EBCS 1-Basis of Design & Actions on structures.pdf
11.2 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp

EBCS 2-Structural use of Concrete.pdf
19.3 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
EBCS 3-Design of Steel Structures.pdf
14.2 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
EBCS 4-Design of Composite steel & Concrete Structures.pdf
10.4 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
EBCS 5-Utilization of Timber.pdf
20.1 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
❤7🙏2👍1
EBCS 6-Masonry.pdf
15.3 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
EBCS 7-Foundations.pdf
15 MB

EBCS 8-Design of Structures for Earthquake resistance.pdf
13.7 MB
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
🙏12❤7
ESEN (New Ethiopian Code).rar
99 MB
👉አዲሱ EBCS
📚NEW ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
📚NEW ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp
👏18❤8🙏7👍3
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender
«እያየህ ሞዲፋይ አድርገህ ሥራው!» — ከቢሮ ዲዛይን እስከ ሳይት ፍዳ፦ የክፍለ ከተማ መሐንዲሶችና የቤት ሰሪዎች እንግልት!
በቅርቡ በገጻችን ላይ ኢንጅነር ደሳለኝ ከበደ በፃፉት ፅሁፍ መነሻነት ካነሳናቸው የ«ፕላን እና የሳይት» (Plan vs. Site) መጣጣም ውይይቶች ጋር በተያያዘ፣ ወልደመድህን የተባለ አንጋፋ የሳይት መሐንዲስ ያጋራን እውነተኛና ልብ የሚነካ የሳይት ቁስል ነው!።
ሳይት መሀንዲስ ነኝ በተደጋጋሚ ያላችሁት ነገር ያጋጥመኛል ካነሳችሁት አይቀር እኔን ከገጠሙኝ በቅርቡ ለG+10 በክ/ከተማ ተሰርቶ የመጣ ዲዛይን foundation ለመስራት ስናይ footing column 95cm በ 50cm ሆኖ ከቤዝመንት ግራውንድ ሲደርስ 65cm በ 50cm አድርገውት አየሁ።
እንደው ከቤዝመንት ግራውንድ በአንድ ፍሎር ልዩነት 30 ሴንቲም ማለት ያለብረት ቅነሳ 15cm በግራ 15cm በቀኝ በአንዴ እንዴት ይቀነሳል?።
ይሄ ለሳምፕል አመጣሁት እንጂ በክ/ከተማ የሚሰሩ ዲዛይኖች አስቂኝ ናቸው።
አንዳንዴ ደግሞ እንደው እስኪ ይሄ ዲዛይን ከቦታው ጋር አይስማማም ብላችሁ ደውላችሁ ስትጠይቁ አስቂኝ መልስ ነው ይምታገኙት እያየህ ሞዲፋይ አድርገህ ስራው ችግር የለም ይላሉ።
ባለንብረት ወዶ አይደለም በተሻለ ቦታ ዲዛይን አሰርቶ ሲመጣ ማን ያፀድቅለታል? ብርም መስጠቱ ላይቀርለት ጊዘውን ያንዛዙታል ስለዚህ ያለው አማራጭ ሁለም ነገር ጨርሰው ስለሚሰጡት ያስረክባቸዋል።
ብዙ ችግሮች ያጋጥማሉ ለምሳሌ strarp beam ስታፋ በባለ14 ብረት ተሰርቶ መጥቶ ገጥሞኝ ያውቃል ስንጠይቅ በቃ እንደዛ ነው የመጣልኝ የሚል አስቂኝ መልስ ሰጥተውኛል ያውቃል።
actually stirrup ከ 12mm dia በላይ ብረት በላይ መጠቀም እንደማይቻል እንኳን የማያውቅ ሁሉ ነው የሀገሪቱ ዋና ከተማ የህንፃ ዲዛይን በክፍለከተማ እያጨማለቀ ያለው።
ጨዋታው እንዲህ ነው፦
🏢 የG+10 ህንፃ አስቂኝ ድራማ፦
• የኮለምን አስገራሚ ቅነሳ፦ በዲዛይኑ መሠረት ቤዝመንት ላይ የነበረው ኮለምን (Footing Column) 95cm በ 50cm ሆኖ መጥቶ፣ ልክ ግራውንድ ፍሎር ላይ ሲደርስ በአንዴ ወደ 65cm በ 50cm ዝቅ ይላል!
• ለመሆኑ በሳይንስ ስንት ነው? ያለ ምንም የብረት ቅነሳ ስሌት፣ በአንድ ፎቅ ልዩነት ብቻ 30 ሴንቲሜትር (15cm በግራ፣ 15cm በቀኝ) በአንዴ እንዴት ይቀነሳል?
• የሪንግ (Stirrup) ጉድ፦ በኢንጂነሪንግ ፎርሙላ ለሪንግ ከ 12mm dia በላይ ብረት መጠቀም እንደማይቻል እንኳ ሳይታወቅ፣ ስትራፕ ቢም (Strap Beam) ላይ ባለ 14mm ብረት ለሪንግ ታዞ ይመጣል!
📞 «ደውለህ ስትጠይቅ አስቂኝ መልስ ታገኛለህ!»
መሐንዲሱ ይሄ ዲዛይን ከቦታውና ከሳይንስ ጋር አይስማማም ብሎ ወደ ክፍለ ከተማው ዲዛይነር ሲደውል የሚሰጠው መልስ፦ «እያየህ ሞዲፋይ አድርገህ ሥሪው፣ ችግር የለም!» የሚል ኃላፊነት የጎደለው ቃል ነው። አወቃቀሩ ከተበላሸ በኋላ ግን ተጠያቂው ማነው?
🧠 የ«ናሽናል ኮንስትራክሽን» ሙያዊ ትንተና እና ስትራተጂክ አመራር፦
ባለንብረቱ (የቤት ሰሪው) ጥራት ባለው አማካሪ ድርጅት የተሻለ ዲዛይን አሠርቶ ቢመጣም፣ በክፍለ ከተማ ደረጃ ያለውን የማጽደቅ እንግልትና የጊዜ መራዘም ስለሚፈራ ብቻ፣ ቢሮዎቹ «ሁሉንም ነገር ጨርሰን እንስጥህ» የሚሉትን የተበላሸ ዲዛይን ተቀብሎ ለመውጣት ይገደዳል።
ይህ ደግሞ በሀገሪቱ ዋና ከተማ የህንፃ ዲዛይን ላይ ትልቅ «መጨማለቅ» እየፈጠረ ይገኛል!
እውነተኛ ስትራተጂክ አመራር በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ላይ ያስፈልጋል የምንለው ለዚህ ነው፦
1. 🎯 የዲዛይን ኦዲት (Design Auditing)፦ ዲዛይኖች ከመጽደቃቸው በፊት በብቁና ገለልተኛ መሐንዲሶች በደንብ መፈተሽ አለባቸው። «እያየህ ሥሪው» የሚል መመሪያ የሙያ ስነ-ምግባርን የሚጥስና የህንፃዎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው።
2. 📐 የመፈተሽ ኃላፊነት (Plan vs. Site Verification)፦ የሳይት መሐንዲሶች ልክ እንደ ወልደመድህን በሳይት ላይ የሚያዩትን ስህተት በድፍረትና በሙያዊ ብቃት መቃወም እና ማረም መቻል አለባቸው።
💬 ጥያቄ (Engagement Question)፦
«በየክፍለ ከተማው በሚጸድቁ ዲዛይኖች ላይ የሚታዩት እንደነዚህ ዓይነት የስትራክቸር ስህተቶች እና 'እያየህ ሞዲፋይ አድርገህ ሥሪው' የሚሉ የቢሮ መልሶች በእርስዎ የሳይት ተሞክሮስ ገጥመውዎት ያውቃሉ? ባለሀብቱ ከእንግልት ለመዳን የተበላሸ ዲዛይን የሚቀበልበትን አሠራር ለመቀየር የከተማ መዋቅራችን ምን ዓይነት 'ስትራተጂክ አመራር' መከተል አለበት ይላሉ?
ሃሳብዎንና የደረሰብዎትን ጉድ በኮመንት ያጋሩን!»

❤19👍4🙏4
👉Main Stages of Road Construction
🪧Learn the complete road construction process, from site preparation and earthwork to pavement layers, drainage, and road markings.
🔖This simple guide explains each stage for durable, safe, and long-lasting roads.
#RoadConstruction #HighwayEngineering #CivilEngineering #RoadWork #Pavement #Earthwork #Subgrade #BaseCourse

❤6👍4
#ADVERTISEMENT
👉የ LINKEDIN ኣካውንትዎ በማከራየት ገንዘብ ይስሩ
💸ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።
🔖ቢያንስ 50 connections እና ኣካውንቱ ከተከፈተ 1 አመት የሞላው ከሆነ በ ወር 45 ዶላር እንከፍሎታለን💛
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📩ከኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ በ @Dagimsamuel ፃፉልን ወይም በ 0941078473 ደውሉልን🙏

👉ብቃት ያለው ሲቪል ኢንጅነር ለመሆን የግድ ማወቅ ያለብዎት 10 ወሳኝ ነጥቦች
1️⃣ Drawing ማንበብና መረዳት
Architectural, Structural, Sanitary እና Electrical Drawings በትክክል ማንበብ መቻል።
2️⃣ Quantity Surveying (BOQ)
Quantity Take-off ማድረግ፣ BOQ ማዘጋጀት እና Cost Estimation ማወቅ።
3️⃣ Construction Materials
Cement, Concrete, Reinforcement, Blocks, Aggregates እና Waterproofing Materials ባህሪያቸውን መረዳት።
4️⃣ Site Management
ሰራተኞችን፣ ማሽኖችን እና የስራ ሂደትን በብቃት ማስተዳደር።
5️⃣ Concrete Technology
Mix Design፣ Slump Test፣ Cube Test እና Concrete Curing ማወቅ።
6️⃣ Surveying
Level፣ Total Station እና GPS መጠቀም እና Setting Out ማድረግ።
7️⃣ Contract Administration
Contract Documents፣ Variation Order፣ Payment Certificate እና Claims ማዘጋጀት መቻል።
8️⃣ Construction Software
AutoCAD፣ Civil 3D፣ ETABS፣ SAP2000፣ Excel እና MS Project መጠቀም።
9️⃣ Quality Control & Safety
የጥራት ቁጥጥር (QA/QC) እና የስራ ደህንነት (Safety) መስፈርቶችን ማወቅ።
🔟 Communication & Problem Solving
ከClient፣ Consultant እና Contractor ጋር በተገቢው ሁኔታ መግባባት እና የስራ ችግሮችን ፈጣን መፍታት።
🚧ተጨማሪ ምክር: በኢትዮጵያ የ Construction Industry ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ክህሎቶች BOQ Preparation, Cost Estimation, Payment Certificate Preparation, AutoCAD እና Excel ናቸው።
እነዚህን በደንብ ካወቁ በቀላሉ ስራ ማግኘት ወይም የግል ኮንሰልታንሲ መጀመር ይችላሉ።
🔖የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

❤14👍4🥰1
👉የምስራች ከ @ETCONp
ከታች ካሉት ሶፍትዌሮች በደንብ የምትችሉት አንዱ በመምረጥ በውስጥ ፃፉልን ስራ ልንፈጥርላቹ ነው👇
💻Ms Project
💻Civil 3D
💻 Etabs With Safe
💻Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
💻Structural Design in ProtaStructure Software
💻Autocad
💻Sap2000
💻Autodesk Revit Architecture
💻Primavera P6
📩 @Philemona7 ፃፉልን ወይም በ 0925446661 ይደውሉልን🙏

🙏5❤1
👉Roundabout Design – Elements and Features
🚧A roundabout is a circular intersection designed to improve traffic flow while reducing the number and severity of vehicle conflicts. Unlike traditional signalized intersections, vehicles entering a roundabout must yield to traffic already circulating, resulting in smoother movement and fewer delays.
🏷Key Elements:
Bicycle Treatment: Dedicated space for cyclists to improve safety.
Counterclockwise Circulation: Vehicles move in a single direction around the central island (in countries with right-hand traffic; clockwise in left-hand traffic countries like India).
Circulatory Roadway: The circular lane that carries vehicles around the central island.
Sidewalk: Safe pedestrian pathways around the intersection.
Landscaping Buffer: Separates pedestrians from traffic and enhances aesthetics.
Yield Lines: Markings where entering vehicles must give way to circulating traffic.
Splitter Islands: Channelize traffic, reduce vehicle speeds, and provide pedestrian refuge.
Apron (Truck Apron): Raised area around the central island that allows large vehicles to maneuver.
Accessible Pedestrian Crossing: Designed with ramps and markings for safe and accessible crossings.
📎Typical Design Guidelines:
Design speed: 20–30 km/h
Circulatory roadway width: 7–8 m
Entry width: 3.5–4.5 m per lane
Central island diameter: 20–40 m
Inscribed circle diameter: 35–60 m
Superelevation: 2–4%
Roundabouts improve safety by reducing conflict points, lowering vehicle speeds, minimizing severe crashes, and supporting efficient movement for vehicles, pedestrians, and cyclists.
#CivilEngineering #Roundabout #TrafficEngineering #RoadDesign #HighwayEngineering #TransportationEngineering #Infrastructure #RoadSafety #UrbanPlanning #CivilTechTime #Construction #Engineering #SmartCities #TrafficManagement #RoadConstruction #CivilEngineer #EngineeringDesign #SustainableInfrastructure #RoadNetwork #Transportation

❤15
👉በቤጂንግ ከፍተኛው ሕንፃ ላይ የአውሮፕላን አደጋ ደረሰ
አንድ አነስተኛ አውሮፕላን በቤጂንግ ከተማ ከሚገኙት ሕንፃዎች ረጅሙ በሆነውና ባለ 108 ፎቁ የሲቲአይሲ ታወር (CITIC Tower) ሕንፃ ላይ ዓርብ ምሽት መጋጨቱ ተሰማ።
አደጋው በሕንፃው ውጫዊ ክፍል ላይ መጠነኛ ጉዳት አድርሷል።
ክስተቱ የተከሰተው በከተማዋ ዋና የንግድ ማእከል (CBD) ውስጥ በግምት ከምሽቱ 12:00 ሰዓት አካባቢ እንደሆነ ተገልጿል።
ፖሊስ በአፋጣኝ አካባቢውን በመከለል በአቅራቢያው ያሉ መንገዶችን የዘጋ ሲሆን፥ በርካታ የፖሊስና የእሳት አደጋ መከላከያ ተሽከርካሪዎችንም በስፍራው አሰማርቷል።
የዓይን እማኞች ከፍተኛ የመጋጨት ድምፅ እንደሰሙና አውሮፕላኑ ከሕንፃው ጋር ተጣብቆ መቅረቱን ቢናገሩም፥ ባለሥልጣናት ግን እስካሁን ዝርዝር መረጃዎችን በይፋ አላረጋገጡም።
ይህ የሲቲአይሲ ታወር (CITIC Tower) ሕንፃ የመንግሥት ንብረት የሆነው የሲቲአይሲ ግሩፕ (CITIC Group) ዋና መሥሪያ ቤት ሲሆን፥ በዓለም ላይ ካሉ 10 ረዣዥም ሕንፃዎች አንዱ ነው።
ባለሥልጣናት ስለ አደጋው መንስኤም ሆነ ስለደረሰው የጉዳት መጠን እስካሁን የሰጡት ይፋዊ መግለጫ የለም።

❤5😭2
#ADVERTISEMENT
✅ መረብ ሽቦ 2.5mm Apolo = 820
✅ መረብ ሽቦ 2mm weqro = 570
✅ መረብ ሽቦ 2mm = 520
✅ ገቢዮን 2*1*1 3800
✅ ጋቢዮን 1*1*1=2500
✅ አደገኛ አጥር ባለ 10=4650
✅ የዶሮ ቤት mtre= 270 metr
✅ የግንባታ ሻሽ mesh net = 7000
✅ black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
🗣 ለድርጅት ፕሪፎርማ እናዘጋጃለን
ስልክ 📞0912955969
📞0949434363 ይደውሉ።
ክፍላገእር በተመጣጣኝ ዋጋ እንልካለን
Telgram @fAR7957

❤4
👉Unit Weight of Rebar (Steel Reinforcement Bar)
💫The unit weight of reinforcement steel is one of the most important values used in civil engineering for estimating steel quantities, preparing Bar Bending Schedules (BBS), and calculating project costs. It is determined using the standard formula:
❇️Unit Weight (kg/m) = D² / 162.2
🏷Where: D = Nominal diameter of the rebar (mm)
🚧162.2 = Constant based on the density of steel (7850 kg/m³)
🪧Common Rebar Unit Weights:
6 mm = 0.222 kg/m
8 mm = 0.395 kg/m
10 mm = 0.616 kg/m
12 mm = 0.888 kg/m
16 mm = 1.578 kg/m
20 mm = 2.466 kg/m
25 mm = 3.853 kg/m
32 mm = 6.313 kg/m
🧷Knowing these values helps engineers and contractors accurately estimate steel requirements, reduce material wastage, and improve construction planning.
🔖Please Subscribe Our Youtube Channel👇

❤19
👉የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት (Engineering Cost Estimation) ምንድን ነው?
🔖የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት ማለት አንድ ፕሮጀክት ለመፈጸም የሚያስፈልጉ ሁሉንም የገንዘብ ወጪዎች (ቀጥታ፣ ያልቀጥተ፣ አደጋ እና ትርፍ) በቴክኒክ መረጃ፣ በገበያ ሁኔታ እና በስራ አፈፃፀም ዘዴ መሠረት በስርዓተ-ሂደት መተንተን እና መትከል ነው።
💫በቀላሉ፦ ይህ ፕሮጀክት በእውነት ስንት ይወጣል?” የሚለውን በሙያዊ መንገድ መመልስ ነው።
🏷ነገር ግን አስቸጋሪው ነገር እዚህ ነው—ወጪ ግምት ቁጥር ማስላት ብቻ አይደለም፤ የወጪ አቀራረብን መረዳት ነው።
1. ቀጥታ ወጪ (Direct Cost)
እነዚህ በቀጥታ ከሥራ ክፍሎች ጋር የተያያዙ ወጪዎች ናቸው። ሥራው ካቆመ እነዚህም ይቆማሉ።
የቁሳቁስ ወጪ
ይህ ብዙ ጊዜ ትልቁ ድርሻ ነው። ይካተታል፦
• ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋ፣ አግሪጌት ወዘተ
• የተጠፋ መጠን (wastage)
• መጓጓዣ
- ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱት የገበያ ዋጋን ቀጥታ መውሰድ ነው፤ ግን ዋጋ በጊዜ ይለዋዋጣል።
- የሰው ኃይል ወጪ
የቀን ደመወዝ ብቻ አይደለም። ይጠቀማል፦
• የምርታማነት መጠን (productivity)
• የሰራተኛ ክህሎት
• የስራ አያያዝ ችግሮች
- የመሳሪያ ወጪ
• የመግዛት ወጪ (depreciation)
• ነዳጅ እና ጥገና
• ኦፕሬተር
2. ያልቀጥተ ወጪ (Indirect Cost)
እነዚህ በቀጥታ ከአንድ ስራ ክፍል ጋር አይያያዙም፣ ግን ፕሮጀክቱን ለማስኬድ አስፈላጊ ናቸው።
- የሳይት ኦቨርሄድ
• የስራ ቦታ ቢሮ
• ውሃ፣ ኤሌክትሪክ
• ኢንጂነሮች እና አስተዳደር
• ደህንነት
- እነዚህ በBOQ ውስጥ አይታዩም፣ ግን ትልቅ ወጪ ናቸው።
የድርጅት ኦቨርሄድ:-
• ዋና ቢሮ
• አስተዳደር
• ኢንሹራንስ
• ሕጋዊ ክፍያ
- ኮንትራክተሮች ይህን በፕሮጀክት ዋጋ ውስጥ ያካትታሉ።
3. አደጋ ክፍያ (Contingency)
- ይህ የማይታወቁ ነገሮችን ለመሸፈን ነው።
• የንድፍ ለውጥ
• የዋጋ ግምት ልዩነት
• የመሬት ችግር
ይህ ትርፍ አይደለም—መጠባበቂያ ነው።
4. ትርፍ (Profit)
ትርፍ ቀጥታ መጠን የለውም። ይወሰናል፦
• ውድድር
• አደጋ
• የገንዘብ ሁኔታ
- አንዳንድ ጊዜ ኮንትራክተር ትርፍን ያነሳል ለቴንደር ለማሸነፍ።
5. ከጊዜ ጋር የተያያዙ ወጪዎች
ጊዜ በቀጥታ ወጪን ይጎዳል።
• ረዥም ጊዜ → ኦቨርሄድ ይጨምራል
• መዘግየት → ኪሳራ
• ፍጥነት መጨመር → ተጨማሪ ወጪ
- የጊዜ ግምት ካልተጣጣመ የወጪ ግምት ይሳሳታል።
6. የገበያ እና የቦታ ተፅዕኖ
ወጪ በሁሉም ቦታ አንድ አይደለም።
• የእቃ አቅርቦት
• መጓጓዣ
• ነዳጅ ዋጋ
• ኢንፍሌሽን
- አንድ ፕሮጀክት በከተማ እና በርቀት ቦታ በእጅግ ይለያል።
7. አደጋ ግምት (Risk Assessment)
ይህ የባለሙያ አስተሳሰብ ነው።
ጥያቄዎች፦
• ምን ሊቀየር ይችላል?
• ምን ያህል ይጎዳል?
- ጥሩ ግምት አደጋን ይቆጥራል እንጂ አይሸሽግም።
8. የወጪ መዋቅር (Cost Breakdown Structure)
ወጪ በደረጃ ይከፈላል፦
ፕሮጀክት → ክፍል → ስራ → ሀብት
- ይህ ቁጥጥርን ያሻሽላል።
9. ግምት እና ዋጋ ማቅረብ (Estimation vs Pricing)
10. ጠቅላላ አቀራረብ
- ጠቅላላ ወጪ = ቀጥታ ወጪ + ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች + አደጋ + ትርፍ
- ግን በእውነቱ ይህ ቁጥር በሚከተሉት ይተገዛል፦
• ጊዜ
• ገበያ
• አደጋ (risk)
• አፈፃፀም
Via Tilahun Ayalew

❤25🥰2