of the canal bed, determined by discharge requirements and flow velocity. The top width depends on side slopes and depth.

7. Velocity Calculation
- Flow velocity is estimated using hydraulic principles and Manning’s coefficient, which accounts for surface roughness.

8. Water Surface Slope
- The slope of the water surface, ensuring proper gradient for flow.

9. Transition Reach
- Curved canal sections designed to avoid sudden directional changes, reducing turbulence and erosion.

10. Canal Cross Section
- Typically trapezoidal, defined by bed width, side slopes, depth, and freeboard.

🪧Key Notes

- Efficient canal design balances hydraulic efficiency and structural stability.
- Proper slopes and freeboard prevent erosion and overtopping.
- Transition reaches ensure smooth flow in curved sections.
- Manning’s coefficient is crucial for estimating velocity and discharge.

#CivilEngineering
#CanalDesign #HydraulicStructures #ConstructionEngineering #WaterManagement #GeometricDesign #EngineeringGuide
❤9👍3
👉ችግሩን ማን ያስተውላል? 🏗️

🪧በቀይ የተከበበውን ክፍል ተመልከቱ።

💫ከላይ ያሉት ፎቆች የሚሸከሙት ጭነት በቀጥታ ወደ ታች የማይተላለፍ የሚመስል የመዋቅር ለውጥ ይታያል።

🔍 ይህ በአብዛኛው Transfer Floor ወይም Soft Story ተብሎ የሚጠራ ሁኔታ ሊሆን ይችላል።

❓ ይህ ምን አይነት ፈተናዎችን ሊያመጣ ይችላል?

✅ የጭነት ስብስብ (Load Concentration)
✅ ከፍተኛ መጠምዘዝ (Deflection)
✅ ውስብስብ የጭነት መተላለፊያ (Load Path)
✅ በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ ተጨማሪ የመዋቅር አደጋ
✅ ከፍተኛ የግንባታ እና የጥራት ቁጥጥር ፍላጎት

💬 እርስዎ እንደ ኢንጅነር ምን ይላሉ? ይህ Transfer Structure ነው?

🏷አስተያየትዎን ያጋሩ🙏

@etconp
❤12👌6
👉Here’s a detailed breakdown of the Bridge Substructure

📎Complete Anatomy of a Bridge Pier illustration uploaded:

🔖Key Components and Their Functions

- Concrete Pump – Transfers fresh concrete from the mixer truck to the deck through pipelines, ensuring efficient placement.
- Concrete Mixer Truck – Delivers ready-mix concrete to the site, maintaining consistency and workability.
- Expansion Joint – Allows controlled deck movement due to temperature changes, shrinkage, or seismic activity.
- Dowel Bar – Provides load transfer between deck slabs and prevents lateral displacement.
- Shear Key – Resists horizontal forces, strengthening the deck-to-pier connection.
- Prestressed Unbonded Tendons – High-strength steel cables that compress concrete, enhancing durability and load capacity.
- Pier Cap – Distributes superstructure loads evenly onto the pier.
- Elastomeric Bearing Pad – Minimizes friction and allows slight deck movement, protecting structural integrity.
- Reinforced Concrete Pier – Main vertical support transferring loads to the foundation.
- Spiral Reinforcement – Provides confinement, ductility, and resistance against buckling.
- Longitudinal Reinforcement Bars – Resist tension and bending forces in the pier.
- Drilled Shaft Foundation – Transfers loads deep into stable soil or rock strata.
- Reinforcement Cage – Ensures tensile strength and structural stability of the shaft.
- Concrete Base – Forms the solid foundation element, anchoring the pier securely.

🪧Engineering Significance

- Transfers loads safely from superstructure to foundation.
- Resists vertical, horizontal, and seismic forces.
- Ensures long-term durability and stability.
- A single pier can carry thousands of tons of load.

#BridgeEngineering #StructuralDesign #FoundationEngineering #ConcreteStructures #ConstructionSite #EngineeringForTomorrow #StrongFoundations #BridgePierAnatomy #CivilEngineering
❤8👍5
👉Here’s a detailed breakdown of the Column Formwork Components

🪧Detailed Explanation

1. Vertical Reinforcement

Steel bars placed vertically inside the column to provide tensile strength and resist bending forces. They ensure the column can carry loads safely.

2. Ties / Stirrups

Small closed loops of steel that hold vertical reinforcement in place, maintaining spacing and preventing buckling.

3. Plywood Panel

Smooth surface material that shapes the column and provides the final finish once concrete is poured.

4. Horizontal Waler

Timber or steel members fixed horizontally to support plywood panels and distribute lateral pressure from wet concrete.

5. Vertical Stud

Upright supports that transfer loads from panels to walers, ensuring rigidity.

6. Tie Rod

Steel rods running across the formwork to keep opposite sides tight, preventing bulging under pressure.

7. Wing Nut

Fasteners used with tie rods to secure and tighten the formwork quickly.

8. Column Base / Starter

Foundation element that ensures proper alignment and holds the formwork firmly at the bottom.

9. Bracing / Prop

External supports that stabilize the formwork, preventing tilting or overturning during concreting.

10. Release Agent

Chemical coating applied to plywood panels to prevent concrete from sticking, making removal easier.

🔖Key Notes

- Always check dimensions, alignment, and level before pouring concrete.
- Apply release agent uniformly to avoid sticking.
- Tighten tie rods evenly to prevent misalignment.
- Remove formwork only after concrete has gained sufficient strength.

🧷Pro Tip

Strong, well-aligned formwork ensures a smooth finish and structural accuracy.

Good preparation leads to quality construction.

#CivilEngineering #Formwork #ConstructionTech #ConcreteStructures #StructuralEngineering #SiteSupervision #ColumnFormwork #CivilTechTime

@etconp
❤6👍4🎉1